ልዩ ኃይልን መልሶ በማደራጀት ዘላቂ ሰላምን ማስፈን

 የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰ ከሰሞኑ ከመገናኛ ብዙኃን ጋር ቆይታ አድርገው ነበር፡፡ በዚህም ቆይታቸው በአገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት እና የጸጥታ ተቋማት ላይ እየተደረገ ስላለው ሪፎርም ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የዚህ... Read more »

 ጥንታዊው የሀገሬ “የዘመናዊ ዴሞክራሲ” መገለጫዎች

“ነገርን ከሥሩ…፤ የዚህ ጽሑፍ ዋና ርዕስ ቀድሞ ካልተብራራ በስተቀር ቢያንስ ሁለት መሠረታዊ ጉዳዮች እየተመዘዙ ሊያከራክሩ እንደሚችሉ እንገምታለን። “ጥንታዊ” ተብሎ “ዘመናዊ ዴሞክራሲ” መባሉ ተቃርኗዊ (Paradox) ይሉት ዓይነት ጥያቄ አያጭርም ወይ? በአሟጋችነቱ የተገመተ የመጀመሪያ... Read more »

የአገር ሉዓላዊነትን፣ የሕዝቦችንም ሰላምና ደህንነት በተሻለ መልኩ ለማስጠበቅ

ላለፉት አስርት ዓመታት በሀገሪቱ የሚገኙ ክልሎች የራሳቸውን ልዩ ኃይል ሲያደራጁና ሲያስታጥቁ ቆይተዋል። ይህንንም ተከትሎ ተግባሩ በዜጎች ዘንድ የተለያዩ ትርጓሜዎች ሲሰጠው ቆይቷል፡፡ አንዳንዶች ልዩ ኃይሉ የአንድን ክልል ሕዝብ ደህንነት ለማስጠበቅ ከፖሊስ ባሻገር ከፍተኛ... Read more »

 ይህ ጊዜ ያልፋል፤ ሁላችንም የምንናፍቀው አዲስ ቀን ይመጣል

አንዳንድ የድሮ ዘፈኖች የ“ድሮ”ነት አስታዋሾቻችን ናቸው። በዘፈን ግጥሙ ላይ ድሮነትን ካሳዩን ድምጻውያን አንዱ ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሠሠ ነው። “ምግብ እማ ሞልቷል አምላክ መች ነሳኝ /የፍቅር ራ’ብ ነው እኔን ያከሳኝ” ይለናል። ይህን ግጥም... Read more »

ድህረ-ጦርነትና ይዞታችን

በጥናትና ምርምርም ሆነ በተምሮ ማስተማር፤በእለት ተእለት ሕይወትም ሆነ ከልደት እስከ ሞት “ቁልፍ ቃላት” ከሚባሉት መካከል የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ የሆኑት ሁለቱ፣ “ቅድመ–” እና “ድህረ–” ናቸው ፤ በሁለቱ መካከል ያለው ያው እሳቱ የነደደበት፤... Read more »

 የሀገር ታሪክ በዘር እህል ይመሰላል

በዱሮ በሬማ ታርሷል!”፤ የተሸከሙትን መልእክት ልብ ብለን ሳንመረምር ለዕለት ተዕለት አኗኗራችን ከምንገለገልባቸው የተግባቦት ብሂሎቻችን መካከል አንዱ፤ “በዱሮ በሬ ያረሰ የለም” የሚለው አባባል ቀድሞ ይጠቀሳል፡፡ ሸምተን ወይንም አርሰን “የዕለት ጉሮሯችንን ለመድፈን” የምንመገባቸው የዛሬዎቹ... Read more »

 የሽግግር ፍትሕ ሂደቱ ሊመራባቸው የሚገቡ መርሆዎች እና የማስተባበር አደረጃጀት አማራጮች

የሽግግር ፍትህ ሂደቱ ሊመራባቸው የሚገቡ መርሆዎች በሀገራችን የሚታሰበው የሽግግር ፍትሕ ሂደት የሚከተሉትን መርሆዎች ባማከለ መልኩ የሚቀየስ እና የሚተገበር መሆን ይኖርበታል:: 1-1 ሀገራዊ ባለቤትነትን ማረጋገጥ፡ የሽግግር ፍትሕ ሂደት በመሠረቱ አንዲት ሀገር በራሷ ለራሷ... Read more »

የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ፤

የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ትናንት በተለያዩ እና ወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ የሰጡ ሲሆን፤ ትኩረቱም ጠንካራ እና ወጥ የሆነ አንድ አገራዊ የመከላከያ እና... Read more »

ከፉክክር ወደ ምክክር

ዓለምና እኛ ያልተግባባንበት ወይም ደግሞ ልዩነት የፈጠርንበት አንድ መስመር የማይሞላ፣ የገነገነ ልማድ አለ፤ የፉክክር መንፈስ – ትንሳኤን በፉክክር ውስጥ የመፈለግ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ልማድ። የዓለም መልክ የምክክር መልክ ነው። የዓለም ስልጣኔ የውይይትና የተግባቦት... Read more »

 ለትግራይ ሕዝብ ሰላም፣ ዴሞክራሲ እና ልማት

የታሪክ ድርሳናት እንደሚስረዱትም፤ የኢትዮጵያ ታሪክ ከ3000 ዓመታት በላይ ወደ ኋላ ይመዘዛል። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ የተለያዩ መንግስታዊ አስተዳደሮችና ሥርዓቶች ተፈራርቀዋል። እንደ ሀገርና ሕዝብ እነዚህ ሂደቶችን አልፈን አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። ከ1966 ዓ.ም... Read more »