የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ወሰን ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን በዚህ ሳምንት አሳውቀዋል። የተስማሙባቸው ጉዳዮች ዝርዝር ገና ይፋ ስላልተደረገ ብዙ ማለት ባይቻልም ሁለቱም ተደራዳሪዎች ደስተኛ እንደሆኑ ግን ግልጽ... Read more »
ህይወት በተመሳሳይ ሂደት ውስጥ ስትሰነብት ትሰለቻለች። አንዳንዴ የተለየ ጣዕም መስጠት ይገባል። ለዚህ ደግሞ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ እራስን ለየት ባለ ሁኔታ ላይ ማግኘት ጥሩ ነው። በሚገጥሙን አሉታዊ ነገሮች ደጋግመን የምንቆርጠው ተስፋ ይለመልም ዘንድ፤... Read more »
ትምህርት የዜጎችን ሁለንተናዊ አቅም የመለወጥ አቅም አለው:: ይህ የሚሆነው ግን በአግባቡ ከተሰጠና ቅቡልነቱ ከተረጋገጠ ነው:: እናም ይህንን ለማረጋገጥ እንደአገር ብዙ ተግባራት መከወን እንዳለባችው እሙን ነው:: አንዱና ዋነኛው ግን ብቃት የተላበሰ ተማሪ ከማንኛውም... Read more »
የህዝባችን የፖለቲካ እውቀት ቀን በቀን እያደገ ነው:: ፖለቲካውን የሚተነትነው ሰው ቁጥር ከኑሮ በፈጠነ ሁኔታ ቀን ከቀን እያሻቀበ ነው:: በቅርቡ ሀገራችን በፖለቲካ ተንታኞች በኩል ራሷን እንደምትችልም ምንም ጥርጥር የለውም:: ይሄ ቀላል እመርታ አይደለም::... Read more »
ታላቁ የነጻነት ታጋይና የፖለቲካ መሪ የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ ለትምህርት የተለየ ፍቅር እንደነበራቸው ይነገራል። ብዙ ጊዜ ስለእርሳቸው ሲነሳ “ዓለምን መለወጥ የሚያስችል ብቸኛው መሳሪያ ትምህርት ነው” የሚለው አባባላቸው ሳይጠቀስ የማይታለፈውም ለዚሁ... Read more »
እንደ አገር የትምህርት ተደራሽነቱ የሰፋ ቢሆንም የጥራቱ ጉዳይ ግን ሁሉንም የሚያነጋግርና የሚያሳስብ ከሆነ ሰነባብቷል። ከዚህ ጋር ተያይዞም ችግሩን የተረዳው የትምህርት ሚኒስቴር የተለያዩ ሥራዎችን እየከወነ ነው። ከእነዚህ መካከልም የአመራር ለውጥ ላይ መሥራትና ጥራት... Read more »
ስብዕናቸው ማርኮን አልያም የተለየ ተፅዕኖ ፈጣሪነታቸውን ተመልክተን የምንከተላቸው ሰዎች በእኛነታችን ላይ የሚፈጥሩት ተፅዕኖ ቀላል አይደለም:: ይህ ተፅዕኖ በጎም መጥፎም ውጤት እኛ ላይ ሊያስከትል ይችላል:: ለዚህም ነው ለእኛ አርዓያ ይሆናል የምንለው ሰው ጠንቅቀን... Read more »
ተማሪ አሊ መሀመድ ኡመር ይባላል። የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ነው። በአፋር ክልል በዳርሳጊታ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቤት ይማራል። በትምህርቱ ጎበዝ ከሚባሉት ተርታ ይመደባል። ይሁንና ጦርነቱ እርሱንና ቤተሰቦችን ብዙ ዋጋ አስከፍሏቸዋል። በተለይም ሕወሓት አፋር... Read more »
መቼም ሰው ሆኖ የማይፈራ ሰው የለም። የምንፈራው ነገር ሊለያይ ይችላል እንጂ ሁላችንም የሆነ ነገር እንፈራለን። አንዳንዴ ግን የምንፈራው ነገር ሌላ ቢሆን ብዬ እመኛለሁ። እስኪ አሁን ክረምት ነውና በክረምት ከምንፈራው ዋነኛ ነገር እንጀምር።... Read more »
ሰዎች በሕይወት ዘመናቸው ማድረግ የሚፈልጉት አልያም መተግበር የሚያልሙት አቢይ ጉዳይ ይኖራቸዋል። ይህ ጉዳይ የሰዎች የዘወትር ሕልም አልያም ማሳካት የሚፈልጉት ዓላማና ግባቸው ነው። ይህን ግብ ደግሞ ሰዎች የመጨረሻ የስኬታቸው ጥግ አድርገው ሊወስዱት ይችላሉ።... Read more »