አንጋፋው ጋዜጠኛ -ያዕቆብ ወልደማሪያም ሲታወሱ

የ “ዘ ኢትዮጵያን ሄራልድ” ጋዜጣ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ዋና አዘጋጅ አንጋፋው ጋዜጠኛ ያዕቆብ ወልደማሪያም የተወለዱት ከ91 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሰኔ 12 ቀን 1921 ዓ.ም ነበር። ጋዜጠኛ ያዕቆብ ወልደማሪያም ከአዲስ አበባ ወደ 320... Read more »

ዘመን አይሽሬው አዲስ ዘመን

አንጋፋው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው ከ79 ዓመታት በፊት ግንቦት 30 ቀን 1933 ዓ.ም ነበር። አዲስ ዘመን ጋዜጣ በመጀመሪያ እትሙ የፊት ገጽ ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ በፋሺስት ጣሊያን ወረራ ምክንያት አምስት ዓመታት... Read more »

ቀለማማው ዘረኝነትና “ዴሞክራሲያዊቷ”አሜሪካ

 እርግጥ ነው ቀለሞች በየዲሲፕሊኑ የሚጫወቱት ሚና ቀላል አይደለም። ከሃይማኖት እስከ ባህል፤ ከጥበብ እስከ ሥነ-ልቦና፣ ከሰው ሠራሽ እስከ ተፈጥሮ ወዘተ ሁሉ ድርሻቸውና አስተዋፅኦአቸው በቀላሉ የሚታይ አይደለም። በዚህ መሀል ችግር ወዳለበት ፖለቲካና አያያዙ ስንመጣ... Read more »

አዲስ ዘመንድሮ

ታህሳስ 7 ቀን 1965 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ አንድ ሰው ገድላችኋል ተብለው 500 ሰዎች መከሰሳቸውን በተከ ታዩ ዘገባ አስነብቦ ነበር፡፡ በአንድ ሰው ሞት 500 ሰዎች ተከሰሱ እስካሁን ድረስ በሕግ ታሪክ ውስጥ... Read more »

እቴጌ ምንትዋብ – ብርሃን ሞገሳ ስትወሳ

በመሪነት ብቃታቸው ከተመሰከረላቸው ኢትዮጵ ያውያን ሴቶች አንዷ የሆኑት የአጼ በካፋ ባለቤት ፣ የአጼ ኢያሱ ዳግማዊ (የቋረኛ ኢያሱ) እናትና የአጼ ኢዮአስ አያት እቴጌ ምንትዋብ ብርሃን ሞገሳ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ከ247 ዓመታት በፊት... Read more »

የደርግ የመጨረሻ ቀናት

 ኢትዮጵያን ለ 17 ዓመታት ያስተዳደረው ወታደራዊ መንግሥት «ደርግ» አማጺ ቡድን እያለ በሚጠራው ኃይል ከሥልጣን የተወገደው ከ29 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም ነበር:: ከ1966ቱ አብዮት አንስቶ ኢትዮጵያን ለ17 አመታት... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 ታህሳስ 8 ቀን 1965 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ደረቅ ቼክ በመጻፍ “የመጀመሪያዋ አጭበርባሪ” ያላት ግለሰብ ስለመከሰሷ የሚገልጽ ዘገባ አስነብቦ ነበር:: ለመጀመሪያ ጊዜ በቼክ አጭበረበረች የተባለች ተከሰሰች በባንክ ተቀማጭ ገንዘብ ሳይኖራት ያላት... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ነሐሴ ዘጠኝ ቀን 1962 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ስንዴ ሰርቆ በኩሊ አሸክሞ ወደ ቤቱ የወሰደ ወንጀለኛ ላይ የተላለፈ ፍርድን በተከታዩ ዘገባ አስነብቦ ነበር። የሰረቀውን ስንዴ በኩሊ አሸክሞ ወደ ቤቱ የወሰደው በእስራት... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ረቡዕ ሐምሌ 8 ቀን 1962 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን በምንጭነት ጠቅሶ የኤሌክትሪክ ምሰሶ ይዘው ህይወታቸው ስላለፈ እናት ተከታዩን ዘገባ አስነብቦ ነበር፡፡ እመት እናኑን ኮረንቲ ገደላቸው በግምት 35 ዓመት... Read more »

ጥበብ በዘመነ- ኮሮና

ጥበብ መከሰቻዋ እልፍ ነው፤ መተላለፊያ መንገዷም እንዲሁ ብዙ ነው። የአገራችን የኪነ ጥበብ ጉዞ በሥነ ጽሁፍና በሙዚቃ ዘውጎች ዘለግ ያለ ዓመታትን ያሳላፈ ቢሆንም የእድሜውን ያህል እያደገና እየጎለመሰ የሚሄድ አይመስልም። ለዚህ ማሳያው ቀደም ባሉት... Read more »