አንደበታችን ሆይ! መልካም … መልካሙን አርግ !

አብርሃም ተወልደ በህይወታችን ብዙ ነገሮችን አይተናል፤ ሰምተንማል፡፡ በአንዳንዶቹ ስናዝን በሌሎቹ ስንደሰት ስንቱን አልፈናል:: አንዳንዱን ስንረሳ አንዳንዱን ደግሞ ተሸክመን ኖረናል፤ ለዘመናት ከኅሊና የማይጠፉ ሁሌም የሚጎረብጡ ንግግሮች አሉ፡፡ በበጎ በኩል ደግሞ በህይወታችን ያሳለፍናቸው መልካም... Read more »

የመጨረሻው ንጉሥ መወለድ

ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ የተወለዱት ከ128 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሐምሌ 16 ቀን 1884 ዓ.ም ነበር። ተፈሪ መኮንን ከአባታቸው ከልዑል ራስ መኮንን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ የሺ እመቤት ሐረርጌ ውስጥ ኤጀርሳ ጎሮ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 መጋቢት ሁለት ቀን 1968 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጸጉሩን ሹርባ በመሰራቱ ምክንያት ስለተከሰሰ ወንድ ተከታዩን ዘገባ አስነብቦ ነበር። ጸጉሩን ሹሩባ ተሰርቶ የተያዘው ወንድ ልጅ ከክሱ ነጻ ሆነ አፍሮ ጸጉሩን ሹርባ ተሰርቶ... Read more »

የጥቁር አንበሳ አርበኞች ድል

ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የመሠረቱት የጥቁር አንበሳ ጦር በነቀምት አካባቢ የሰፈረ የኢጣሊያ ጦር አየር ኃይል ላይ ጥቃት ከፍቶ በእሳት ያወደመው ከ84 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሰኔ 20 ቀን 1928 ዓ.ም ነበር። ፋሽስት ኢጣሊያ ኢትዮጵያን... Read more »

የአጼ ዮሐንስ መታሰቢያ

አፄ ዮሐንስ ከደርቡሽ ጋር በተዋጉበት (በኋላ ዮሐንስ ተብሎ በተሰየመው) ተራራ አናት ላይ “ዮሐንስ 4ኛ ከደርቡሾች ጋር የተዋጉበት ስፍራ” ብሎ የደርግ መንግስት መታሰቢያ ያቆመላቸው ከ39 ዓመታት በፊት ሰኔ 14 ቀን 1973 ዓ.ም ነበር።... Read more »

አንጋፋው ጋዜጠኛ -ያዕቆብ ወልደማሪያም ሲታወሱ

የ “ዘ ኢትዮጵያን ሄራልድ” ጋዜጣ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ዋና አዘጋጅ አንጋፋው ጋዜጠኛ ያዕቆብ ወልደማሪያም የተወለዱት ከ91 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሰኔ 12 ቀን 1921 ዓ.ም ነበር። ጋዜጠኛ ያዕቆብ ወልደማሪያም ከአዲስ አበባ ወደ 320... Read more »

ዘመን አይሽሬው አዲስ ዘመን

አንጋፋው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው ከ79 ዓመታት በፊት ግንቦት 30 ቀን 1933 ዓ.ም ነበር። አዲስ ዘመን ጋዜጣ በመጀመሪያ እትሙ የፊት ገጽ ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ በፋሺስት ጣሊያን ወረራ ምክንያት አምስት ዓመታት... Read more »

ቀለማማው ዘረኝነትና “ዴሞክራሲያዊቷ”አሜሪካ

 እርግጥ ነው ቀለሞች በየዲሲፕሊኑ የሚጫወቱት ሚና ቀላል አይደለም። ከሃይማኖት እስከ ባህል፤ ከጥበብ እስከ ሥነ-ልቦና፣ ከሰው ሠራሽ እስከ ተፈጥሮ ወዘተ ሁሉ ድርሻቸውና አስተዋፅኦአቸው በቀላሉ የሚታይ አይደለም። በዚህ መሀል ችግር ወዳለበት ፖለቲካና አያያዙ ስንመጣ... Read more »

አዲስ ዘመንድሮ

ታህሳስ 7 ቀን 1965 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ አንድ ሰው ገድላችኋል ተብለው 500 ሰዎች መከሰሳቸውን በተከ ታዩ ዘገባ አስነብቦ ነበር፡፡ በአንድ ሰው ሞት 500 ሰዎች ተከሰሱ እስካሁን ድረስ በሕግ ታሪክ ውስጥ... Read more »

እቴጌ ምንትዋብ – ብርሃን ሞገሳ ስትወሳ

በመሪነት ብቃታቸው ከተመሰከረላቸው ኢትዮጵ ያውያን ሴቶች አንዷ የሆኑት የአጼ በካፋ ባለቤት ፣ የአጼ ኢያሱ ዳግማዊ (የቋረኛ ኢያሱ) እናትና የአጼ ኢዮአስ አያት እቴጌ ምንትዋብ ብርሃን ሞገሳ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ከ247 ዓመታት በፊት... Read more »