መልኩን የቀየረው የህጻናት ጉልበት ብዝበዛ

የጎዳናውን ዳር ይዘው ወደላይና ወደታች የሚወርደውን መንገደኛ ‹ተመዘን ›እያሉ የሚማፀኑ ህፃናትና ታዳጊዎችን ማየት የተለመደ ነው:: ምንም አይነት መጠለያ በሌለበት ነው ቀኑን ሙሉ አላፊ አግዳሚውን ‹‹ተመዘን›› ሲሉ ይውላሉ:: አንዳንዶቹም የያዙት የክብደት መለኪያ ሚዛን... Read more »

 የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ . . . የፍትሕና የሰብዓዊነት የተጠያቂነትም ውሃ ልክ

የዓለምን የፖለቲካ ሽኩቻ ከቀየሩና ተጠያቂነትን ካሰፈኑ የፖሊሲ ሥርዓቶች አንዱ ከላይ ለርዕሴ የመረጥኩት ጽንሰ ሀሳብ ነው። ጽንሰ ሀሳቡ በታማኝነትና በፍትሐዊነት፤ በተራማጅ እሳቤም ሰብዓዊነትን መሠረት አድርጎ የሚንቀሳቀስ ሲሆን በዋናነት ወንጀለኞችን ለፍርድ የሚያበቃ፤ ተበዳይን ደግሞ... Read more »

 ሰላም የምንሻ ሁሉ የሰላሙ ሂደት ባለቤት ልንሆን ይገባል

 «አስተማማኝ ሰላም ለዘላቂ እድገትና ብልጽግና ነው» የምትለው ይቺ አባባል በተለያዩ ግዜያት በበርካታ ምሑራንና ፖለቲከኞች ስትነገር እንሰማለን። ምን አልባትም አብዛኛው ልሂቅ ከሚያስማሙ መሠረታዊ ሀሳቦች መካከል ቀዳሚዋም ትመስለኛለች። ለዚህ ማሳያችን ዛሬ አደጉ የምንላቸው ሀገራት... Read more »

«መሆኑ ላይቀር…!?»

 «ያ የድል ብስራት ትንሳኤ መሆኑ ላይቀር ስንት ተሞከረ !? የምድር ነገሥታትና የሃይማኖት ጀሌዎች ተማከሩ፤ ሴራ አሴሩ፤ አሾፉ፤ ተዘባበቱ፤ ችንካር ቸነከሩ፤ ጦር ሰበቁ ፤ መቃብር አስጠበቁ ፤ የውሸት ወሬ አስወሩ ፤ ተሰረቀ አስባሉ... Read more »

ቋንቋችን ልማት ዓርማችን ደግሞ ሰላም ይሁን

ከሰሞኑ የክልል ልዩ ኃይልን አስመልክተው የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ፣ የክልል ልዩ ኃይል እንደገና ሪፎርም ተደርጎ እንደሚደራጅ መግለጫ መስጠታቸው ይታወቃል። ይህ መልዕክት ከተላለፈ በኋላ ግን ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት... Read more »

 “የፋሲካ ልጆች አሳዛኝ ፍጻሜ”የመንደርደሪያችን መደላድል፤

በዚህ ሳምንት ውስጥ በክርስትና እምነት ተከታየች ዘንድ በጾምና በፀሎት ሲታወሱ የሰነበቱት ቀናት ሰሙነ ሕማማት በመባል ሲጠሩ የዛሬው ዕለትም ቀዳሚት/ቅዳም ሥዑር (በተለምዶ ቅዳሜ ሹር ወይንም የተሻረው ቅዳሜ) ተብሎ ተለይቷል። በነገው ዕለተ ፋሲካም “ጌታችን... Read more »

የመረዳዳት ባህል ከበዓላት ሰሞን እንዲሻገር…

በበዓላት ሰሞን በመገናኛ ብዙኃን ከምንሰማቸው ወሬዎች መካከል ‹‹… ሕዝበ ክርስቲያኑ በዓሉን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን ይገባል … ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር አቅም የሌላቸው ወገኖችን በመርዳት ሊሆን ይገባል …›› የሚሉት አገላለፆች ይገኙበታል።ከቀናት... Read more »

አንድ መከላከያ፤ አንዲት ጠንካራ አገር

በኢትዮጵያ የሚገኙ ክልሎች ‹‹ልዩ›› በሚል ስያሜ የፖሊስ ኃይል ማደራጀት የተጀመረው በሚሊኒየሙ መግቢያ በሶማሌ ክልል ከኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ጋር ከነበረው የሽምቅ ውጊያ ጋር በተያያዘ መሆኑን የታሪክ ድርሳናት ይጠቁማሉ። ባለፉት አመታትም... Read more »

የበዓል ገበያውን ለማረጋጋት

በሀገሪቱ የኑሮ ወድነቱ ከወር እስከ ወር ከዓመት እስከ ዓመት በየጊዜው ማሻቀቡና ተባብሶ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በየጊዜው የሚያወጣቸው መረጃዎችና በማኅበረሰቡ ላይ የሚታየው የኑሮ ጫና ያመላክታል። በየጊዜው እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ወድነት አሁን ላይ... Read more »

 የክልል ልዩ ኃይል አዲስ አደረጃጀትና የትግበራ አቅጣጫ

ወቅታዊ አገራዊ አጀንዳ ከሆኑት ሰሞነኛ ወሬዎች መካከል የክልል ልዩ ኃይ(ሎች)ል ጉዳይ አንዱ ነው። የክልል ልዩ ኃይል አባላትን ወደ ሌሎች የጸጥታ መዋቅር የማስገባት ሥራ በመላ አገሪቱ እየተተገበረ እንዳለ የመንግሥት መግለጫ ከሰሞኑ አሳውቋል። ይሁን... Read more »