ለሰላም ዋጋ ያለው የመሪና የተመሪ ሚና

ሀገር በመሪና በተመሪ አስተሳሰብ ውስጥ ናት። መሪ ወደ ሥልጣን ሲመጣ በተመሪ ተመርጦ ነው። ይሄ ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ሀገርና ሕዝብን መሰረት ያደረገ ነው። የትኛውም መንግሥት ከሚመራው ማህበረሰብ ጉያ የወጣ ነው። የትኛውም ፓርቲ ከሕዝብ መሀል፣... Read more »

ግብርናውን እንጠንቀቅለት!

 ግብርና የአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሕይወት መሰረት ነውና ስለግብርናው ዘርፍ ደግሞ ደጋግሞ ማውራት ተገቢ ነው። በተለይም፣ በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ከፍተኛው ዓመታዊ የግብርና ምርት የሚገኝበት፣ የመኸር እርሻ ስራ በሚከናወንበት በአሁኑ ወቅት ስለግብርናው መጠየቅና መከታተል... Read more »

 “ነጻ ገበያ”ዋጋው ስንት ነው?

በሀገራችን በነጻ ገበያ ስም ስድ የተለቀቀው የግብይት ስርዓት ዛሬ ለምንገኝበት ከፍተኛ የዋጋ ግሽበትና የኑሮ ውድነት ዳርጎናል። የዋጋ ግሽበት አለማቀፍ መነሻና በፍላጎትና አቅርቦት አለመጣጣም የሚከሰት ቢሆንም የሀገራችን የዋጋ ግሽበትና የኑሮ ውድነት ግን ከተቀረው... Read more »

ዘመናዊ መሆን የተሳነው የኢትዮጵያ
ዘመናዊ ትምህርት

“መማር ያስከብራል አገርን ያኮራል ” የሚል መፈክር መሳይ አባባል የትምህርት በሁሉም የሕይወት ዘርፍ አስፈላጊነት ብቻ ሳይሆን ለአገርም ምን ያህል ፋይዳ እንዳለው ያመላክታል:: ትምህርት ለግል አዕምሮአዊ ዕድገት እጅጉን አስፈላጊ ነው። በዚህ ዘመን ስኬት... Read more »

“ልብ ሲጠብ ሀገርም ይጠባል”

 ነገረ ልብ፤ የመነሻ ወግ፤ “የሀገር ስፋትና ጥበት የሚወሰነው በሰው ልጆች የልብ መጠን ነው” የሚሉት አባባል “በሥልጡኖቹ ሀገራት” ዘንድ ተደጋግሞ የሚነገር ብሂል ነው:: በእኛውም ሀገር ቢሆን “ልብ ከሀገር ይሰፋል” የሚለው አባባል በትንሽ በትልቁ... Read more »

ለሕዝብ የተገባውን ቃል በተሻለ ውጤት እንዲታጀብ

 ብልጽግና ፓርቲ በሰጠው ጠንካራና ቅቡልነት ያለው አመራር የአገረ መንግሥት ግንባታን የሚያፋጥኑ ሥራዎችን ማከናወን መቻሉን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ስብሰባ ማጠናቀቁን ተከትሎ የፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ... Read more »

 ጥራት ያለው ትምህርት ተስፋ ለምናደርጋት ሀገር ምስረታ

ጥራት ያለው ትምህርት ጥራት ያለው ሀገርና ማህበረሰብ ብሎም ትውልድ የሚገነባበት የልህቀት ማዕከል መሆኑ እሙን ነው፡፡ ዓለም ከትላንት ወደ ዛሬ በሚያስገርም የለውጥ ርምጃ ላይ የቆመችው እውቀት በሚሉት ሀያል መንኮራኩር ላይ ተፈናጣ ነው፡፡ ደቡብ... Read more »

 አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች የመቀበል ዝግጁነት

የሰው ልጆች የአኗኗር ዘይቤ ከዘመኑ ጋር እየተለዋወጠ አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ አሁን ያለንበት ዘመነ ቴክኖሎጂ ደግሞ ከዓለም ጫፍ እስከ ጫፍ ያለው የሰው ልጆች የአኗኗር ዘይቤ በፍጥነት እየተቀያየረ መምጣቱን የሚያሳይ ነው፡፡ ለዚህ... Read more »

ዲጂታል ኢትዮጵያ፤

 ዓለማችን ሶስተኛውን የኢንዱስትሪ አብዮት አገባዳ ወደ አራተኛው የኢንዱስትሪ አብዮት ማማተር ከጀመረች ሰነባበተች ። ሶስተኛው የኢንዱስትሪ አብዮት ከ20ኛው መክዘ አጋማሽ ዛሬ ድረስ የቀጠለው ሲሆን ፤ የዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በይነ መረብ ወይም ኢንተርኔት፣ አውቶሜሽን፣ ሮቦቲክስና... Read more »

በቀጣይ ተጨማሪ ዋጋ ላለመክፈል ለችግሮቹ ባለቤት መስጠት

 መለመድ ከሌለባቸው ተግባራት መካከል ነው። “አስር ጊዜ ለካ አንድ ጊዜ ቁረጥ” እንደሚባለው አይነት ውሳኔን ይፈልጋል። መፍረስ ያለበትን ማፍረስ የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን ግዴታ ነው። መፍረስ የሌለበትን ማፍረስ ደግሞ የመብት ጉዳይ ሳይሆን የሕግ ጥሰት... Read more »