በሰብዓዊነት ስም የኢሰብዓዊነት ንግድ

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማግስት እንደገና የተቋቋመው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከ75 ዓመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረ አንጋፋ ዓለም አቀፍ ተቋም ነው።የዓለም ሰላምና ደህንነት እንዲጠበቅ፣ አስፈላጊ በሆኑባቸው ስፍራዎች ሁሉ ሰብአዊ ድጋፎች እንዲደረጉ መስራት፣ ሰብአዊ መብቶችን... Read more »

በ2013 የትምህርት ዘመን የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ቅድመ ዝግጅት

የ12ኛ ከፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና የተማሪዎችን መጪ እጣ ፈንታ የሚወስን ነው። ፈተናው በአንድ የተማሪ ህይወት ላይ ወሳኝ ሚና ያለው እንደመሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቅ ነው። ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ከሰሞኑ የ2013... Read more »

የአራቱ ባለራዕዮች ፍሬ – አሜን የበጎ አድራጎት ማህበር

አሜን የበጎ አድራጎት ማህበር በተለያዩ ጊዜያት ኑሯቸውን ከአገር ውጪ አድርገው በነበሩ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የተመሰረተ ድርጅት ነው። ድርጅቱ ከምስረታው ጀምሮ ወላጆቻቸውን በተለያዩ ምክንያቶች ያጡና ከወላጆቻቸው ተነጥለው የጎዳና ህይወትን ጨምሮ በችግር ወስጥ ያሉ ሕፃናትን... Read more »

ሀገር እና ታማኝ ልቦች

ዛሬ ወቅታዊውን የኑሮ ውድነት በማስመልከት «ሀገርና ታማኝ ልቦች» ስል በአዲስ ሀሳብ መጥቻለሁ። ጽሁፌን በጥያቄ መጀመር እፈልጋለሁ። ለእናንተ ኢትዮጵያዊነት ምንድነው? በዚህ ታላቅ ጥያቄና መልስ ውስጥ ራሳችሁን አስቀምጣችሁ ተከተሉኝ ። ሀገር የታማኝ ልቦች ነጸብራቅ... Read more »

የደብተር ሽፋን

በቅርቡ ሽሮ ሜዳ ከወንድሜ ልጅ ጋር ሆነን ለዘመድ ልጆች ደብተር ለመግዛት በየሱቆች ዞር ዞር እያልን ነበር። እኔ በየሱቁ እየገባሁ ደብተር እያገላበጥኩ ስመለከት ብዙ ጊዜ ወስደኩ፤ እሱም የሒሳብ መምህር ስለሆነ ለምዶበት ነው መሰለኝ... Read more »

ስራ ፈጣሪው እንረዳዳ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር

በአዲስ አበባ ከተማ ደጋፊ የሌላቸውን አረጋውያን ከሚንከባከቡ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች መካከል እንረዳዳ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር አንዱ ነው። ማህበሩ ላለፉት ሀያ ሶስት አመታት ይህን አገልግሎቱን ተደራሽ በማድረግ በርካታ አረጋውያንን ሲታደግ ቆይቷል። ለዛሬ... Read more »

ጸጥታችንን ያልወደደው የጸጥታው ምክር ቤት

 ጎበዝ ዘንድሮ የሚሰማው ሁሉ አጃይብ ያሰኛል፡፡ የዓለምን ሰላምና ጸጥታ ላስጠብቅ ተፈጥሪያለሁ የሚለው ተቋም የኢትዮጵያን ጸጥታና ሰላም ፈፅሞ የሚፈልገው አልመሰለም፡፡ ተቋሙ ለኢትዮጵያ ሰላም ያልቆመ ስለመሆኑ በርካታ መረጃዎችን መጥቀስ ቢቻልም፣ በቅርቡ የሆነው ደግሞ ዓላማው... Read more »

አዲሱ የትምህርት ዘመንና የፓንዳ ፓክ ፕሮጀክት

ሁሌም አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር “አዲስ” ሆነው ከተፍ ከሚሉት ሁነቶች አንድ ከሁለት እስከ ሶስት ወራት ተዘግተው የነበሩ ትምህርት ቤቶች መከፈት ሲሆን፤ ይህም ሚሊዮኖችን የሚመለከት ዐቢይ አገራዊ ጉዳይ ከመሆኑ አኳያ በየዓመቱ የብዙዎችን ትኩረት... Read more »

በሀይል ሳይሆን በሀሳብ

የሰው ልጅ ህልውናውን ካገኘባቸው ምክንያቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ሀሳብ ነው። ህልውናውን ከሚያጣባቸው ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ደግሞ የሀይል የበላይነት ነው ይባላል። ሀሳብና ሀይል ሆድና ጀርባ ናቸው። ሀሳብ በሀይል ሲፈርስ፣ ሀይል በሀሳብ ይገነባል። ሀሳባችሁን... Read more »

አዲሱ ምዕራፍና የኛ ሚና

ሰሞኑን በተለየ መልኩ በድምቀት የተፈጸመው የአዲስ መንግስት ምስረታና ባዕለ ሲመት፤ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊያን ታላቅ ሁነት ነበር።አዎን ኢትዮጵያውያን በእጅጉ ሲጠይቁ የኖሩት ለእዚህም ትልቅ ዋጋ የከፈሉበት አዲስ ስርዓት ወደ አዲስ ምዕራፍ የተሸጋገረበት ታላቅ ወቅት ነው።... Read more »