የሽግግር ፍትህ- ሁሉን አቀፍ የፍትህ ሚዛን

የሽግግር ፍትህ የቅርብ ጊዜ እሳቤ ሳይሆን ከዲሞክራሲ ውልደት ጋር አብሮ የተወለደ የፍትህና የስርዐት ትግበራ ነው።ከክርስቶስ ልደት ወዲያና ወዲህ በመሪና ተመሪ የአስተዳደር ስርዓት ውስጥ ከዲሞክራሲ ጋር መሳ ለመሳ የቆመ እንደነበር የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲው ተመራማሪ... Read more »

ግድቡ ለኢትዮጵያውያን የኃይል እና የይቻላል መንፈስ ምንጭ ነው!

የዓለም አገራት አይናቸውን ኢትዮጵያ ላይ ከተከሉ ቆየት ብለዋል:: ልክ ሰጎን እንቁላል ስትፈለፍል አይኖቿን ከእንቁላሎቿ ላይ እንደማታነሳ ሁሉ የዓለም አገራት አይኖቻቸውን ኢትዮጵያ ላይ ተክለው ማንሳት ካቃታቸው ዓመታት እየተቆጠሩ ነው:: ሰጎንስ ፈልፍላ ስትጨርስ አይኖቿ... Read more »

በመደመር ትውልድ መጸሐፍ ላይ የደበበ እሸቱ ዕይታ!
በመጽሐፉ ምረቃ ወቅት የቀረበ

“የመደመር ትውልድ” በሚል ርዕስ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተጻፈው መጽሐፍ ማስተዋወቂያ መድረክ ላይ በመጽሐፉ ላይ ዳሰሳ ያደረጉ የስነ ጽሑፍ ባለሙያዎችና ምሁራን ሀሳባቸውን አጋርተዋል። በዕለቱ ከቀረቡት አስተያየቶች ለዛሬ የአርቲስት ደበበ እሽቱ... Read more »

የክፍለ ዘመናችን ታላቅ ግኝት

(የመጨረሻ ክፍል) እንደማንኛውም ግዙፍና አጓጊ ፕሮጀክት የጄምስ ዌብ የህዋ ቴሌስኮፕም በብዙ ውጣ ውረዶችና ፈተናዎች አልፏል ትለናለች ናዲያ፤ የተያዘለት በጀት በ20 እጥፍ ማደጉ፣ በስምንት ዓመት ይጠናቀቃል ሲባል 30 ዓመት መውሰዱ፤ ከመነሻ ሀሳቡ፣ ዕቅዱ፣... Read more »

ብልፅግናን በተሻለ መልኩ ማረጋገጥ የሚቻለው…

ደብረሲና ከአዲስ አበባ በ200 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ በሰሜን ሸዋ ዞን ስር ያለች ከተማ ናት።ከተማዋ በከፍታ ቦታ ላይ የምትገኝ እንደመሆኗ በጣም ቀዝቃዛ ናት።በዚሁ ቅዝቃዜዋ ምክንያት የከተማዋ ነዋሪዎች ጃኬቱንም፤ ሹራቡንም ፎጣውንም ደራርበው... Read more »

የኢትዮጵያ ሚዛን በኃያላኑ ዘንድ

 ኢትዮጵያ ጥንታዊ ሥልጣኔና ረጅም የመንግሥት ታሪክ ካላቸው ጥቂት ሀገራት አንዷ ናት። ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተተካውን ሊግ ኦፍ ኔሺን ከመሰሩት ሃምሳ የሚጠጉ ሀገራትም አንዷ የሆነች፤ እና በዓለም ላይ በሰላም አስከባሪነት እየተመረጠች ሰላምና... Read more »

ሃገራችንን ለመታደግ ወገናችንን እንጠብቅ

 ውብ ሀገሬ፣ ውብ ሀገሬ፣ ውብ ሀገሬ፤ ባንች እኮ ነው መከበሬ፣ መከበሬ፤ እናት አባት ቢሞት በሀገር ይለቀሳል፤ እህት ወንድም ቢሞት በሀገር ይለቀሳል፤ ሀገር የሞተ እንደሁ ወዴት ይደረሳል፤ …. ውብ ሀገሬ፣ ውብ ሀገሬ ……... Read more »

የሽግግር ፍትሕ – «ባይተዋሩ ቤተኛ»

መተከዣ፤ ይህ አምደኛ ምስኪኗንና አይተኬ አገሩን ሁሌም የሚመስላት በትራዠዲ ታሪኮችና ድርሰቶች ምንጭነት ነው። አገላለጹ «ሀሰት!» ተብሎ የመከራከሪያ አጀንዳ ይከፈትለት የማይባል እውነታ ስለመሆኑም ማስተባበል አይቻልም። ማሳያዎቹ ደግሞ ባለፉት ረጂም ዓመታት በዚሁ አንጋፋ ጋዜጣ... Read more »

ይሉኝታን እንደባሕል

ሀገራዊ እሴቶቻችን በርካታ ናቸው። በብዛታቸው ልክም ጥበቃን እያደረጉልን ይገኛሉ። የማንነታችን መሠረትና መለያም በመሆን ዘመናትን እንድንሻገር ያደርጉናል። በትናንት መነጽር ሳይቀር ራሳችንን እንድናየው ያስችሉናል። ዘመናትንም መመልከቻ መነጽሮቻችን ናቸው። ‹‹ አይ ትናንት ምናልባት ተመልሶ ቢመጣ... Read more »

«የሽግግር ፍትሕ” ተግባራዊ ሲሆን የደፈረሰው ይጠራ ይሆን?

በሽግግር ወቅት አገር ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ይፈታተኗታል።ግጭት፣ አለመግባባት፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ ሙስናና አለመስከን ተደራርበው ዜጎችን እረፍት ይነሱታል። የጠራው እስኪሰክን፣ የጎደለው እስኪሞላ፣ የበደለው እስኪክስና እውነት ከፍትሕ ጋር እስኪታረቅ ብዙ ውጥንቅጦች ዙሪያዋን ይከቧታል። “ግርግር... Read more »