“ኢትዮጵያ ታምርት !”የሚለው መሪ ቃል ወይም ሞቶ አስኳል ወይም ሞተር ኢንዱስትሪው ነው። በአንድ ኢኮኖሚ ውስጥ ምርትን አገልግሎትን የማምረት ሒደት ኢንዱስትሪ ይሰኛል። በውስጡ ሰፊ ዘርፎችን ያካትታል። ማኑፋክቸሪንግ ፣ ኮንስትራክሽን ፣ ግብርና ፣ የማዕድን... Read more »
በአገራችን ዕቃ ለመሸመት ገበያ የወጣ ሸማች ለሚያነሳው ዋጋው ስንት ነው? ለሚለው ጥያቄ መልሱ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ቢሆንበት መልሶ ለምን? የሚል ጥያቄ ያስከትላል። ለዚህም የሚሰጠው ምላሽ ምርቱ የውጭ አገር መሆኑና ጥራቱን የጠበቀ እንዳለው... Read more »
የመንደርደሪያ ወግ፤ ለዚህ ጽሑፍ የሰጠሁትን ርእስ በተመለከተ ከአሁን ቀደም ባስነበብኳቸው በርካታ ጽሑፎቼ የማጠቃለያ ሃሳብ በማድረግ ለመልካም ምኞት መደምደሚያነት ስጠቀምበት መቆየቴ ይታወቃል። ለወደፊቱም ቢሆን በዚሁ መቀጠሌ የሚቀር አይመስለኝ። “ስለምን ይህንን ርእሰ ጉዳይ በዚህ... Read more »
ህዝብ የስልጣን ምንጭና ባለቤት ነው። የህዝብን የስልጣን ባለቤትነት አምነው የተንቀሳቀሱ ሀገራት በእድገት መንድገው ፤በዴሞክራሲ አብበው ታይተዋል። በተቃራኒው ከህዝብ ፍላጎት ውጪ የራሳቸውን አጀንዳ ለመጫን የሚሹ መንግስታት የሚመሯትን ሀገር ለሁከትን ለብጥብጥ ከመዳረጋቸውም ባሻገር ድህነት... Read more »
የሰላም ድምጽ የኩራትና የሉአላዊነት ፋና ወጊ ሆኖ ለዘመናት ዘልቋል። የሰው ልጅ ትልቁን ጥያቄ ሰላም ያደረገው ከዚህ የኩራትና የደህንነት ስሜት በመነጨ መንፈስ ነው። እንደ አገር ይሄን እውነት በመፈተሽ ሀሳብ እንለዋወጣለን። ኢትዮጵያ ምን አጣች?... Read more »
ሽኩቻ የበዛበት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ፖለቲካዊ የኃይል አሰላለፍ በየጊዜው የማይገመት እና ተለዋዋጭ ከሆነ ሰነባብቷል። በአፍሪካ ቀንድ እና በቀይ ባህር ጂኦፖለቲካ አዲስ የኃይል አሰላለፍ ለመፍጠር እሽቅድድሙ በዝቷል። ዓረቦች መጥተዋል፡፡ ኃያላን አገራት በሌላ ቀጣና... Read more »
እንደምንመለከተው ከሆነ ዝናቡ ዛሬና ነገ የመቆም ምልክት የለውም። እንዳጋተ፣ ዳመናውን እንዳረገዘ፣ ነጎድጓዳማ ድምፁን በማሰማት፤ ሰዓቱን አክብሮ በመዥጎድጎድ ላይ ይገኛል። ለአንዳንዶቻችን ክብደቱ ሀሳብ ላይ እየጣለን እንዳለው ሳይሆን የወቅቱ ዝናብ ፋይዳ በርካታ ሆኖም ተገኝቷል።... Read more »
ለመግባባት ቢያግዘን፤ “ባይተዋር” እና “ባእድ” የሚሰኙት ሁለት ቃላት ገራገር ድንጋጌ በሚሰጡ የቋንቋዎቻችን መዛግብተ ቃላት ውስጥ የሚበየኑት “አንድ አካል፤ አንድ አምሳል” እንዲሉ፤ ተመሳሳይ ፍቺ እየተሰጣቸው ነው:: እርግጥ ነው አንዱ ቃል ሌላኛውን እየተካ፤ አንዱ... Read more »
ፍራንኮ ቫሉታ /Franco- Valuta/ ሕጋዊ ከሆነ ምንጭ የሚገኝ የውጭ ምንዛሬ ሲሆን የባንክ ቤት ፈቃድ(Bank Permit) ሳያስፈልገው ከውጭ አገር ዕቃ ለማስገባት የሚያስችል ፈቃድ ነው። የፍራንኮ ቫሉታ መብት ያላቸው አስመጪዎች ወደ አገር ውስጥ ለሚያስገቧቸው... Read more »
በአገሪቱ ያልተረጋጋ የገበያ ሥርዓት መስተዋል ከጀመረ ውሎ አድሯል። ለዚህ ችግር ዋንኛው ምክንያት ደግሞ በአቋራጭ የማትረፍ፣ ያለቅጥ የማግበስበስ ፍላጎት አንዱ ነው። ይህ ቅጥ ያጣ እራስ ወዳድነት በአገሪቱ ምጣኔ ሀብቱ ላይም ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ... Read more »