አንዳንዴ የእኛ ነገር ያናድዳል::ዓለም ከሚሄድበት አቅጣጫ በተቃራኒው መጓዝን ፋሽን አድርገነዋል:: ዓለም እየተጋገዘ እና እየተደራጀ ከአመት አመት አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ሲፈጥር እና ህይወቱን ሲያሻሽል እኛ ግን በተቃራኒው እየተደራጀን አንዳችን አንዳችንን ለማጥፋት ስንለፋ እንውላለን:: ያሳፍራል::... Read more »
ባለፈው ሳምንት ተቋማችን የአንድ ቀን ስልጠና አዘጋጅቶልን ነበር። ስልጠናውን የሰጡን ደግሞ ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ ነበሩ። ዶክተሩ ስለምን እያስረዱ እንደሆነ አሁን በማላስታውሰው ምክንያት ስለ ፌስቡክ ኮመንት አነሱና የደረሳቸውን ስድብ ነገሩን። ከዚያ በኋላ ለተወሰኑ... Read more »
የአራዳ ቋንቋ የሚጠቀሙ ወጣቶች አብዝተው “ኧረ ላሽ ላሽ” ሲሉ ይሰማል።ያልተመቻቸው አልያም ሲነገር ያልወደዱትን ጉዳይ ይቅርብኝ ለማለት ሲፈልጉ የሚጠቀሙት ነው።እኔም በመንገዴ ላይ በገጠመኝ ጉዳይ “ኧረ ላሽ” ማለት አማረኝ፡፡ ትክክለኛ ባልሆነ ጉዳይ ላይ አቋም... Read more »
ተማሪ ዳዊት ፍጹም የዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ነው:: ተማሪ ዳዊት ከድሃ ቤተሰብ የተገኘ በመሆኑ በርካታ ችግሮችን አሳልፏል:: እናቱን ላለማስቸገር ምሳ ሳይቋጠርለት ወደ ትምህርት ቤት የሚሄድባቸው ጊዜያት በርካታ ናቸው። እናቱም... Read more »
የ12ኛ ክፍል ፈተና ተጠናቅቋል:: በብዙ ድራማ ታጅቦ የተካሄደው ፈተና መጠናቀቁ ትልቅ እፎይታ ነው:: በእኔ ግምት የዘንድሮው ፈተና አንድ ትልቅ ሙከራ ነበር:: በዚህ የፈተና ሂደት ብዙ ጭንብሎች ተገፍፈዋል:: ፈተናን እንደ ፖለቲካ መሳሪያ የሚጠቀሙ... Read more »
ሰልፍ መያዝና ወረፋ መጠበቅ የእለት ከእለት አንዱ ተግባራችን ከሆነ ቆይቷል። ቢያንስ በቀን አንዴ ለሆነ ነገር እንሰለፋለን ወይም ረጅም ሰዓት ወረፋ እንጠብቃለን። በተለይም በመዲናችን አዲስ አበባ የማንሰለፍበት ወይም ወረፋ የማንጠብቅበትን ጉዳይ አውጥተን አውርደን... Read more »
የበይነ መረቡ ዓለም (ኢንተርኔት) ሥራዎችን ሁሉ ያቀለለ፣ መረጃዎችን በቀላሉ እንድናገኝና ለፈለግነው አካልም በቀላሉ እንድናስተላልፍ ያደረገ ነው። በኢንተርኔት አማካኝነት የየራሳቸው አገልግሎት ያላቸው በርካታ ፕላትፎርሞች ተፈጥረዋል። በአጠቃላይ ዓለምን መንደር አድርገዋል። ያም ሆኖ ግን ደካማ... Read more »
አብሮ መብላትና አብሮ መጠጣት ለእኛ ለኢትዮጵያውያን መገለጫችን ነው፡፡አኗኗራችንም ማኅበራዊ ነው፡፡በየዕለቱ ከሚፈላው ቡና ጀምሮ ማኅበር፣ በዓላት፣ ዝክር፣ ድግስና ግብዣ፣ ሰርግ፣ ለቅሶ፣ ዕድር…ነዋሪዎችን የሚያገናኙ፤ ለዘመናት ኅብረተሰቡን አስተሳስረው የኖሩና ያሉ ማኅበራዊነት ህያው ሆኖ እንዲኖር ያስቻሉ... Read more »
የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ሲሰጥ ፈተና ላይ የሚወልዱ እናቶች ያጋጥማል:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የ10ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ስለቀረ ክስተቱ የሚታየው 12ኛ ክፍል ላይ ነው:: ብዙ ጊዜ አገር አቀፍ... Read more »
አሁን አሁን ብሔራዊ ፈተናዎች ሲታሰቡ በየጊዜው ሁሉም አዕምሮ ውስጥ ብቅ ማለት የሚጀምረው የፈተና መስረቅና መኮራረጅ ጉዳይ ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞም በርካታ ተማሪዎች ተጎድተዋል። በማለፍና በመውደቅ ማለት ነው። ሳያውቅ ዩኒቨርሲቲ የገባው ከአቅሙ በላይ... Read more »