የሰኔ እና የመስከረም ወር ከትምህርት ጋር በጥብቅ ይቆራኛሉ። መስከረም የትምህርት መጀመሪያ ነው፤ ሰኔ ደግሞ መጨረሻ። በመስከረም ተማሪዎች ለመገናኘት ይነፋፈቃሉ፤ በሰኔ ደግሞ ከትምህርት እፎይ ብለው ትንሽ ዘና ለማለት የሚጓጓበት ነው። የሰኔ ወር አገር... Read more »
አዋጅና ሕግ፣ ደንብና መመሪያ ሲወጣ ያለአንዳች ሰበብና ምክንያት አይደለም።ጉዳዩ ትኩረት ተሰጥቶት በአስፈላጊነቱ ታምኖበት እንጂ ። ይህ በድንጋጌ ሰፍሮ አግባብ ባለው መመሪያ የሚዘጋጅ ህግ ደግሞ በአግባቡ ተፈጻሚ ይሆን ዘንድ የግድ ይላል፡፡ እንደ እኔ... Read more »
ዕለታዊው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወርሃ ግንቦት 15 ቀን 1955 ዓ.ም ዕትም አፍሪካ እንዴት አንድነቷን መስርታ ኃያል ሆና ለመውጣት ጥረት እንደጀመረች ያስነብባል።ጋዜጣው ግንቦት 15 ቀን 1955 ዓ.ም በፊት ገፁ ‹‹ሠላሳ የአፍሪካ መሪዎች የተገኙበት... Read more »
ከጠዋቱ 1:30 አካባቢ ይሆናል። ከሰርቪስ ወርጄ በፈጣን እርምጃ ወደ ቢሮ ልገባ እየገሰገስኩ ነበር። ከኋላየ ‹‹እህት›› የሚል ድምፅ ሰማሁ፣ ጥሪው እኔን የሚመለከት ስላልመሰለኝ ወደኋላ ሳልዞር መራመዴን ቀጠልኩኝ። ሁለተኛ ሲጠራኝ ግን እሱም ከኔ እኩል... Read more »
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከሰባት ዓመታት በፊት ያነበብኩት አንድ የአጀንዳ ርዕስ ዛሬ ድረስ ትዝ ይለኛል። ርዕሱ ‹‹ዘቅዝቃችሁ ትከሉት በሪፖርት ይፀድቃል›› የሚል ነበር፡፡ መልዕክቱ በዘመኑ ክረምት በመጣ ቁጥር የችግኝ ተከላ ዘመቻ ቢደረግም የሚተከለው... Read more »
መምህር ፍቅሬ ሀብቴ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቡልቡላ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር ናቸው። በመምህርነትና በርዕሰ መምህርነት ለ21 ዓመት አገልግለዋል። በዚህ ቆይታቸው በሁለተኛ ዲግሪ ስኩል ሊደርሽፕ ትምህርትን በዩኒቨርሲቲ ደረጃ ተከታትለዋል።... Read more »
አንዳንድ ሰዎች ለሆነ ጉዳይ ምክንያት መፍጠር ሲሹ በዘመንና ጊዜ ያሳብባሉ። ሁሌም እንዲህ ባሰቡ ጊዜ መነሻ መድረሻቸው ያው መከረኛ ጊዜና ዘመን ይሆናል። እነዚህ ሰዎች በየጨዋታቸው መሀል ‹‹አይ ጊዜ ! ›› ማለትን ያበዛሉ። ዘመኑን... Read more »
የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር የስነ ዜጋና ስነምግባር ትምህርት ለማስተማሪያነት ባቀረበው መፅሐፍ ምዕራፍ አራት ላይ እንዳስቀመጠው፤ ሥነምግባር ማለት፡- በምንኖርበት ማኅበረሰብና አካባቢ ተቀባይነትን ያገኘ መልካም ባሕርይን መላበስና መተግበር ማለት ነው። ሥነምግባራችን ከአስተዳደጋችን፣ አኗኗራችንና ሥነልቦናችን ጋር... Read more »
በየጊዜው የሚስተዋለው ፈጣን የከተሞች ዕድገት እሰየው ያስብላል። ቀድሞ በአሮጌ ገጽታቸው የሚታወቁ በርካታ አካባቢዎች ዛሬ በዘመናዊ ሕንጻዎች ተተክተዋል። ትናንት ያለአንዳች ፋይዳ ዓመታትን የዘለቁ ስፍራዎች አሁን ይበል በሚያስብል ተግባራት መታየት ጀምረዋል። እንደ እኔ ዕምነት... Read more »
ከማንም በፊት “ንባስል”ን ካለበት ፈልፍላ በማውጣት፣ ተገቢውን ኪነጥበባዊ ስፍራ በመስጠት ለዓለም አደባባይ ያበቃችው እውቋ ገጣሚት መቅደስ ጀንበሩ ናት። መቅደስ (ግን ምነው ድምፅዋ እንደዚህ ጠፋ??) የመጀመሪያ የሥነግጥም መድበሏን ከግጥሞቿ አንዱና ወካይ በሆነው ርእስ... Read more »