በኢትዮጵያ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ዘርፉ ላይ ትላልቅ ለውጦች መምጣታቸው ይነገራል። እነዚህ ለውጦችም የመጀመሪያ፣ ሁለተኛ እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መብዛት፤ የተማሪዎች ቁጥር መጨመርና ለሴት ተማሪዎች የሚሰጠው ትኩረት ከፍ ማለት እንደሆነም ይገለጻል። ይሁን... Read more »
ገና ወደ ግዛታቸው ስትገባ «ሕግ ያለው ፍርድ ቤት ብቻ ነው» የሚል በትልቁ የተጻፈ የራሳቸው ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፊት ለፊት ተጽፎ ታነባለህ። እናም የፈለገ ነገር ቢያደርጉህ እነኝህን ባለሥልጣናት መናገር አትችልም። መብቴ ተጣሰ ብለህ... Read more »
የኢትዮጵያ ትምህርት ዘርፍ ከሥርዓት እስከ አፈጻጸሙ ድረስ ከፍተቶች እንዳሉበት በተደጋጋሚ ሲነገር ይሰማል። የባለሙያዎችም የዘወትር ጥያቄ እንደሆነ ይስተዋላል። ምክንያቱም በዘረፉ የሚታየው የሥርዓት እና የአፈጻጸም ክፍተቶች ኢትዮጵያውያንን ብዙ ዋጋ እያስከፈሏት ነው። አሁን ላለችበትና እየገጠማት... Read more »
አዲስ ዓመት መጣ። እንደተለመደውም በአዲስ መልክ አዲስ ተስፋ ልንሰንቅ ተዘጋጅተናል። መቼም የሰው ልጅን የሚያኖረው ተስፋ ነውና ተስፋ ማድረግ መልካም ነው። አንዳንዶች ደግሞ ከተስፋም አልፈው እቅድ ማቀድ ሁሉ ከጀመሩ ሰንብተዋል። እሱም መልካም ነው።... Read more »
እንደ አገር የትምህርት ተደራሽነቱ የሰፋ ቢሆንም የጥራቱ ጉዳይ ግን ሁሉንም እያሳሰበ ከመጣ ሰነባብቷል፡፡ ችግሩን የተረዳው የትምህርት ሚኒስቴርም የተለያዩ ሥራዎችን ማከናወን ጀምሯል፡፡ ከእነዚህ መካከልም የትምህርት ጥራትን ሊያመጣ ይችላል የተባለለትና በብዙ መልኩ ለውጦችን እያስመዘገበ... Read more »
ስሙ ራሱ እንደሚያመለክተው አንቂነት ወይም በእንግሊዝኛው አክቲቪስትነት በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ህዝብን ማሳወቅ፣ መቀስቀስና ማስተማር ነው። ይህም “ማህበራዊ ወይም ፖለቲካዊ ለውጥ ለማምጣት የሚደረግ ጠንካራ የፖሊሲ ወይም የተግባር ዘመቻ” ከሚለው የኦክስፎርድ መዝገበ... Read more »
አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በወረራቸው የአማራና የአፋር አካባቢዎች በርካታ ትምህርት ቤቶችን በማፍረስ ትምህርት ጠል መሆኑን አሳይቷል። በዚሁ ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ለመፈናቀል ተገደዋል። ቡድኑ በሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ አማራና አፋር ልዩ ሃይልና... Read more »
ሰሞኑን የኢፌዴሪ ፍትህ ሚኒስቴር ገጽን እያየሁ ነበር። ብዙ የሚያስገርሙ ነገሮች አነበብኩ። መቼም የወንጀል አይነቱ እና ምክንያቱ ብዙ ነው። የግድያው ፤ የሙስናው፣ የማጭበርበሩ የሌላው ብቻ ምኑ ቅጡ። ለዛሬ እኔን የገረመኝን አንዱን ብቻ እንይ።... Read more »
ከሰሞኑ መነጋገሪያ ከነበሩ ጉዳዮች መካከል በጥንታዊቷና ከሁለት ምዕተ ዓመት በላይ የኢትዮጵያ መዲና ሆና ባገለገለችው የጎንደር ከተማ የተፈጠረው ከፍተኛ የመጠጥ ውሃ እጥረት ችግር አንደኛው ነው፡፡ ለከተማው የንጹህ የመጠጥ ውሃ መጠን በቀን 70 ሺህ... Read more »
እድሜው ከአስር አይበልጥም። በፊቱ ላይ ደማቅ ፈገግታ ይታያል። ከሌሎች አቻ ጓደኞቹ ጋር እንደበፊቱ እየቧረቀ ነው። ደስታው ከልክ አልፎ የናፈቃቸውን የክፍል ጓደኞቹን አሁንም አሁንም ያቅፋቸዋል። ከጓደኞቹ ተለያይቶ ስለከረመ ጊዜውን እንዴትና በምን ሁኔታ እንዳሳለፉ... Read more »