እኛም በዛሬው እትማችን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት የሂውማኒቲስ፣ የቋንቋዎች ጥናት፣ የጋዜጠኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ኮሌጅ የአማርኛ ቋንቋ፣ ሥነ ጽሁፍና ፎክሎር ትምህርት ክፍል “ባህላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓት በደራሼ ብሔረሰብ” በሚል ርዕስ በዳንኤል... Read more »
ሰኔ በአንድ ወሳኝ ጉዳይ ላይ ጎልቶ ከመታየት ባለፈ በብዙዎቹ ብዙም የለበትም። በፖለቲካውም ከጀርባ ሆኖ ከመዘወር ያለፈ እዚህ ግባ የሚባል ነገር የለውም። በሃይማኖትም ከመደበኛዎቹ ወርሃዊ በአላት ውጪ ሊጠቀስለት የሚችል ጥምቀትንም ሆነ ፋሲካን መሰል... Read more »
ልክ እንደ አሁኑ የሰው ልጅን የመኖር ህልውና የሚፈታተንና የጤና፣ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ተፈጥሮአዊ ቀውስ ሲያጋጥም የስነ ልቦና፣ የስነ አእምሮ እና ማህበራዊ ሰራተኞች ሚና እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓት በዓለም ዙሪያ በኮቪድ... Read more »
የሰው ልጅ የተለያየ ባህርይ አለው። አንዳንዱ በቀላሉ ሊናደድ ይችላል። ሌላው ደግሞ ትዕግስቱ የሚገርም ነው። አንዳንዱ ቁጡ ሲሆን ሌላው ደግሞ ዝምታን ይመርጣል…። በአጠቃላይ የሰው ባህርያት እንደመልካችን የተለያዩ ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ንዴት የሚያስከትለው... Read more »
ብዙ ጊዜ በሀገራችን “የአመለካከት ችግር” የሚል ሐረግ ሲነሳ ይደመጣል። በተለይ ፖለቲከኞች “የአመለካከት ችግር”ን የራሳቸውን ሐሳብ ማቀንቀን ያልቻሉ ወይም ያልፈልጉ ሰዎችን የሚገልጹበት ነው። አንድ ሰው ፖለቲከኞች የሚያቀነቅኑትን ሐሳብ ካላቀነቀነ ወይም ካልደገፈ የአመለካከት ችግር... Read more »
አሻም የአዲስ ዘመን ማዕድ ተቋዳሾች። ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ጎበዝ ኮሮና ወደ ሦስት አኀዝ (ዲጂት) ከፍ ብሏል። ይህ የምጣኔ ሀብት የዕድገት ደረጃችን የሚመስለው ተላላ ዜጋም መኖሩን ስታስታውስ በግርምት መዳፎችህን አፍህ ላይ ጭነህ “አምላኬ... Read more »
እለቱ ዓርብ፣ ወሩ ግንቦት፣ ቀኑ 21፣ሁኔታው አስፈሪም አስደንጋጭም ነበር፤ምክንያቱ ደግሞ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር በኢትዮጵያ 137 የተመዘገበበት እለት ነውና።የኩላሊት ሕሙማን ደግሞ ሌላ ተጨማሪ ገዳይ በሽታ ተደቅኖባቸዋል።የኮሮና ወረርሽኝ የኩላሊት እጥበት(ዲያሊሲስ) ታካሚዎች ላይ ክንዱ... Read more »
ትምህርት የዓለም ለውጥ ማሽን መሆኑ ይነገራል። በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የዚህ ለውጥ ማሽን መልኩን ቀይሯል።አሁን የገጽ ለገጽ ትምህርት የለም።አሁን የትይዩ ተሳትፏዊ መማር ማስተማር የለም፡፡አሁን ተማሪ ተኮር መምህር ተኮር የማስተማር ሂደት የለም።ይልቁንም አንድ አዲስ... Read more »
አገር በቀል ከሆኑ የባህል እሴቶችና ፍልስፍናዎች መካከል አንዱ የሆነው የገዳ ሥርዓት ነው ። የገዳ ሥርዓት ደግሞ ሰላም፣ ልማት፣ ፍትህና በጋራ ተደጋግፎ መኖር ቀዳሚ አስተምህሮቶቹ ናቸው ። የገዳ ሥርዓት ሁል ጊዜ ታሳቢና መሰረት... Read more »
ወይዘሪት ፍሬህይወት ጉልላት ትባላለች፡፡ ተወልዳ ያደገችው በተለምዶ መስቀል ፍላወር የሚባለው አካባቢ ነው። እናቷ የስድስት ወር ልጅ እያለች ትታት ጠፍታ ስለሄደች እናትም አባትም ሆነው ያሳደጓት አያቷ ናቸው። እናቷን ምን አይነት እንደሆነች ለማየትም እንኳን... Read more »