ዳንኤል ዘነበ ወርሃ መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም። በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመቀነስ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ተወሰነ። በአጭር ጊዜ የመማር ማስተማሩ ሂደቱ እንደሚመለስ ቢነገርም፤ የቫይረሱ አስጊነት የእውቀት በሮች ዳግም ለመክፈት የሚያስደፍር አልነበረም።... Read more »
መርድ ክፍሉ ሰው ከእንስሳ ከሚለይባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ከፍ ያለ አስተሳሰብ የሚያራምድ አዕምሮ ባለቤት መሆኑ ነው። ይህ ከፍ ያለ አስተሳሰብ ከሚገለፅባቸው መንገዶች አንዱ ደግሞ ለሰዎች የሚያደርገው ድጋፍ ነው። በአገራችን ሰዎችን መርዳት እንደ... Read more »
መምህር አሰምሬ ሳህሉ ሰሞኑን እያየነውና እየኖርነው ያለው እውነት አስገራሚ፣ አሳዛኝ ፣ አስደንጋጭና የሚያስቆጣም ነው። ከሰሜን ዕዝ የግፍ ጭፍጨፋ በኋላ ይኸው ጆሯችን በጨካኙና አቻየለሽ በሆነና ለግፉ ቃል ባጣሁለት፣ የትህነግ ቡድን ትዕዛዝና ባቋቋሙት “ሣምሪ”... Read more »
ድሮ የውሀ ዲፕሎማሲ ሲባል ከቁብ እማንቆጥረው ሁሉ ዛሬ ጆሯችንን እያቆመ ይገኛል። ወደን አይደለም፤ ሀሳቡን በሰማንበት ፍጥነት አባይን ወደ አእምሯችን ይዞ ከተፍ ስለሚል፤ እግረ መንገዱንም የግብፅን ዲፕሎማሲ አይሉት የቃላት ጦርነት ስለሚያስታውሰን እንጂ። የውሀ... Read more »
ሳምንቱ እንዴት ነበር? መቼም ከባለፈው ሳምንት ጋር እንደማታነፃፅሩት እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ። በሰቆቃ መሃል እፎይ የሚያስብል ዜና መስማትን የመሰለ ነገር ምናለ ወዳጄ! ባለፈው ሳምንት 2012ን የኋሊት ለመታዘብ አንዳንድ ነጥቦችን ለመነካካት ምክሬ እንደነበር... Read more »
ኢትዮጵያ በጤና ስትራቴጂዎቿ እና ፖሊሲዎቿ ትኩረት ከሰጠቻቸው ጉዳዮች መካከል የነፍሰጡር እናቶችና ሕጻናት ጤና ቅድሚያውን ይይዛል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ‹‹አንድም እናት በወሊድ ምክንያት መሞት የለባትም።›› በሚል የነፍሰጡር እናቶችን ሞት ማስቀረት ይቻል ዘንድ በየትኛውም... Read more »
‹‹ከልብ ካዘኑ እንባ አይገድም›› እንዲሉ ከልብ ካዘኑ ሌሎችን ማገዝ የሚያስችል አቅም ከእያንዳንዱ ሰው እጅ ሞልቷል። የተቸገሩ ወገኖችን ለመርዳት ሐብታም መሆንን አይጠይቅም። ሐብታም እስኪሆኑ ከንፈር በመምጠጥ ማለፍም ለተራበ ሰው ጉራሽ ሆኖ የታጠፈ አንጀቱን... Read more »
በአንድ አገር ዴሞክራሲን ለማስፈንም ሆነ ለማጎልበት አብዛኞቹ ዜጎች ከዴሞክራሲ ጋር አብሮ የሚሄድ ወይም የሚስማማ ክህሎት፣ እሴቶች እና ባህርያት ሊኖራቸው ይገባል። ከዚህም ባሻገር ዜጎች በመሰረታዊ የዴሞክራሲ ባህርያት ዙሪያ በቂ እውቀት መጨበጥ፣ በመሰረታዊ የዴሞክራሲ... Read more »
የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ በድምቀት የሚከበር ሲሆን ዘንድሮም ለ1441 ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል። የኢድ አል አድሃ በዓል የሚከበረው በዙል ህጃ (የሀጂ ወር) አስረኛ ቀን ሲሆን ዘጠነኛው... Read more »
በአዲስ አበባ የታክሲውን ቁጥር ብዛት ለታዘበ መላው የከተማዋ ነዋሪ ሁሉ የታክሲ ደንበኛ ነው እንዴ ሊል ይችላል። ጠዋትና ማታ በየፌርማታው የታክሲ ወረፋ የሚጠብቀውን ተሳፋሪ ብዛት ለተመለከተ ደግሞ ያ ሁሉ ታክሲ የት ገባ ማለቱ... Read more »