የአጼ ምኒልክ ተጽዕኖ ፈጣሪነት ከዓድዋ እስከ ፓን-አፍሪካ

ኢያሱ መሰለ  የዛሬይቱ ኢትዮጵያ እንድ ሀገር ከመቆሟ በፊት በየአካባቢው በተፈጠሩ ገዢዎች እጅ ስር ነበረች። በ18ኛው ክፍለ ዘመን የነበሩ የየአካባቢው ገዢዎች አንዳቸው በአንዳቸው ላይ የበላይነትን ለመቀዳጀት ይህ ቀረው የማይባል የእርስ በእርስ ግብግብ አድርገዋል።... Read more »

አዲስ ተስፋ የአዲስ ህይወት መሰረት

ራስወርቅ ሙሉጌታ ሦስት ጉልቻ አቁሞ ትዳር በመመስረት ቤተሰብ ማፍራት የሚያስደስተውን ያህል በርካታ መሰናክሎችና ውጣ ውረዶችም ያሉበት የህይወት ጉዞም ነው። እንዲህም ሆኖ ግን ሊሳካ የማይችልባቸው በርካታ አጋጣሚዎች አሉ። ከዚህ በተቃራኒ ብዙዎች በተለያዩ ምክንያቶች... Read more »

ለመምህራን የተሰጠው ክብር ከለውጡ በፊትና በኋላ

 ከዓለም ሀገራት ቻይና፣ ማሊዢያ፣ ታይዋን፣ ሲንጋፖር፣ አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሣይ እና ጀርመን የመምህርነት ሙያ ትልቅ ክብር ከሚሰጥባቸው ሀገራት መካከል ይጠቀሳሉ። በሀገራቱ ለመምህራን የሚከፈለው ክፍያ ከፍተኛ ከመሆኑ ባሻገር፤ ብቃቱ እና ተሠጥኦው ያላቸውን መምህራን... Read more »

የዓድዋን ድል ያባከነው ‹‹ይህ ትውልድ››

 አንተነህ ቸሬ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ኢትዮጵያ በኢጣሊያ ላይ ያስመዘገበችው አንጸባራቂው የዓድዋ ድል 125ኛ ዓመት መታሰቢያው የካቲት ወር ከገባ ጀምሮ ‹‹እየተከበረ›› ይገኛል። ድሉ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በሚገኙባቸው አገራትም ‹‹እየታሰበ›› እንደሆነ... Read more »

የቃሊቲ ማሰልጠኛ- ቱሉዲምቱ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት መጓተት ችግር መቼ መፍትሄ ያገኝ ይሆን?

ጌትነት ምህረቴ በኢትዮጵያ የሚሰሩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በተለያዩ ምክንያቶች በመጓተታቸው በአገር ደረጃ ከፍተኛ ኪሳራ አስከትለዋል፤እያስከተሉም ናቸው፡፡ከእነዚህ መንገዶች መካከል አንዱ የቃሊቲ ማስልጠኛ- ቱሉ ዲምቱ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አንዱ ነው፡፡ይህ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሦስት... Read more »

ፖለቲካችን ያልተጠቀመባቸው እሴቶቻችን

ኢያሱ መሰለ የሰው ልጆች ልምድ ባህልና ተሞክሮ ዛሬ ዓለም ለደረሰበት የእድገት ደረጃ አስተዋጽኦ እንዳበረከተ ይታመናል። የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶች፣ የምርምር ውጤቶች፣ ፍልስፍናዎች፤ አባባሎች፣ አዳዲስ እይታዎችና አሰራሮች፣ ከነባራዊው ዓለም ተቀድተው እየተተረጎሙ፣ እያታረሙና እየተገሩ፣ እያደጉና... Read more »

«የሬዲዮ ቀን»ን የማያከብሩት ሬዲዮ ጣቢያዎች

 አንተነህ ቸሬ  በየዓመቱ የካቲት 13 (እ.አ.አ) የዓለም የሬዲዮ ቀን (World Radio Day) ተከብሮ ይውላል ።የዓለም የሬዲዮ ቀን ሬዲዮ ለዓለም ያበረከተውንና እያበረከተ ያለውን አስተዋጽኦ የማሰብና የሬዲዮን ልዩ ገፅታዎች/ባህርያት የማስገንዘብ ዓላማ አለው ። በዕለቱ... Read more »

በአዲስ አበባ አውራጅ እና ጫኞች የሚፈጥሩትን ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ ነው

 ሙሉቀን ታደገ  በአዲስ አበባ ከተማ በየሰፈሩ ተቀምጠው ወራጅ ወጪውን ሲላክፉ እና በሱስ ተጠምደው ድንጋይ ሲያሞቁ የሚውሉ አካላት ቁጥራቸው እየተበራከተ መጥቷል:: እነኝህ አካላት የገቢ ምንጫው ምን እንደሆነ በውል ባይታወቅም ሁልጊዜም በሰፈር ውስጥ ባሉ... Read more »

የማካቬሌ የፖለቲካ ፍልስፍና በጁንታው ሲተረጎም

ኢያሱ መሰለ የፍልስፍና አባት የሆነው አርስቶትል የሰው ልጅ ፖለቲካዊ እንሰሳ ‹‹political animal›› እንደሆነ ይናገራል። ሰው ማህበራዊ መስተጋብሩን ለማቀላጠፍ የተለያዩ ጉዳዮችን በጋራ ያከናውናል። ሀገር መስርቶ መንግስት ያቋቁማል፤ ህግና መተዳደሪያ ደንቦችን አጽድቆ ስራ ላይ... Read more »

ምክንያታዊ አስተሳሰብ የጠንካራ አገር መሠረት መሆኑን አንዘንጋ!

 አንተነህ ቸሬ  ለዛሬው ትዝብቴ መነሻ የሆነኝ ከሰሞኑ የፌስቡክ ‹‹ተረኛ ዕለታዊ አጀንዳዎች›› መካከል አንዱ ሆኖ ያለፈው ጉዳይ ነው። የትዝብቴ ገለፃ ዋና ዓላማ ስለጉዳዩ የሁለቱንም ወገን ዕይታዎች መተንተንና በጉዳዩ ላይ ፍርድ መስጠት አይደለም፤ ክስተቱ... Read more »