ማን ነው ፌደራሊስት፤ ማነውስ የአንድነት ኃይል?

የአገራችን የፌደራል ስርዓት ተከትሎ በአገራችን ባለው የፖለቲካ አሰላለፍ ራሳቸውን የፌደራሊስት ኃይል ብለው የሚገልጹ ያሉትን ያህል ራሳቸውን የአንድነት ኃይል ብለው የሚገልጹ ኃይሎች ያቀፈ የፖለቲካ አሰላለፍ ይታያል፡፡ ሆኖም የፌደራሊስት እና የአንድነት ኃይል የሚለው ስያሜ... Read more »

 ብዙ ተከፍሎበት የቆየልንን ሰላም ብዙ ከፍለን ልናጸናው ይገባል

ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሀገርን በማጽናት ሂደት ውስጥ ለነጻነታቸው በበርካታ ጦርነቶች ውስጥ አልፈዋል። በእያንዳንዷ የጦርነት ወቅትም ከወታደር እስከ ሰላማዊ ዜጋ በወርቅ መዝገብ ሊሰፍር የሚገባውን ተጋድሎ ፈጽሟል። የዚህ ምስጢር ደግሞ ቅኝ ለመገዛት ፤ ላለመወረርና ላለመንበርከክ... Read more »

 ከሩቅ ዘመድ የቅርብ ጎረቤት

ጉርብትና ማለት በኢትዮጵያውያን ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው አብሮ የመኖር ውጤት ነው። ‹‹ከሩቅ ዘመድ ይልቅ ቅርብ ያለ ጎረቤት›› የሚባለውም አብሮ በመኖር ውስጥ የሚፈጠረው ጠንካራ ግንኙነት ጥብቅና ከስጋ ዘመድ የሚልቅ በመሆኑ ነው። ጎረቤት ብትወድቅ... Read more »

የተሳከሩ ተቃርኖዎችን ማስታረቅ -ለኢትዮጵያ ሰላም

 ምድር ላይ ህይወት እስካለ ድረስ ፍጥረታት በሙሉ ኑሯቸው በተቃርኖዎች ታጅቦ እና ታጅሎ እንዲኖሩ ይገደዳሉ። ምክንያቱም ተቃርኖዎች ተፈጥሯዊ ስለሆኑ። ከዚህ ጋር ተያይዞ ታዋቂው የማርክሲዝም ፈላስፋ ሄግልም ተቃርኖን «Everything inherently contradictory » ሲል ገልጸዋል።... Read more »

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪ ቃል ጦርነት ይብቃ፤ ሰላምን እናጽና!!!”

 ባለፈው እሁድ (ሚያዝያ 15) የአዲሲቷን ኢትዮጵያ ተራማጅ እሳቤ እውን ያደረገ የምስጋናና የአብሮነት መርሀ ግብር ተካሂዷል። “ጦርነት ይብቃ ሰላምን እናጽና” በሚል መሪ ቃል የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት በሰላም እና በንግግር እንዲቋጭ ላደረጉ አካላት በወዳጅነት... Read more »

ዛሬም በእኔ ስም አይሆንም

ሰሞነኛ አስደንጋጩ መርዶ የአማራ ብልጽግና ጽ/ ቤት ኃላፊ የአቶ ግርማ የሺጥላ ግድያ ነው ። መርዶው ብዙኃኑን ያለልዩነት አሳዝኗል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድም ፤ «ሐሳብን በሐሳብ ማሸነፍ ያቃታቸው አካላት የወንድማችንን የግርማ የሺጥላን ነፍስ... Read more »

የአቶ ግርማ የሺጥላ አጭር የሕይወት ታሪክ

 አቶ ግርማ የሺጥላ ወ/ጻዲቅ ከእናታቸው ከወ/ሮ ዘውዴ ስመኝ ከአባታቸው ከአቶ የሺጥላ ወልደጻዲቅ በቀድሞው ሸዋ ክፍለ ሃገር በመንዝና ግሼ አውራጃ በጌራ ምድር ወረዳ መሐል ሜዳ ከተማ ኅዳር 17 ቀን 1967 ዓ.ም ተወለዱ። ዕድሜያቸው... Read more »

“ለሰላም የማይዘምር፤ ለሞት ሙሾ ያወርዳል!‘

 የርዕሰ ጉዳያችን ማዋዣ፤ ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን በማንም አንደበት ሊነገሩን ከማይገባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ የሰላም ጉዳይ ነው። እንዴታውን በአግባቡ ማብራራት ይቻላል። ስለ ሰላም ሲነሳ የጦርነትና የግጭት ስም ከኋላ መከተሉ አይቀርም። ስለዚህም የሰላም እጦትም ይሁን... Read more »

ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

ጦርነት ሕይወት ነጣቂ፣ አካል የሚያጎድል በመሆኑም አሸማቃቂ ነው። ሰው በተፈጥሮ የተሰጠውን በነጻነት የመኖር ሕልውና የሚቀማም ጭምር ነው። በጦርነት ለዓመታት የዘለቁ ሀገራት መጨረሻቸው አምራቹን ዜጋ ማጣት፣ አካለ ጎዶሎነትን መታቀፍ፣ መሰረተ ልማታቸው መውደም ብሎም... Read more »

 የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት፡-

ሐሳብን በሐሳብ ማሸነፍ ያቃታቸው አካላት የወንድማችንን የግርማ የሺጥላን ነፍስ ነጥቀዋል። ልዩነትን በሠለጠነ መንገድ መፍታት ባህል በሆነበት ክፍለ ዘመን፣ በሐሳብ የተለየንን ሁሉ በጠመንጃ ለማሳመን መነሣት የጽንፈኝነት የመጨረሻው ጥግ ነው። ተወልዶ ባደገበት አካባቢ፣ ከእኛ... Read more »