ተነጋግረን ስንግባባ፣ ተግባብተን አብረን ስንቆም…

አንድነት ኢትዮጵያዊነት የተሰራበት ድርና ማግ ነው። በታሪክ ድርሳን ላይ ባለታሪክ ህዝቦች ተብለን የተጠራነው አንድም በህብረታችን አንድም ሰላም ወዳድ ህዝቦች ስለሆንን ነው። በጋራ ተጉዘን ያልወጣነው ዳገት፣ ያላሸነፍነው መከራ የለም። ለዚህ ምስክራችን ደግሞ ኢትዮጵያዊነት... Read more »

 እንባ ሲሻኝ፤ ዐይኔን ጢስ ወጋኝ

መንደርደሪያችን፤ ለዚህ ጽሑፍ በዋና ርዕስነት የተመረጠው ነባር ብሂል የሚብራራው፡- “እንኳንስ እናቴ ሞታ እንዲያውም አልቅስ አልቅስ ይለኛል” በሚል ጥንታዊ አቻ አባባል ነው። ከዕለት ወደ ዕለት ግራ እያጋቡንና እየተወሳሰቡ የሚያስተክዙንና የሚያስቆዝሙን መራር ሀገራዊ የውስጥ... Read more »

የአማርኛ ቋንቋ የባሕር ማዶ ጉዞ

 የሀገሪቱን ሕገመንግሥት (አንቀፅ 86) ስንመለከትና የኢትዮጵያን የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ሰነድ ስናገላብጠው፤ ኢትዮጵያ ከዓለም ሀገራት ጋር ሊኖራት ስለሚገባት ግንኙነት እንዲሁም የኢትዮጵያን የውጭ ግንኙነት መርሕና ሌሎች ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ምን ይመስላሉ? የሚሉትን ዐብይ የትኩረት አቅጣጫዎችን... Read more »

 ለሁለተኛው ምእራፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ ግብር ስኬት

ባለፉት አምስት ዓመታት እንደ አገር በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍ ብለን ከተደመጥንባቸው እና ዓለም አቀፉ ህብረተሰብ እንደ አንድ ትልቅ ተሞክሮ እየወሰዳቸው ካሉ ጉዳዮች አንዱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አነሳሽነት የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ... Read more »

ልጆቻችንን እየነጠቀን ያለው ቲክቶክ

(ክፍል አንድ) በእኔ ትውልድ ወላጆቻችን በሰፈሩ የሚታወቅ ባለጌ ልጅ ካለ ከእሱ ጋር እንዳንገናኝ እንዳንውል ከማስጠንቀቂያ ጋር እንመከርና እንዘከር ነበር ። አንድ ቀን አብረን ከታየን ማታ ቁንጥጫና ኩርኩም ይጠብቀናል ። ሁለተኛ ከዚህ አሳዳጊ... Read more »

 82 ዓመታትን በአዲስነት የዘለቀው -አዲስ ዘመን

አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ ጣሊያን የዓድዋ ሽንፈቷን ለማካካስ ስትል ለዳግም ወረራ ወደ ኢትዮጵያ በተመለሰችበት እና አባት አርበኞች አምስት መራራ የትግል ዓመታትን ካሳለፉ በኋላ የተቀዳጁትን ድል ተከትሎ፤ ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ድሉን በማስመልከት፣... Read more »

 “እስኪ ተጠየቁ…” – የሞጋቹ መሟገቻ

ሞጋቹን እንዘክር፤  “ደግ አይበረክትም” ይለናል ጥንታዊው ብሂላችን:: አንዳንዶች ይህ አባባል “ተስፋን በእግር ብረት የሚያስር የጨለምተኝነት መገለጫ ነው” ብለው ይቃወማሉ:: መከራከሪያ ሃሳባቸውም “ጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም፤ ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም” የሚለው ዕድሜ ጠገብ... Read more »

 ሳይንሳዊ አቅጣጫ ለስፖርት ውጤታማነት

በየትኛውም ስፖርት ውጤታማ ለመሆን የግል ብቃት (የቡድን አንድነት) ወሳኝ መሆኑ አያጠያይቅም:: ለዚህ መነሻ የሚሆኑት ግን ስፖርተኛው ያለው ተሰጥኦ፣ ተክለ ሰውነቱ፣ ለስፖርቱ ምቹ የሆነ የቦታ አቀማመጥ፣ የአየር ሁኔታ፣ የአኗኗር ዘይቤ፣… የመሳሰሉት ናቸው:: በአንጻሩ... Read more »

 ከጉባዔ አጀንዳነት ሊሻገር የሚገባው የአፍሪካ ጥያቄ

ፕሮፌሰር ፓትሪክ ሎች ኦቴኖ ሉሙምባ/P. L. O. Lumumba /በፓን አፍሪካ አቀንቃኝነታቸው እና አነቃቂ ንግግራቸው የሚታወቁ ምሁር ናቸው። ኬንያዊ ፕሮፌሰር በተለይ ‹‹አፍሪካውያን አንድነታቸውን ማጠናከርና ስለ አህጉሪቱ አንድ ቋንቋ መናገር ካልጀመሩ ዳግም በቅኝ ግዛት... Read more »

 ምክክሩን እንሞክረው

የፖለቲካ የአስተሳሰብ ልዩነት ፣ ፉክክርና የሚጋጭ ፍላጎት (Conficting Interest) ባለባቸው አገራት ውስጥ ችግሮች በአንድ ፓርቲ ፣ በአንድ ቡድን ወይንም በጥቂት ሰዎች አይፈቱም። ጥቂቶች በር ዘግተው ቢጨነቁና ቢጠበቡም መፍትሄ ሊሆኑና ሊያመጡም ፈፅሞ አይቻላቸውም፡፡... Read more »