ሀገራዊ ሰላሙን ዘላቂ ለማድረግ

ለሁለት ዓመታት ያህል የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ይብቃ ተብሎ፣ ሰላማዊ ድርድር ተደርጎ፣ የሰላም እንቅስቃሴዎች ከተጀመሩ እነሆ ከስድስት ወራት በላይ ተጉዘናል። ባለፈው እሁድ ሚያዚያ 15 ቀን 2010 ዓ.ም ደግሞ በወዳጅነት አደባባይ ‹‹ጦርነት ይብቃ፤... Read more »

 «ጦርነት ይብቃ ሰላምን እናጽና፤»

እንደ ልጅ መሆን ነው መደሰት መፈንደቅ ፣ ባለን ነገር ሁሉ መገረም መደነቅ፣ ሰላም ማለት ለኔ መሞላት በተስፋ፣ ነገን አምኖ መኖር ከዛሬ እንዳይከፋ፣ እርጉዝ እንደመሆን ወይ እንደ ገበሬ፣ በሆዴ ልጅ ይዤ ዘር ከአፈር... Read more »

«ከምንም ነገር በላይ በጋራ መልማት እና ሰላማችንን ማጠናከር የጋራ ዕጣችን መሆኑን አውቀን መንቀሳቀስ መቻል አለብን»አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት

 /የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ «ጦርነት ይብቃ፤ ሰላምን እናጽና» በሚል መሪ ሀሳብ በተካሄው ሰላም የማፅናትና የዕውቅና መርሐ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልእክት ሙሉ ቃል /  “ከፌዴራል መንግሥት ጋር የጀመርናቸው መልካም... Read more »

የስፖርት ፌዴሬሽኖች ራሳቸውን ለመቻል ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው

ዘመናዊ ስፖርት መዘውተር ከጀመረ ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ በተቆጠረባት ኢትዮጵያ፤ የተደራጀና ወጥ የሆነ አሠራር የዘርፉ መሠረታዊ ችግር በመሆን ቀጥሏል። የሕዝባዊና መንግሥታዊ አካላት ኃላፊነቶች መጣረስ ስፖርቱ እንዳያድግ ማነቆ ሆኖት ቆይቷል። በዓለም አቀፍ ውድድሮች... Read more »

 “ዓውዳችን ሰላም፤ ቋንቋችን ልማት እና አብሮነት መሆን ይኖርበታል” – አቶ ደመቀ መኮንን፣ ም/ጠ/ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ “ጦርነት ይብቃ፤ ሰላምን እናጽና” በሚል መሪ ሀሳብ በተካሄደው ሰላም የማፅናት የዕውቅና መርሐ ግብር ላይ ያደረጉት ንግግር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ... Read more »

መኃልየ-መኃልይ ዘ ሰላም ጀግና ፤

 ቁምላቸው አበበ በአማራ ባህል፣ ቱሪዝምና ማስታወቂያ ቢሮ፤ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት፤ በደቡብ መገናኛ ብዙኀን፤ በጋዜጠኝነትና በታሪክ ባለሙያነት ያገለገሉ ሲሆን፤ የደቡብ ኤፍ ኤምን ከባልደረቦቻቸው ጋር በመሆንም አቋቁመዋል።በፌዴራል ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅትና በአለ በጅምላ በኮሙዩኒኬሽን... Read more »

 የመረዳዳትና የመተጋገዝ እሴቶቻችን እንዲዳብሩ

የሰው ልጆች ሕይወት በፈተና የታጀበ እንደመሆኑ መጠን በኑሮ ውጣ ውረድ ውስጥ ማለፍን ይጠይቃል። ኑሮ በአንድ በኩል ሲሞላ፤ በሌላ በኩል እየጎደለ ቀዳዳው እየበዛ ማግኘትና ማጣት እየተፈራረቁ የሚቀጥል ሂደት ነው። በዚህ ረጅም የሕይወት ሰንሰለት... Read more »

የሰላም አምባሳደር በመሆናቸው እናመሰግናለን

 የታሪክ ተመራማሪና የፍልስፍ አዋቂውፕሮፌሰር ዩቫል ኖህ ሐረሪ አለማችን ካፈራቻቸውና ድንቅ ስራዎችን ካበረከቱ ምሁራን መካከል በበርካቶች ዘንድ በግንባር ቀደምትነት ስማቸው ይጠቀሳል። እስራኤላዊው ፕሮፌሰር በተለይም Sapiens /ሳፒየንስ/ እና 21 Lessons for the 21st Century... Read more »

ከሀገር የተሻገረ ፣ ለአፍሪካውያን የተሰጠ እውቅና

 ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ ያለው የኢትዮጵያ መንግስት አዲስ ባህል ይዞ መጥቷል። ይህ ባህል የምስጋና ወይም የእውቅና ባህል ነው። በዚህም ግለሰቦች፣ ቡድኖች፣ ተቋማት፣ ወዘተ ላከናወኗቸው መልካም ተግባሮች ልዩ ስነ ስርአት በማዘጋጀት እውቅና ይሰጣል። በተለያዩ... Read more »

“ኢትዮጵያ ታመሰግናለች!”

የመደላድል ወግ፤ ከአገራዊ ብሂሎቻችን መካከል “ሰማይ ተቀደደ ቢሉት፤ ሽማግሌ ይሰፋዋል አለ ይባላል” የሚለው አገላለጽ በርግጥም የሰማይን ወርድና ርዝመት ያህል የገዘፈ መልእክት አምቆ እንደያዘ መረዳት ይቻላል። ዋናው የመልእክቱ ጭብጥ በሽምግልናና በንግግር የማይፈታ ችግርና... Read more »