ትኩረትን የሚሻው በትምህርት ቤቶች የሚፈፀም ጾታዊ ጥቃት

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (UNDP) እ.ኤ.አ. በ2016 በትምህርት ቤቶች አካባቢ ስለሚፈፀም ጾታዊ ጥቃትና ተጽእኖውን የተመለከተ መረጃ አውጥቶ ነበር። በምዕራብ ሀገራት የሚገኙ ሴቶች በትምህርት ውጤታቸው ከወንዶች እየበለጡ ይገኛል። በዚህ ወቅት በአፍሪካ በተለይም... Read more »

ያልተጻፈው ሕግ እና አሜሪካ

ድሮ ባልተጻፈ ሕግ መመራት ሐጢያት አይደለም፤ እንደውም ያስመሰግናል። አሁን ላይ፣ በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ግን ባልተጻፈ ሕገመንግሥትም ይሁን ሌሎች ሕግጋት መመራት የጤና አይደለም፤ በመሆኑም ጥልቅ ውይይት የሚያስፈልገው መሰረታዊ ጉዳይ ነው። አሁን... Read more »

የእህል ውሃ ነገር …

ወይዘሪት በላይነሽ ጌታቸው የተወለደችው በደቡብ ወሎ ዞን ወራኤሉ ከተማ አካባቢ ነው። በላይነሽ እህትም ወንድምም ያልነበራት ለአናቷም ለአባቷም ብቸኛ ልጅ ነች። የልጅነት ጊዜዋን እንደማንኛውም የአካባቢው ልጅ በእረኝነትና በጨዋታ ያሳለፈች ቢሆንም አባቷ በዘመኑ የትምህርትን... Read more »

ፈተናው የጠናበት የዳርዊን ዳርዊኒዝም

በቅድሚያ “ዳርዊኒዝም” የሕያውን ዓለም ታሪካዊ እድገት የሥነ-ሕይወትን ዝግመተ ለውጥ ንድፈ-ሀሳብ ባመነጨውና የሰው ልጅ ከሰው መሰል እንስሳት የተገኘ ለመሆኑ ሳይንሳዊ ማረጋገጫ ማቅረቡ በሚነገርለት እንግሊዛዊው የተፈጥሮ ሳይንቲስት ቻርለስ ዳርዊን ስም የተሰየመ አስተምህሮ መሆኑን፤ ንድፈ-ሀሳቡ... Read more »

የኢትዮጵያ፣ግብፅ እና ሱዳን ታሪካዊ፣ዲፕሎማሲያዊ እና ፖለቲካዊ ዳራ

እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ የአፍሪካ ጣራ (Ethio­pia is the roof of Africa.) ነች። ይህን ስንል ሌላውን ሁሉ ትተን አንዱን ብቻ ለመግለፅ ያህል እንጂ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሁሉንም ነች ማለት ይቻላል። ሁሉንም ትሁን እንጂ ምላሹ ግን... Read more »

መሻሻል ያሳየው የጥናትና ምርምር ውጤቶች ተግባራዊነት

በዓለማችን በትምህርት ዘርፍ የላቀ ደረጃ የደረሱ ሀገራት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚደረጉ ጥናትና ምርምሮችን ወደ መሬት በማውረድ ከስኬት ማማ ላይ መድረስ መቻላቸውን መረጃዎች ይነግሩናል። ሀገራቱ ከተቋማቶቻቸው በየዘርፍ የሚፈልቁትን የጥናትና ምርምር ውጤቶችን ለዕድገታቸው ምርኩዝነት... Read more »

የፍቼ ጨምበላላ መልካም ዕሴቶችን በፍልስፍና መነጽር

ፍቼ ጨምበላላ በቁሙ የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል ነው። በእርግጥ የዘንድሮው ሲዳማ ፍቼ ጨምበላላ የዘመን መለወጫ በዓል በኮቪድ-19 ምክንያት በአደባባይ ለመከበር አልታደለም። ከወትሮው በተለየ መንገድ በየቤቱና በየተቋማቱ ነው ተከብሮ የዋለው። በተጨማሪም በዓሉ... Read more »

ታላቁን በዓል ለታላቅ ዓላማ

የታላቁን የረመዳን ወርን መጠናቀቅን ተከትሎ 1442ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል ግንቦት 5 ቀን 2013 ዓ.ም በመላው ኢትዮጵያ ተከብሯል። ከበዓሉ ቀደም ብሎ ደግሞ በርካታ የጎዳና ላይ የአፍጥር መርሃ ግብሮች በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ተካሂደዋል። ለአብነት... Read more »

የምገባ መርሃ ግብሩ ተግባራዊነትና ቀጣይነቱ

በቁጥር ብዛት ያላቸው የአለም ሀገራት የተማሪዎች የመማር ውጤትና የሀገር ዕድገትን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ ይተገብሩታል። ሀገራቱ መርሃ ግብሩ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ለመጪው ትውልድ ስኬት እና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ሰርቶ ማስረከብ እንደሆነ በማመን ትኩረት... Read more »

የወንዝ ዳርቻ ቤቶች

በሁሉም ዘርፎች ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበች ያለችው አዲስ አበባ ባስመዘገበችው ለውጥ ልክ ከፍተኛ የሆነ የመኖሪያ ቤት እጥረትን ጨምሮ ሥራ አጥነት፣ ድህነትና ኢ-ፍትሐዊነት እየተንፀባረቀባት እንደሆነ ነዋሪዎቿ ይናገራሉ። በቀንና በሌሊት በጎዳና ላይ ከሚኖሩ የአዲስ አበባ... Read more »