ድንቄም ድንቅ ሃሳብ

መልካምስራ አፈወርቅ የጠጅ ቤቱ ደጃፍና አካባቢው በሰዎች ትርምስ ታጀቧል፡፡ አብዛኞቹ እንዲያውም ሁሉም የሚባሉት የቤተ ታዳሚዎች ናቸው፡፡ ከእነዚህ መካከል በርካቶቹ በስካርና በሞቅታ ናውዘዋል፡፡ የዕለቱም ጫጫታ እንደተለመደው ነው፡፡ በቤቱ በራፍና በውስጥ በኩል የተደረደሩት አግዳሚዎች... Read more »

የክፉዎች ሰናይ ተግባር

 ጌትነት ምህረቴ ዛሬ ዘመን ላይ ዝናው የገነነው ማህበራዊ ሚዲያ የተፈጠረው ሰዎች ለበጎ ተግባር ይጠቀሙበታል ተብሎ ነው ፡፡ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ቁጥር መጨመርና የቴክኖሎጂውን ማደግ ተከትሎ እውነት ነው ብዙዎች በማህበራዊ ሚዲያ በመጠቀም ምርቶቻቸውን አስተዋውቀዋል፣መልካምና... Read more »

ያጠፉ ይሸለሙ!

ምህረት ሞገስ ‹‹በኢትዮጵያም ሆነ በየትኛውም አገር ቢገኙ ተሳደው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።›› በሚል በተደጋጋሚ ብዙዎች አስተያየት ሰጥተዋል። በትግራይ ክልል በአገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ጥቃት የፈጸሙና የማይካድራውን ጭፍጨፋ የተሳተፉ ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ንጹሃን... Read more »

ህግ አለማክበርና አለማስከበር በገደል እንደመከበብ

ምህረት ሞገስ ህግ በትክክል ፍትህን የሚያሰፍን የማያዳላ አንዱን ጠቅሞ ሌላውን የማይጎዳ መሆን ይጠበቅበታል። እንደዚህ ዓይነት ህግ የሁሉም ነገር መሰረት እና በእኩልነት የመኖር ውሃ ልክ መሆኑን አስመልክቶ ብዙዎች ይስማማሉ። በአገሪቱ ህግ መከበሩን ማረጋገጥ... Read more »

የክፋት ስም ተካዮች

ምህረት ሞገስ ስም ተካዮች በሁለት መልኩ ይገለፃሉ። አንደኛው በመልካም ሁለተኛው በክፉ። ስም ትልቅ በጎ ነገር በማድረግ ይተከላል። አስገራሚው ነገር እጅግ በጣም የከፋ መጥፎ ነገር በማድረግም ስም ይተከላል። በጎ አድራጊ ስሙ ከመቃብር በላይ... Read more »

ሙት ቀስቃሾች

ከትዝብት  አንዳንድ ነገረኞች ዕንቅልፍ ይሉትን አያውቁም። እጃቸው ረጅም ምላሳቸው ስል ነው። ድርጊታቸው ረቂቅ ሃሳባቸው እቡይ ነው። እንዲህ ዓይነቶቹ የክፋት ክሮች ሥራቸው በዋዛ ይነቀል አይምሰላችሁ። አናታቸው ሲጎተት እግራቸው አፈር ይዞ ይወጣል። አፈሩ ደግሞ... Read more »

‹‹ሳያጣሩ ወሬ ሳይገድሉ ጎፈሬ››

ወርቅነሽ ደምሰው ወዳጆቼ! እንደምን ከረማችሁ? ‹‹ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም›› አለ የሀገሬ ሰው። እድሜ ይሰጠን እንጂ ዘንድሮማ! የማንሰማው ጉድ የለም። የዘወትር ፀሎታችንን ከጉድ ይሰውረን ቢሆንም ያላሰበነውና ያልጠበቀነው ጉድ ከመቅጽበት ከሰማይ ወርዶ ዱብ እዳ... Read more »

በአዲስ አበባ- አዲስ መከራ እንዳይደራ

ሶሎሞን በየነ የዛሬን አያድርገውና ድሮ ድሮ እንዲህ እየተባለ ይዜም እንደነበር አውቃለሁ። ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ አገርም እንደሰው ይናፈቃል ወይ? ተብሎ የተዘፈነላት አዱ ገነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ በመጣው የኑሮ ውድነት... Read more »

ያበደው ገበያችንን ያሳበዱ ነጋዴዎች

እስማኤል አረቦ ‹‹ሀብታም መንግስተ ሰማያትን ከሚወርስ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላል›› የሚለውን ሃይማኖታዊ ጥቅስ በሰማሁ ቁጥር የእኛ ሀገር ስግብግብ ነጋዴዎች ትዝ ይሉኛል። መቀማትን እንጂ መስጠትን የማያውቁ፤ዋጋ መጨመርን እንጂ መቀነስን ያልተማሩ፤ መንጠቅ እንጂ... Read more »

ባለቤት አልባ ውሾችና ህንጻዎች

መልካምስራ አፈወርቅ  ‹‹ድሮ ድሮ ! ›› ብዬ ነገሬን አልጀምርም።የዛሬን አያድርገውና እያልኩም ጉዳዩን ማራቅ አልሻም።ላነሳው የፈለጉት እውነት አሁን እየሆነ ያለውን ሀቅ ነውና የታዘብኩትን እናገራለሁ።መናገሬ ለውጥ ካመጣ አሰዬው ነው።ካላመጣም አይገርመኝም።አዎ ! መናገሬን እቀጥላለሁ።ደሞ ለመናገር፡፡... Read more »