ትምህርት በአፍሪካ

ከሰባቱ የዓለማችን አህጉራት አንዱን ብቻ ይዞ የተነሳው ርዕሳችን “አንዱን” በሚለው ምክንያት ጠባብ ይምሰል እንጂ ሰፊ ነው። ለስፋቱ ምክንያቶቹ ብዙ ቢሆኑንም፣ አህጉሪቱ ከዓለም በስፋት 2ኛዋ፤ በሕዝብ ቁጥርም ከእስያ ቀጥሎ 2ኛዋ፤ በስፋት የ30.3 ሚሊዮን... Read more »

 ተፈጥሮን የሚቆጣጠሩ እና ተፈጥሮ የምትቆጣጠራቸው

በ19ኛው እና በ20ኛው ክፍለ ዘመን በነበረ የጂኦግራፊ ፅንሰ ሀሳብ የአካባቢ ውሳኔ (Environmen­tal determinism) የሚባል ነበር፡፡ አካባቢ (ተፈጥሮ) የሰውን ልጅ ሕይወት ሲቆጣጠር ማለት ነው፡፡ የዚህ ተቃራኒ ደግሞ አካባቢን መቆጣጠር (Environmen­tal Possibilism) ይባል ነበር፡፡... Read more »

ተፈጥሮን የሚቆጣጠሩ እና ተፈጥሮ የምትቆጣጠራቸው

በ19ኛው እና በ20ኛው ክፍለ ዘመን በነበረ የጂኦግራፊ ፅንሰ ሀሳብ የአካባቢ ውሳኔ (Environmental determinism) የሚባል ነበር፡፡ አካባቢ (ተፈጥሮ) የሰውን ልጅ ሕይወት ሲቆጣጠር ማለት ነው፡፡ የዚህ ተቃራኒ ደግሞ አካባቢን መቆጣጠር (Environmental Possibilism) ይባል ነበር፡፡... Read more »

 የከፍተኛ ትምህርት ዓለም አቀፋዊነት

«ዓለም አቀፋዊነት» እማይገባበት ስፍራ የለም። ከወዝ አደራዊ ዓለም አቀፋዊነት (ዓለምን በሁለት ተቃራኒ ጎራ በሰነጠቀው ማርክሲስት ርእዮተ-ዓለማዊ አገላለፅ «ፕሮሌታሪያን ዓለማቀፋዊነት») ጀምሮ እስከ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ድረስ የጽንሰ-ሀሳቡ አገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ናቸው። በርካታ ጥናቶች... Read more »

ትምህርት – የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ልዩ ትኩረት

እንደ ማንኛውም ጊዜ፣ ዘንድሮም የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እዚህ፣ የአህጉሪቱ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ይካሄዳል። በመሆኑም፣ መዲናዋ አዲስ አበባም እንደ ምንጊዜውም እንግዶቿን ለመቀበል፣ ተቀብላም በጥሩ ሁኔታ ለማቆየት፤ አቆይታም በኋላም ለመሸኘት አስፈላጊውን ቅድመ... Read more »

ተሠርተው ካላለቁ ፈርሰው ቢያልቁ!

አንዳንድ ሙያዊ ነገሮች ለተራው ዜጋ ግልጽ አይሆኑም። ከእነዚህ ሙያዊ ነገሮች በተደጋጋሚ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ የመንገዶች ግንባታ ነገር ነው። አንዳንድ መንገዶች ሲፈርሱ ሳይ በተሻለ ጥራት በአዲስ መልክ ሊሠሩ ነው ብዬ አስባለሁ። ከዛሬ ነገ የሚያልቁበትን... Read more »

 ሲያከብሩን እንከበር!

በዚህ ሳምንት የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩት የቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ ስም በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ሲታወስ ነበር:: በተለይም ‹‹ሲጂቲኤን›› የተባለው ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ሰፋ ያለ ሐተታ ሠርቶ ነበር:: ሌሎች ዓለም አቀፍ መገናኛ... Read more »

 የጥበበኛ ተብዬ ጥበበኞቹ ጥበብ እስከ ምን?

አንዳንዴ ነገሮች ከመስመር ባለፉ ጊዜ በእጅጉ ያስተዛዝባሉ፡፡ እንዲህ አይነት አጋጣሚዎች ደግሞ የሰውን ልክና ማንነት ጭምር የሚጠቁሙ ናቸው። ሁሌም ቢሆን ለአንድ ጉዳይ ልኬታ ሲበጅለት፣ መስመር ሲዘረጋለት አመኔታው ይጎላል፡፡ አንዳንዶች ግን አጋጣሚውን ባገኙ ጊዜ... Read more »

ጥምቀትን የሚያስታውሱኝ ሙስሊም አባት

ከሦስት ዓመታት በፊት የጥምቀት ዕለት ነው። ከወሰን ወደ ሲኤምሲ ሚካኤል የሚወርደው ሰፊ አስፋልት መንገድ ግራ ቀኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዓርማ ያለባቸው ባንዲራዎች ተሰቅለዋል፡፡ ከሰዓት፣ 8፡00 አካባቢ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ከሲኤምሲ ወደ ወሰን... Read more »

 በ2016 ዓ.ም ወደ ተግባር የተገባባቸው የለውጥ ስራዎች

 ዩኒቨርሲቲዎችን በተልዕኮና በትኩረት መስክ ተለይተው እንዲሰሩ ማድረግ ለትምህርት ጥራትና በአገራችን እንዲገነባ ለምንፈልገው ብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ወሳኝ መሆናቸውን ሳይታክት ሲናገር የቆየው የትምህርት ሚኒስቴር በያዝነው ዓመት ቃሉን አክብሮ ወደ ስራ የገባ መሆኑን፤ ቃልን ወደ... Read more »