ፈር የለቀቁ የባህል ሙዚቃ ክሊፖች

ሰሞኑን የወጣ አንድ የሙዚቃ ቪዲዮ የበርካቶችን ቀልብ ስቧል። የሙዚቃ ክሊፑ “እናትዋ ጎንደር” ይላል። በዩቲዩብም በአጭር ጊዜ ብዙ ተመልካችና አድናቆት አግኝቷል። ሙዚቃውም ይሁን የሙዚቃው ቪዲዮ ላይ ያሉትን ቴክኒካዊ ጉዳዮች ለባለሙያዎች ወደ ጎን ትተን... Read more »

ከባህል የተጣሉ የባህል አልባሳት ዲዛይኖች

የጥምቀት በአል በመላው ኢትዮጵያ ካለፈው ረቡእ የከተራ በአል ጀምሮ በድምቀት ተከብሯል። ትናንትና ዛሬም ከጥምቀት በኋላ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሚከበሩ ሀይማኖታዊ በአላት የበአሉ ስሜት እንዳለ ነው። ጥምቀት ከሀይማኖታዊ አንድምታው ባሻገር የአደባባይ በአል... Read more »

 ማማከር ወይስ ማማረር?

የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት የሚያስፈልገው አንድ ሰራተኛ(ባለሙያ) በሆነ ዘርፍ ላይ ዕውቀት ለመጨመር ነው። ይህም በመጀመሪያ ዲግሪ ከሚያውቀው በላይ ልዩ ክህሎት ለማዳበር ማለት ነው። በአጭሩ በአንድ ጉዳይ ላይ የዳበረና የበቃ ግንዛቤ እንዲኖረው ማለት ነው፡፡... Read more »

ላንባዲና

ዓይኖቼ አያዩም ብርሃን የላቸው በልጅነቴ ድሮ አጥቻቸው ልቤን ተሰማው እንግዳ ነገር ምርኩዝ ይዤ ነው የሚያውቀኝ ሀገር ዓለም ታየቺኝ ባንቺ ውስጥ ሆና በፍቅር ኩራዝ በላምባዲና እንዲል ቴዴ አፍሮ በሙዚቃው ለአይነ ስውራን የፍቅር፣ የእውቀት... Read more »

ጥበብ የገሃዱን ዓለም እውነታ ሁሉ ማንጸባረቅ አለበት?

የጥበብ ዋነኛውና ትልቁ አላማ የአንድን ማህበረሰብ መልካም እሴት መገንባት ነው። የነበረና የኖረን የማህበረሰብ መልካም እሴት እንዳይናድና ወደ መጥፎ አቅጣጫ እንዳያመራ መጠበቅም የጥበብ አንዱ ኃይል ነው። ያው ጥበብ ሲባል አንዱና ዋነኛው ሙዚቃ ነውና... Read more »

ሀገር እና ታማኝ ልቦች…

ወቅታዊውን የኑሮ ውድነት በማስመልከት ሃሳቤን በጥያቄ ልጀመር። ለእናንተ ኢትዮጵያዊነት ምንድነው? በዚህ ታላቅ ጥያቄና መልስ ውስጥ ራሳችሁን አስቀምጣችሁ ተከተሉኝ:: ሀገር የታማኝ ልቦች ነጸብራቅ ናት:: ብዙ እውቀት ብዙ ጥበብ፣ ብዙ ማስተዋል ሊኖረን ይችላል እንደ... Read more »

በእውቀትና እውነት ሀገርን የመገንባት ተልዕኮ

 በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍናና የአንትሮፖሎጂ ምሑሩ ፕሮፌሰር ምንዳርያለው ዘውዴ በመለስ ዜናዊ አመራር ወቅት ከተባረሩ 40 ምሑራን መካከል አንዱ ናቸው። በአንድ ወቅት ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳነሱት የመባረራቸው መንስኤ ምክንያት የለሽ ነው። ለዚህም... Read more »

በቤት የሌለ ነገርን በሀገር መጠበቅ

የእኛ ነገር በጣም አስገራሚ ነው። ብዙ ነገራችን የተቃረነ ነው። የምንፈልገው እና የምንሆነው ለየቅል ነው። ነገሩ ሰፊ ስለሆነ ዛሬ እሱን አንተነትንም። ብቻ ከሚስገርሙ የእኛ ባህሪዎች መካከል አንዱን ብቻ ዛሬ ላንሳ። እሱም ምንድን ነው... Read more »

 ሲስተሙ እና መመሪያው

ባለፈው ሰሞን ለአንድ ጉዳይ በአቅራቢያዬ የሚገኝ ወረዳ ሄጄ ነበር። እንደተለመደው የወረዳው ግቢ በትርምስ ተሞልቶ ማን ለምን ጉዳይ አንደመጣ በማይታወቅበት መልኩ የቅዳሜ ገበያ መስሏል። እኔ የሄድኩት ደግሞ ወሳኝ ኩነት የሚባለው ከገበያም በላይ የሚደምቅ... Read more »

የምንፈራው ሕግን ወይስ አስፈፃሚውን?

በተማርኩበት አንድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ውስጥ በአንድ ወቅት ይህን ተመለከትኩ። ቁጥራቸው የበዙ ተማሪዎች የጋራ መመገቢያ አዳራሽ ውስጥ በመመገብ ላይ ናቸው። ተመግበው ከጨረሱ በኋላም የተመገቡበትን ሰሀን ወደ ቦታው መመለስ የመመገቢያ አዳራሹ ሕግ ሲሆን... Read more »