«በሕግ ያስቀጣል»ቃል ወይስ ተግባር?

ወቅቱ ክረምቱ አልፎ በጋው የገባበት፣ ፀሀይ ከልቧ ደምቃ የምትወጣበት ነው፡፡ እርግጥ ነው ጥቅምት ሲብት አንስቶ ‹‹አለሁ›› ማለት የጀመረው ቅዝቃዜ ሕዳር ጀምሮ ይበረታል፡፡ እንዲያም ሆኖ የበጋዋ ፀሀይ አኩርፋ አትውልም። ማለዳ በስሱ ታይታ እስከ... Read more »

የሰልጣኞች ቅበላና ስልጠና በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ

በጣሙን ከመለመዱ የተነሳ ይመስላል ካለ ዩኒቨርሲቲ መመረቅ ያለ አይመስለንም። ዩኒቨርሲቲ ያልገባ ሁሉ ምንም አይነት እውቀት የታጠቀ ሁሉ እስከማይመስለን ድረስ በዩኒቨርሲቲዎች ተማርከናል። ግን ደግሞ ሕይወትን ስንቃኛት ምንጯ አንድ አይደለም፤ መንገዷም የተለያየ ነው። ያንዳንዱ... Read more »

 የሕዳር በሽታ እንዳይለምድብን!

በተለምዶ ‹‹የሕዳር በሽታ›› እየተባለ የሚጠራ በዳግማዊ አጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት የተከሰተ ወረርሽኝ ነበር፡፡ ይህ የሆነው ከመቶ ምናምን ዓመታት በፊት ነው፡፡ በዘመኑ እንደ አሁኑ የረቀቀ የመመርመሪያ ቴክኖሎጂ የለም፡፡ ክስተቱ እንደ ቁጣ (መለኮታዊ ኃይል)... Read more »

 ሰው የሚግባባው በምንድነው?

በደርግ ጊዜ ነው አሉ። አንድ የደርግ ካድሬ ወደ ገጠር ዘምቶ ገበሬውን ሰብስቦ ስለአብዮቱና መሰል ጉዳዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ እየሰጠ ነው። በንግግሮቹ ውስጥ ‹‹ሌኒን እንዳለው፣ ስታሊን እንዳለው፣ ማርክስ እንዳለው….›› እያለ በወቅቱ ከደርግ ካድሬ አፍ... Read more »

 መንገዶች ያለ ዕቅድ ነው የሚፈርሱት?

ባለፈው ዓርብ ጠዋት ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በር ላይ ከሚገኙ ጫማ ከሚያጸዱ ልጆች ከአንደኛው ጋ ጫማዬን ለማስጠረግ ልቀመጥ ስል መንገድ የሚያጸዱ ሴቶች አካባቢውን በአቧራ ጉም አስመሰሉት፡፡ እያጨሱት ጫማ የሚያጸዱት ልጆች ጋ ደረሱ፡፡ ልጆቹ... Read more »

 ናሽናል አቪዬሽን በግሥጋሴ ጎዳና

በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ቀደም ያለ ታሪክ ቢኖረውም ብዙም አልተስፋፋም። በተለይ ከአፍሪካ አህጉር አኳያ ሲታይ ታሪኩ ቢጎላም አሰራርና እድገቱ ቀርፋፋ ብቻ ሳይሆን አንዳንዴ የኋሊትም ይመለሳል፡፡ ለዚህ ደግሞ አሁን የሚታየው የትምህርት ጥራት ጉድለት... Read more »

 አርታኢዎቹ የት ናቸው?

ሰሞኑን ከአንድ የሀገራችን ታዋቂ የቴሌቪዥን ጣቢያ አንድን ጉዳይ ስታዘብ ከረምኩ፡፡ በዚህ ጣቢያ የተላለፈው ዝግጅት ጊዜው የራቀ አይደለምና በርካቶች ያስታውሱታል የሚል ግምት አለኝ፡፡ ሁሌም በጣቢያው በተለመደ ሰዓት የሚቀርበው ሳምንታዊ ዝግጅት በአብዛኛው ችግሮችን በግልጽ... Read more »

የሠለጠነ ዜጋ ወቃሽ ሳይሆን ነቃሽ ነው

ብዙዎቻችን ወቃሾች ነን እንጂ ችግሩን ለመቅረፍ ራሳችን ጥረት አናደርግም። ለምሳሌ፤ ሕግ ባለመከበሩ መንግሥትን እና ሕግ የጣሱ አካላትን እንወቅሳለን። ‹‹መቼ ይሆን እዚች ሀገር ላይ ሕግ የሚከበረው?›› እንላለን፤ ዳሩ ግን የመፍትሔው አካል ለመሆን አንሠራም።... Read more »

ስድብ የጀግንነት ወይስ የፍርሃት?

አንድ የሥራ ባልደረባዬ የነገረኝ የራሱ ገጠመኝ ነው። ጠዋት በታክሲ ወደ ሥራ ቦታ እየሄደ ነው። ለትራንስፖርት ከከፈለው ውስጥ የ5 ብር መልስ አለው። ቢጠብቅ ቢጠብቅ መልስ ረዳቱ አልሰጠውም። መውረጃው ሲደርስ ከታክሲው እየወረደ ‹‹መልስ ስጠኝ››... Read more »

በተማሪዎች ውጤት የተንፀባረቀው የመምህራን ምዘና

ምዘና ባደጉት ሀገራት ረጅም እድሜ ያለውና የተለመደ አሠራር ነው። ከዚህ አኳያ ምዘና ለሙያ ብቃት፣ ለአሠራር ጥራትና ለአገልግሎት ቀልጣፋነት ያለው ፋይዳ በቀላሉ የሚታይ አይደለም። ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ የጤና ባለሙያ አመልካቾች የሙያ ፈቃድ... Read more »