“ማሩን እያመረርን ሬቱን አናጣፍጥ”

የመነሻ ወግ፤ ለጉልምስናና ለሽበት ወግ የበቁ “ፊደል ቆጠር” ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ስለ የክብር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል አንድም ዝናቸውን በመስማት አልያም መጻሕፍታቸውን በማንበብ እውቀት ሳይቀስሙ እንደማይቀሩ ይገመታል:: ይህ ማለት ግን ዕድሜውን ያደላቸው “አንቱዎቻችንን” በሙሉ... Read more »

 አበረታች ጅምሮችን በማስቀጠል ከተረጂነት መላቀቅ

ድህነትና ብልጽግና የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው፡፡ በየትኛውም አገር የቱንም ያህል ብልጽግና ቢኖር በተወሰነ ደረጃም ቢሆን ድህነት መኖሩ አይቀሬ ነው፡፡ ይህ አደጉ በለጸጉ በሚባሉት ሃያላን አገራትም ያለ እወነታ ነው። ድህነት ደረጃው ቢለያይም... Read more »

የራስ ለውጥ እንደ አገር ለውጥ

በየትኛውም ማህበረሰብ ውስጥ “አገር ማለት ሰው ነው” የሚል የቆየና የሚቆይ እውነት አለ። ይህ እውነት በብዙ ነገር የተለያየችውን ዓለም አንድ የሚያደርግ የጋራ እውነት ነው። አገር ማለት ሰው ከሆነ የአገር ልዕልና በሰውነት በኩል የሚመጣ... Read more »

ሊደገፉ የሚገባቸው ችግር አሻጋሪ ፈጠራዎች

ዛሬ ላይ ዓለማችን ዘርፈ ብዙ ችግሮች እየፈተኗት ትገኛለች። አገራችንም የዚህ ችግር ሰለባ ከመሆን የወጣች አይደለችም። በመሆኑም አገራት ከችግሮቻቸው ልቀው ለመገኘት በጥናትና ምርምር ላይ የተደገፉ ችግር ፈቺ የፈጠራና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን እንደየአገራቸው ተጨባጭ ሁኔታ... Read more »

የአዲሱ ትውልድ አዲስ መንገድ

ሀገራችን አዲስ ትውልድ የሚመላለስበት አዲስ መንገድ ያስፈልጋታል:: ከአሮጌው አርቆ ወደ አዲሱ የሚወስድ ዘመን የዋጀው የጋራ ዳና ግድ ይላታል:: አዲስ መንገድ በአዲስ ሀሳብ የሚቀደድ፣ በሰላም ስም የሚጸና ግፊያ የሌለበት የወንድማማችነት ሰርጥ ነው:: አለም... Read more »

የዜጎች ህጋዊ የውጪ ስራ ስምሪት መልካም ጅማሮ

ቀባሪ አታሳጣኝ የሚለው የአባቶቻችን አባባል አስፈላጊነቱ የታየኝ ከሰሞኑ ነው:: የዚህ ምክንያቱም በማህበራዊ ሚድያ ሲዘዋወር ያየሁት እንደወጡ የቀሩ ሴት እህቶቻችንን መጨረሻ ማየቴ ነው:: በዚህ ተንቀሳቃሽ ምስል ላይ ቦታው በውል በማይለይ የአረብ በረሃ ላይ... Read more »

የአፍሪካውያንን መራራ የነፃነት ትግልና ብሩህ ተስፋ

የትናንቱ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ወይም አአድ ፤ የዛሬው የአፍሪካ ሕብረት ወይም አሕ/AU/የተመሠረተበትን 60ኛ አመት”Our Africa Our Future” ወይም “አፍሪካችን ነገ’ችን”በሚል መሪ ቃል በያዝነው ወር በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው ። ባለፈው አርብ ግንቦት... Read more »

ዲፕሎማሲያችን ትናንትና እና ዛሬ

የአገራችንን የዲፕሎማሲ ታሪክ ዘወርወር አድርገን ለማቅረብ በማሰብ (እንደ ወረደ ላለማውረድ) “ታሪከ ዲፕሎማሲያችን” አልነው እንጂ በዚህች ጽሑፍ ለማንሳት የፈለግነው በቀጥታ ስለ አገራችን የዲፕሎማሲ ሁኔታ እና ይዞታ ነው። እንደሚታወቀው የድሮው ዘመን እንደ አሁኑ ዘመን... Read more »

“የሕዝብ ዕድሜ መቁጠሪያ” ላለመሆን…

መነሻ ሃሳብ፤ ይህ ጸሐፊ በተለየ ሁኔታ የንባብ ቅድሚያ የሚሰጠው ለግለሶቦች ግለ ታሪክና የሀገርን ታሪክ ለተሸከሙ መጻሕፍት ነው። “የታላላቅ አርዓያ ሰብ ግለሰቦች የሕይወት ውጣ ውረድ የተሰነደባቸው መጻሕፍት ተዝቆ በማያልቅ የማዕድን ሀብት ክምችት ይመሰላሉ”... Read more »

 ዛሬም በጠንካራ የአፍሪካ ዲፕሎማሲ

ጊዜው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 1952 ነው። በዚህ ዘመን ከቅኝ ግዛት ያልተላቀቁ የአፍሪካ አገራት በርካቶች ነበሩ። በወቅቱ ነፃነታቸውን ካገኙት መካከል ደግሞ ስምንት አገራት ብቻ በጣት ይቆጠራሉ። እነሱም ከነፃነታቸው ማግስት በወጉ ባልደረቀው የገዢዎቻቸው አሻራ... Read more »