የአገራዊ እሴቶቻችን «ትንሳኤ» ፈታኝ ተግዳሮቶች

የጽንሰ ሃሳብ ብያኔ፤ በቅድሚያ «እሴት» እና «ትንሳኤ» የሚሉት ሁለት ቃላት የተሸከሟቸውን ጽንሰ ሃሳቦች ፈታ አድርገን ለማብራራት እንሞክር፡፡ በጥንታዊያኑ የግሪክ ፈላስፎች መርህ መሠረት በአከራካሪና አወያይ ጉዳዮች ለመግባባት እንዲቻል አስቀድሞ መልዕክቱን በተሸከሙ ቃላት ብያኔ... Read more »

የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ፈተና

ይህ ሰሞን የምግብ (የዳቦ) ጉዳይ ሀገራዊ አነጋጋሪነቱ ጎልቱ የወጣበት ጊዜ ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገሪቷ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ስንዴን ኤክስፖርት ልናደርግ ነው ብሎ በይፋ ከማብሰሩ አፍታም ሳቆይ ቦረናን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በተከሰተው... Read more »

ዓባይ ለኢትዮጵያ ወንዝ ወይስ ሕይወት?

‹‹ዓባይ ለግብጽ ሕይወት ነው›› የሚለው የግብጾች ተደጋጋሚ ትረካ መፈክሩን ዓለም አቀፍ አድርጎታል። ለአንዳንዶች ዓባይ የምርምር የግብጽ ሕይወት ሲመስላቸው አንዳንዶች ደግሞ እውነታውን ውስጣቸው ቢያውቅም ለኢትዮጵያ ባላቸው አሉታዊ አመለካከት ብቻ እውነት አስመስለው ይተርኩላቸዋል። እዚህ... Read more »

ግብር መክፈል ለሀገር መታመን ነው

በመዲናችን አዲስ አበባ ሰሞኑን “ግብር ለሀገር ክብር” በሚል መሪ ሀሳብ የገቢ ንቅናቄ ማስጀመሪያና ለግብር ከፋዮች እውቅና አሰጣጥ ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡ በዚህ ዝግጅት ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የአዲስ... Read more »

 መኅልዬ መኅልዬ ዘ “እናት ምድር ባለውለታ”

 ሎሬት ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረእግዚአብሄር ባለፈው ሳምንት በ83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ የሚለው መርዶ የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ልብ ያለ ልዩነት የሰበረ ከመሆኑ ባሻገር በማህበራዊም ሆነ በመደበኛው ሚዲያ ሰፊ ሽፋን ማግኘቱ አገር ትልቅ... Read more »

 ‹‹የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች››

መቼም ይህን አባባል በሰማን ጊዜ ወደ አዕምሯችን ጓዳ ሰተት ብለው የሚመጡት ሁለት ፍጹም የሚመሳሰሉ ነገሮች ስለመሆናቸው የማይካድ ሃቅ ነው። ይሁንና ዛሬ ይህን አባባል ለጽሁፌ ርዕስ ገላጭ ነው ብዬ ስነሳ ታድያ ያለምክንያት አይደለም።... Read more »

የአስተሳሰብ ግዞት

 የጽንሰ ሃሳብ ማፍታቻ፤ “ግዞት፡- እስራት፣ ቅጣት፣ አንድን ሰው ከሚኖርበት አካባቢ፣ አገር፣ ባህል፣ ሥነ ልቦና፣ ማሕበራዊ መስተጋብር ወዘተ. በማውጣት ባዕድ ወደ ሆነ ማሕበረሰብ፣ ቦታ ወይንም አካባቢ በልዩ ጥበቃና ክትትል ውስጥ እንዲኖር አስገድዶ ማኖር... Read more »

‹‹ግባ›› አይሉት የዝናብ እንግዳ

 አበው ሲተርቱ ‹‹የሚያድግ ልጅ አይጥላህ የሚያልፍ ዝናብ አይምታህ ›› ይላሉ። ተረቱ ሁሉም በጊዜው መስመር ሊይዝ እርምጃህን በወግ አድርገው ለማለት ይመስላል›› ድንገቴው የሰሞኑ ዝናብ ግን እንደአባባሉ ቶሎ ያልፍ አይመስልም። ዘንቦ ባባራ ቁጥር ክፉ... Read more »

 ግብርናውን ከኋላቀርነት ለዘለቄታው ለማላቀቅ

አገራችን ኢትዮጵያ ከሶስት ሺህ ዘመናት ዘለግ ያለ የስልጣኔ ታሪክ ባለቤት በአገረ መንግስት ግንባታና ሉዓላዊነትን ጠብቆ በመኖርም ጥቂት ከሚባሉ አገራት ቀዳሚዋ ነች። በአንድነት፣ በቀደምት ስልጣኔና ለጠላት እጅ ባለመስጠት ብቸኛ ምስራቅ አፍሪካዊት የጥቁር ሕዝቦች... Read more »

ከብሔራዊ ቡድኑ ጎን የመቆም ትክክለኛው ጊዜ ዛሬ ነው

በቅርቡ በተካሄደው የኳታር ዓለም ዋንጫ ድንቅ አቋም ከነበራቸውና ለዋንጫም ይጠበቁ ከነበሩ ቡድኖች መካከል አንዱ የክሮሺያ ብሔራዊ ቡድን መሆኑ የሚታወስ ነው። በወቅቱ ክሮሺያ ቡድኗ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን ሲፈጽም፤ ወደ ግማሽ ማጣሪያ ያለፈው... Read more »