ለአፍሪካ አጀንዳ፣ የአፍሪካ ህብረት ወይስ የአረብ ሊግ?

የዓባይ ወንዝ 86 በመቶ ምንጭ በሆነችው ኢትዮጵያ፤ 65 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ኤሌክትሪክ ተደራሽ አይደለም:: ሁለት ሶስተኛው አገሪቱ ተማሪዎችም በመብራት እጦት ጭለማ ይፈትናቸዋል::በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሴቶች ውሃ ለመቅዳትና የማብሰያ ማገዶ እንጨት ለመልቀም በየቀኑ ብዙ... Read more »

 “አትሩጥ አንጋጥ” -የዘመናችን ፈሊጥ

ማሰላሰያ፤ ሀገራዊ ብሂሎቻችንን እንዳፈጁና እንዳረጁ በመቁጠር ሳንተች፣ ሳናጥላላና በጭፍን ሳንፈርጃቸው ረጋ ብለንና ጊዜ ሰጥተን ብንመረምራቸው እውቀትና ጥበብን፣ ባህልንና ነባር ጠቃሚ ወጎችን በሚገባ ልንማርባቸው እንችላለን:: በውሱን ቃላት የሚያስተላልፉት መልእክትም ለአንዴ ብቻ ገንነው የሚደበዝዙ... Read more »

ምቾት አይገኝም በምኞት

አንድ የሥነ-ሰብ ተመራማሪ (anthropology) ወደ ደቡብ አፍሪካ ገጠራማ መንደር ለሥራ አቀና:: በቆይታው ከሕፃናት ጋር ተግባቦት ፈጠረ:: ሕፃናቱ ለማስደሰትም ሽልማት ያለው ጨዋታ አዘጋጀ:: ለጨዋታውም በማንጎ የተሞላ አንድ ቅርጫት ከዛፍ ሥር አስቀመጠ:: ሕፃናቱን ከዛ... Read more »

ችግሮቻችንን ለመሻገር ሁለንተናዊ ዝግጁነት መፍጠር

የኢሕአዴግ መንግሥት ተሸኝቶ ለውጥ ከመጣ እነሆ አምስት ዓመት ሞላው። የለውጡ አየር መንፈስ እንደጀመረ በኢትዮጵያ በርካታ ተስፋ ሰጪና አበረታች ተግባራት ተከናውነዋል። በዚህም መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ተስፋውን አይቶ በጎ ምላሽ ለለውጡ መንግሥት ሰጥቷል። ቀደም... Read more »

ጥላቻ ወለድ ቀዳዳዎቻችን በሰላም ወስፌ ይጣፉ

ሰላም የማይጠግነው ቀዳዳ፣ የማይጥፈው ጨምዳዳ የለም:: የዓለም ውበት ከሰላም ደም-ግባት ውስጥ የሚቀዳ ነው:: እንደ ሀገር ውበታም መሆን ካሻን ዘረኝነት ያልገባበት፣ አንድነት የዋጀው በሰላም ወስፌ የተጣፈ ኢትዮጵያዊነት ያሻናል:: አሁን ላይ ለሀገራችን ያለበስናት ቀሚስ... Read more »

በአንድ መጠቅለል የሌለበት የሰው ልጅ ማንነት

የሰው ልጅ እንደ መጽሐፍ ተገልጾ የማያልቅ ድንቅ ፍጥረት ነው የሚባለው ያለ ምክንያት አይደለም:: በእርግጥም ሰው ተገልጾ አያልቅም:: የሰው ልጅ ማንነት በተለያየ መልኩ ሊታይ የሚችል የሚመነዘር እና በተለያየ መንገድ የሚዘረዘር ነው:: የሰውን ልጅ... Read more »

ነገረ የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ (Ethiopian Stock Exchange Market

(ክፍል አንድ) በዓለማችን የመጀመሪያው የሰነድ ሙዓለ ንዋይ ገበያ በኔዘርላንድስ አምስተርዳም በ16ኛው መክዘ እንደተመሠረተ የታሪክ ድርሳናት ያትታሉ። የአምስተርዳም ሙዓለ ንዋይ ገበያ ወይም “Amsterdam Stock Exchange”ይሰኝ ነበር ። የተቋቋመበት ግንባር ቀደም አላማም በዓለማችን ለሽርክና... Read more »

ሲሾም ያልሠራ፤ ሲሻር ይቆጨዋል! ሲሾም ያልሠራ፤ ሲሻር ይቆጨዋል!

በአሁኑ ወቅት አገርን ማሻገር እና የተሻለ ብርሃን ለመፈንጠቅ የሚታትር አመራር ያስፈልጋል:: የምስራቅ አፍሪካ ቀንድ ብዙ ፈተናዎች የተጋረጡበትና ለማየትም ሆነ ለመስማት የሚከብዱ ክንውኖችን እያስተናገደ ያለ ቀጣና ነው:: በየዕለቱ የዜጎች መፈናቀል፤ ሞትና ስደት በሰፊው... Read more »

“እናት ዓለም ጠኑ”

ዐውዳዊ ዳራ፤ “እናት ዓለም ጠኑ”፡- የተውሶ ርእስ ነው:: አዋሼ ደግሞ የአገራችን የጥበብ ዐምድ ሆኖ ለሁልጊዜም በልባችንና በታሪካችን ውስጥ እንደ አብሪ ኮከብ ሲዘከር የሚኖረው ነፍሰ ሄሩ ታላቃችን ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኅን ነው:: ርእሱ... Read more »

ዲሞክራሲን በአይነት፣ ደረጃ እና ጥራት

ይህንን የሚያክል ርእስ ይዞ አደባባይ መውጣት ከባድ ነው። ይሁን እንጂ እድሜ ለተመራማሪዎቹ ያንን ያህል የሚያስቸግር አይደለም። እንደምናውቀው በአለማችን ያለ ልክ ከሚቆለጳጰሱ ቃላት (ጽንሰ ሀሳቦች) መካከል አንዱ፣ ምናልባትም ቀዳሚው “ዲሞክራሲ” ነው። በመሆኑም የሁሉንም... Read more »