የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና ተዋቂ ጸሃፊ የነበረው ቤንጃሚን ዲዝራኤሊ እንደተናገረው አለም የምትገዛው ተራ ሰው እንደሚያስብው የስልጣን ወንበር በተቆናጠጡት ሰዎች አይደለም። አለም የምትገዛ ባለስልጣናትን በሚቆጣጠሩት እና የአገዛዝ ፍልስፍና ወይም ርዕዮተ አለሙን በሚቀርጹ... Read more »
የወንበሩ ምቾት ሳይቀመጡ የሚገምቱት ነው። አንድ ቀን ቁጭ ብዬበት ዘላለም ቆሜ ልኑር የሚያስብል ዓይነት። ከጋዜጠኞች የቀረ ያለ አይመስልም። በግርምት ቆሜ ዙሪያውን አየሁ። ከዳንኤል ታደሰ እና አለም ቸርነት ጋር ዓይን ለዐይን ተገጣጠምን፤ ገረመኝ።... Read more »
መሐል ፒያሳ ከምትገኝ አንዲት ካፌ ውስጥ በቅርቡ ከአሜሪካ ከመጣች አንድ የአክስቴ ልጅ ጋር ተቀምጫለሁ:: ከአክስቴ ልጅ ጋር በእድሜ እኩዮችና የልብ ጓደኛሞች ነን። ባህር ማዶ እንደማደጓ የአገራችንን ቋንቋ ያልረሳች፣ ወግና ባህሏን ያልሳተች ሙሉ... Read more »
ኖህ ከመንበሩ ነኝ፤ ይድረስ ለሰፈራችን መራዥ ሐኪሞች።ከሠላሳ ዓመታት በላይ ያላማቋረጥ ደብዳቤ ጽፌላችሁ ነበር።አንዳችሁም ለደብዳቤዎቼ ምላሽ አልሰጣችሁም ።ፖስታ ቤቶች ደብዳቤዎችን ለሠፈራችን ሰዎች ማድረሱን ተውት እንዴ? ወይስ መራዥ ሐኪሞች ደብዳቤው ደርሷችሁ ካነበባችሁ በኋላ መልስ... Read more »
እማማ በለጡ፤ እማማ ዙፋን እና አቶ አሸብር ሶስቱም ቡና የሚጣጡ ጎረቤታሞች ናቸው። ሁል ጊዜ ቡና እየተጠራሩ ፖለቲካውን ሲያቦኩት ይውላሉ። በመንደሩ ከእነርሱ ውጪ ያለ አይመስላቸውም። ሰፈሩ ያለእነርሱ ጭራሽ ሊኖር እንደማይችል እርግጠኞች ናቸው። እነርሱ... Read more »
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወንበዴዎች እየፈጠሩት ካለው ምስቅልቅል ጋር ተያይዞ በሰፈራችን ሰዎች እና በአቶ አሻግሬ ልመንህ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ እየተካረረ እና መስመር ስቶ ሰፈራችንን ሊያስብለው ምንም አልቀረውም፡፡ የጸባቸው መነሻም አቶ አሻግሬ በኃላፊነት ለመጠበቅ... Read more »
ለሙሉ አካል ሕልውና ሲባል ከጣቶች መካከል አንዷ ጣት የማይድን ተዛማች በሽታ ሥር ከሰደደባት የሕመሟን ቦታ ቆርጦ ማስወገድ የሕክምናው አንድ ጥበብ ነው። ምክንያቱም ይህች ጣት ካልተወገደች በስተቀር ችግሯ የከፋ ይሆናልና ነው። በመሆኑም የበሰበሰ... Read more »
ትዕግስት ጸንቶ የሚቆይ በጎነት ነው። ደስ የማይሉ ሁኔታዎችን በዝምታ መቋቋም ትልቅ ትዕግስትን ይጠይቃል። የሚያበሳጭ ከባድ ችግር ሲያጋጥም በእርጋታ መጠበቅ መቻል ታጋሽ መሆንን ያንፀባርቃል። የሰው ደም የሚያፈስን ‹‹ሥራ ለሠሪው እሾህ ላጣሪው›› ብሎ በመታገስ፣... Read more »
መቼም የክፉ ነጋዴ ነገር ለብዙ ጉዳይ ምሳሌ ይሆናል። ክፉ ነጋዴ በራሱ መክበር ሳይሆን በባልንጀራው መክሰር ይደሰታል አሉ ። እንደው እናንተዬ ባይልለት እንጂ ጉዳቱ እኮ በእሱ ይብስ ነበር። ክስረት ይሉትን ትልቅ ዕዳ ከትከሻው... Read more »
ከወትሮው በአንድነቱ እና ራሱን ችሎ ለመቆም በሚያደርገው ትግል ለሌሎች አርአያ መሆን የቻለው «ኀርየነ – ነጻነት የሸማቾች ማህበር» ከሰሞኑ ከሚዛን ጋር ተያይዞ በተፈጠረ ችግር በሸማቾች ማኅበር አባላት መካከል ትልቅ ውዝግብ አስነስቶ ሲያጨቃጭቅ ሰንብቷል፡፡... Read more »