ደጁም ቤቱም እሳት የሆነባቸው ሴቶቻችን

ኮሮና ከምድረገጽ ጠፍቶ ወደ ቀደመ የህይወት ዘይቤው ለመመለስ የማይጓጓ ሰው የለም:: ታዲያ ሁሉም ሰው አንድ አይነት ጉጉት የለውም:: ወደ ስራ መመለስን የሚናፍቀው ብዙ ነው:: መሰባሰብ ፣ መጨባበጥና መተቃቀፍም ያማረው በገደቡ ምክንያት ተማርሯል::... Read more »

አገር የቋጠረችው ጥሪት በጠራራ ፀሐይ ሲጣራ ዜጎች ምን ይሉ ይሆን?

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎችን ጥቅማጥቅም ለማሻሻል ነሐሴ 8 ቀን 2011 ዓ.ም መመሪያ አውጥቷል። መመሪያው ተመላሽ የማይደረግ ተንቀሳቃሽ ስልክና ላፕቶፕ ተገዝቶ ለከፍተኛ ኃላፊዎቹ እንዲሰጥ ያዝዛል። የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ከአንድ... Read more »

አዲስ አበባ የምትካስበት የፍትህ ዘመን እየመጣ ይሆን ?

አውሎ ነፋስ ፣ አውሎ ምድር ፣ አውሎ ባህር ፣ አውሎ ዝናብ ፣ አውሎ ደመና ፣ አውሎ ሰማይ ፣ አውሎ ጨረቃ ፣ አውሎ ከዋክብት ፣ አውሎ ገጠር ፣ አውሎ ከተማ … አውሎ አዲስ... Read more »

‹‹ቁ – ሟርተኞቹ ›› መስከረም 30ን ያልማሉ

ከሳምንት በፊት ምርጫ ቦርድ ምርጫውን በተያዘለት ጊዜ ማካሄድ እንደማይችል አሳወቀ፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም የቦርዱን ጥያቄ በአብላጫ ድምጽ ተቀበለ፡፡ ቀጥሎ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችን ሰብስበው ምርጫውን ለማራዘም የሚያስችሉ አራት አማራጮችን አቀረቡ:: ይህን... Read more »

ምን ተሻላት አፍሪካ ?

አፍሪካውያን ዓለም አቀፉን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር ከሚፍጨረጨሩት መንግሥ ቶቻቸው ጋር ኩኩሉ እየተጫወቱ ነው። ኮሮና ቫይረስ አፍሪካውያን ደጅ አርፍዶ በመድረሱ ሳይሆን አይቀርም ቁጥራቸው ቀላል የማይባል አፍሪካውያን ትከረት አልሰጡትም።በአጉሪቱ አታድርጉ የሚባለውን የሚያደርጉ ፤ ተው የተባሉትን... Read more »

እንኳን አደረሰህ ኮሮና !

በአዲስ አበባ በሚገኙ በነባር ሰፈሮች ህይወት እንደ ቀድሞ እየፈሰሰች ነው። ምንም እንዳልተፈጠረ በዓሉን እንደቀድሞው ተሰባስበው በፌሽታ ያከበሩ ብዙዎች ናቸው። ፈጣሪን ማረን ፤ አድነን የምንለው ለወረርሽኙ ተመቻችተን ነው። በየሚዲያው የሚለፈፈው ለእርሱ ሳይሆን ለሌላ... Read more »

የጊዜ ወንፊት ያንጓለላቸው ኢትዮጵያውያን!

ጽንፈኛ ብሔርተኞች ከአንድነት ኃይሉ ለሚሰነዘርባችው ወቀሳ የሚሰጡት የተለመደ መልስ አለ። “ጭንብላችሁን አውልቁ !” አንዳንድ ጊዜ ይህ አባባል ትክክል ሆኖ ይገኛል። ፀጥ ባለ ባህር ላይ ሁሉም ካፒቴን ጀግና ነው እንዲሉ እውነተኛ ጀግና የሚታወቀው... Read more »

ሽሽት ከኮሮና ለማምለጥ

ከውጭ ተመላሾች በለይቶ ማቆያ ማዕከላት ለ14 ቀናት እንዲሰነብቱ እየተደረገ ነው፡፡ በማዕከላቱ በሚኖራቸው ቆይታ የጤና ምርመራ ተደርጎላቸው ከኮሮና ቫይረስ ነፃ ከሆኑ ሕዝባቸውን እንዲቀላቀሉ ይደረጋል:: ቫይረሱ ከተገኘባቸውም የሕክምና ክትትል ማድረግ ይጀምራሉ፡፡ ይህ ዛሬ በየትኛውም... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ሐሙስ ሐምሌ ሁለት ቀን 1962 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከልክ በላይ በመጠጣታቸው በፍርድ ቤት ቅጣት ስለተላለፈባቸው ሰካራሞች ተከታዩን ዘገባ አስነብቦ ነበር፡፡ 32 ሰካራሞች እያንዳንዳቸው 50 ብር ተቀጡ የአዲስ አበባ አምስተኛ ፖሊስ... Read more »

ዝንት ዓለም ተቀባዮች ሆነን ለመኖር የቆረጥን!

ኮሮና ኢትዮጵያ ገብቶ ሲሳዮቹን መቁጠር በጀመረበት ማግስት አገሪቱን የነቀነቀ ዜና ተሰማ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው መረጃ የኮሮና ቫይረስ በዓለም ላይ መከሰቱ ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጪ ከሚገኙ ትውልደ... Read more »