ኅዳር እና የቆሻሻ ነገር

ዛሬ ኅዳር 12 ነው ቀኑ። ታሪካዊ ቀን ነው። በዚህ ቀን ብዙ ኢትዮጵያውያን በፋሺስት ጣልያን መስዋእትነት የከፈሉበት ቀን ነው። ከዚያ በተጨማሪ ግን የዛሬው ቀን በመላው ኢትዮጵያ ጽዳት የሚካሄድበት ቀን ነው። ከየቤቱ ቆሻሻ እየወጣ... Read more »

 ‹‹መቀመጥ መቆመጥ››

በድርጅታችን ካለፈው ሳምንት ጀምሮ እስከ ትናንት ድረስ በጠቅላላ የአዕምሮና የአካል ደህንነት (General Wellness) ላይ የሚያተኩር ሥልጠና ተሰጥቶ ነበር። ሥልጠናውን የሰጡት የጤና እና የስፖርት ባለሙያዎች፤ እንዲሁም ለበርካታ ዓመታት ሥልጠና በመስጠት ልምድ ያዳበሩ ባለሙያዎች... Read more »

 አካል ጉዳተኞች በአዲሱ ሥርዓት ትምህርት

ኬሪያ ጀማል ትባላለች:: የ18 ዓመት ወጣት ነች:: በድሬዳዋ ከተማ በየማርያም ትምህርት ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን ወደዚህች ምድር ስትመጣ ጀምሮ ነው ሁለት እጆቿን ያጣችው:: ቢሆንም ግን ለእሷ እግሮቿ በተፈጥሮ የተሰጧት ገጸበረከት ሆነውላታል::... Read more »

ሕዝባቸውን የማያውቁ ሪልስቴቶች

በአገራችን ውስጥ ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት ችግር መኖሩ ይታወቃል፡፡ ችግሩ ለዘመናት የተከማቸ መሆኑንም በተለያዩ አካላት በተለያዩ ጊዜያት የተከናወኑ ጥናቶች ያለመክታሉ፡፡ በተለይም በከተሞች አካባቢ የሚታየው የመኖሪያ ቤቶች ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ... Read more »

ተጠያቂነት እንዲኖር እንተዋቸው

እኛ ቤት የእህቴ ልጅ አለ፡፡ የአንደኛ ክፍል ተማሪ ነው፡፡ በትምህርቱ ደህና የሚባል ልጅ ቢሆንም እንደ ማንኛውም ልጅ ጨዋታ ያታልለዋል፡፡ በዚህም የተነሳ የቤት ሥራውን በተደጋጋሚ ይዘነጋል፡፡ በቀደምም የሆነው ይሄው ነው፡፡ እናቱ በተደጋጋሚ የቤት... Read more »

 በግል ትምህርት ቤቶች ክፍያ የሚፈተኑ ቤተሰቦች

የግል ትምህርት ቤቶች በአገሪቱ ያላቸው የትምህርት አገልግሎት ድርሻ ከፍተኛ መሆኑን ማንም አይክድም። በተለይም ከትምህርት ጥራት ጋር በተያያዘ የመንግስቱን ትምህርት ቤት ባስናቀ መልኩ ጥሩ መሻሻሎችን ያመጡ ናቸው። ተወዳዳሪነትን ከመፍጠርም አኳያ የማይተካ ሚናን ተጫውተዋል።... Read more »

ትራማዶል እና ውሳኔው

ሰሞኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለስልጣን ትራማዶል የሚባለው መድሀኒት ያለ ሀኪም ፈቃድ እንዳይሸጥ ውሳኔ ማስተላለፉን በመግለጫ ተናግሯል። ይሄ መድሀኒት እስከዛሬ እንደ አንዳንድ ቀላል መድሀኒቶች እንዲሁ ያለ ሀኪም ትእዛዝ ተጠቃሚው የፋርማሲ ባለሙያውን በማማከር ብቻ... Read more »

«ሕይወት መቅጠፊያ ፍቃድ» በ3ሺ ብር!

በትራፊክ አደጋ በዓለም ላይ በየዓመቱ ከ1.3 ሚሊየን በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን እንደሚያጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በኢትዮጵያም በቀን 13 ሰዎች በዓመት ደግሞ 4680 ያህል ዜጎች ሕይወታቸውን በዚሁ አደጋ ምክንያት እንደሚያጡ የቅርብ ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ በኢትዮጵያ ይህን... Read more »

አንጀት አርስ የፖሊስ ጥበብ

የብዙዎችን አንጀት ሲያቃጥል የነበረ ሌባ ወይም ወንጀለኛ ሲያዝ የብዙዎችን አንጀት ያርሳል። አንጀት የሚያርሰው ደግሞ አስደማሚው የፖሊስ ጥበብ ነው። ሙያቸውን በጥቅም በሚሸጡ የሙያ ከሃዲዎችና በስንፍና ሙያውን ባስደፈሩ አንዳንድ ምግባረ ብልሹ ፖሊሶች ወቀሳዎች ቢኖሩም፤... Read more »

ንባብና ቋንቋ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት

ሁሉም ቋንቋዎች ከአገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት ጋር በተጣጣመ መልኩ በጥንቃቄ ተጠንተው ወደ ትምህርት አገልግሎት ከተቀየሩ የቋንቋ ተናጋሪዎች የተሻለ መደበኛ ትምህርት ማግኘት እንደሚችሉ ማንም የሚያምነው ጉዳይ ነው፡፡ ይህ ከተደረገ ጥናቶች እንደሚሉት ማህበረሰቡ ባህሉን፣ ታሪኩን... Read more »