በዓድዋው የድል መንፈስ የአዲስ ታሪክ ባለቤት ለመሆን

 አፍሪካን ልክ እንደ ቅርጫ ስጋ በመበጣጠስና በመቆራረጥ በሚመቻቸው መጠን ማሳነስና ባሪያ አድርጎ ማስቀጠል የአውሮፓውያኑ የወቅቱ ህልም ነበር ። የወቅቱ ሀሳብ አመንጪ ፖርቹጋል ብትሆንም አውሮፓውያን በሁሉም አጋጣሚ አፍሪካን ለመበዝበዝ ተዘጋጅተው ነበር ። በአውሮፓውያን... Read more »

ሴትን ይዞ ወደ ብልጽግና ጉዞ

 ወቅቱ እኤአ 1908 ነው። በኒዮርክ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ጥቂት ሴቶች የተሻሻለ የሥራ ሰአትና ደመወዝ እንዲኖራቸው፣ የመምረጥ መብታቸው እንዲከበር አደባባይ በመውጣት ድምጻቸውን አሰሙ። ከአንድ ዓመት በኋላም የአሜሪካን ማህበራዊ የሴቶች ብሄራዊ ቀን በማለት ማወጁን... Read more »

ዓድዋን ማባከናችን የሚቆጨን መቼ ይሆን?

ኢትዮጵያ በኢጣሊያ ወራሪ ሰራዊት ላይ ያስመዘገበችው አንጸባራቂው የዓድዋ ድል ዛሬ፣ የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም፣ 127 ዓመት ሞላው። ታላቁ የዓድዋ ድል ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ ያደረገና ኢትዮጵያና ድሏ የጭቁኖች የነፃነት ምልክትና... Read more »

ዓድዋና ድሉ በየፈርጁ

 የዓድዋ ድል ልክ እንደ ጦርነቱ ሁሉ መልኩ ብዙ ነው። ከወታደራዊው ድል ባልተናነሰ ዲፕሎማሲያዊው፣ ሃይማኖታዊው፣ የነጭ የበላይነትን ዓይን ከሰበከት ማጋለጡ፤ ለጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ተምሳሌትነቱ፤ እላይ የነበረውን የዘረኝነት ርዕዮትን ከታች ማድረጉ ወዘተርፈ ሁሉ የዓድዋ... Read more »

አገር ማለት ለእኔ . . .

 ዛሬ፣ አገር ማለት . . . ለማለት የመፈለጌን ምስጢር ላመስጥር። እነሆኝ ጀምሬያለሁ . . . አገር ማለት በደምና በአጥንት የሚያቆሟት፤ ዋጋ ከፍለው፣ አኑረው የሚኖሩባት ስለመሆኗ ከዓድዋ ጀግኖች የተማርኩት በመኖሩ ነው «አገር ማለት»... Read more »

ድርቅ “የርሃብ ስንቅ” መሆኑ ይብቃ!

የንባባችን መደላድል፤ ድርቅ፡- በዝናብ መጥፋት ወይንም እጥረት መንስዔነት ለተራዘሙ ጊዜያት የሚፈጠር የተፈጥሮ ሚዛን መዛባት ነው ። ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን የድርቅን ዐውዳዊ ትርጉምን ለመበየን የመዝገበ ቃላት ድጋፍ ወይንም የሳይንሳዊ ምርምሮች ትንታኔ እጅግም አስፈላጊዎቻችን አይደሉም... Read more »

ዓድዋና ሌዎንቴቭ

«ታሪክ ራሱን አይደግምም፤ የእገሌ ዘመን፣ የምንትሴ ዘመን ከሚለው መመሳሰል ውጪ» ይላል አሜሪካዊው ፀሐፊ ማርክ ትዌይን፤ እርግጥ ነው ፀረ ቅኝ አገዛዝ ጦርነት በብዙ ሀገሮች ተደርጓል፤ በእስያ፣ በላቲን አሜሪካ፣ በአፍሪካ ለነፃነታቸው ለረጅም ዘመናት የታገሉና... Read more »

ዓድዋን ልንዘክረው ሳይሆን፤ ልንኖረው ይገባል!

ዓድዋ ዛሬ ነው ! ዓድዋን በድምቀት፣ በተለየ ወኔና ስሜት የሚያከብር ትውልድ አለ።ይህ መሆኑ ድርብ ደስታን የሚፈጥር ነው። ዓድዋ የአንድነታችን ዋልታና ማገር፣ የሰውነታችን ውሀ ልክ ነው። የነጻነትና የአንድነት ዋጋ ለሚገባው ይህ እውነታ ትርጉሙ... Read more »

ከምግብ በላይ የሆነው ስንዴ

ስንዴ ከሩዝ ቀጥሎ በዓለማችን በስፋት የሚመረት የሰብል ዓይነት ነው። በዓለማችን በድሃም ሆነ በሀብታም አገራት እጅግ ተፈላጊ የሆነ ሰብል ነው። ከምግብነት ባሻገርም ለአገራት ሰፊ የውጭ ምንዛሬን በማስገኘት በኩልም ሚናው ላቅ ያለ ነው። ለዚህም... Read more »

ወጣቱ የአባቶቹን አሻራ ማስቀጠል ይጠበቅበታል

 ወቅቱ አውሮፓውያን አፍሪካን በቀኝ ግዛት ስር ለማድረግ ዓይናቸውን ወደ አህጉሪቱ ያማተሩበት የታሪክ ምዕራፍ ነበር። በወቅቱ አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት በአውሮፓውያን እጅ ሲወድቁ፣ ኢትዮጵያን ለመውረር ቀይ ባሕርን ያቋረጠችው ጣሊያን ግን ዕቅዷ ሳይሳካላት ቀርቷል። በ1888... Read more »