ከ “አረንጓዴ ወርቅ …‘ በላይ ነው ፤

 በአገራችን ቡና ለኢኮኖሚው ባለው የገዘፈ አስተዋጽኦ አረንጓዴው ወርቅ በመባል ይታወቃል። የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺን ዥንፒንግ የአካባቢ ጥበቃ ማለትም የችግኝ ተከላን ፣ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራዎችንና ከአየር ንብረት ጥበቃ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ተግባራት “አረንጓዴ... Read more »

ከአረንጓዴ ዐሻራ የአፍሪካ ቀንድ ተጠቃሚነት

የአፍሪካ ቀንድ ከድርቅ አልፋታ ካለ ከአራት አሠርታት በላይ አስቆጥሯል፡፡ አሁን፤ አሁን ደግሞ በየ10 ዓመቱ ይከሰት የነበረው ድርቅ በየዓመቱ እየተደጋገመ መምጣት ጀምሯል፡፡ ድርቁም ከጊዜ ወደ ጊዜ ወደ አስከፊነት እየተሸጋገረ ከሰው እስከ እንስሳት መልክዓ... Read more »

 የቄሳርን ለቄሳር!

ኮንፊሺየስ ከክርስቶስ ልደት በፊት 551 እስከ 479 ዓመተ ዓለም የኖረ የቻይና ፈላስፋ፣ መምህር እና ፖለቲከኛ ነው። የዚህ ሰው የፖለቲካ አስተምሮ “ በአንድ አገር ሰላም እንዲሰፍን፣ እድገትና ልማት እንዲመጣ ሁሉም መክሊቱን አውቆ በመክሊቱ... Read more »

ከእርዳታ አቅርቦት ስርቆት ክስ በስተጀርባ

ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ለውጡን ፣ የለውጡን ኃይል እና አገርን እንደአገር የሚያጠለሹ የተለያዩ ትርክቶች ተፈጥረው በዓለም አቀፍ መድረኮች ሳይቀር ሲደመጡ ተሰምተዋል። በዚህም ዓለም አቀፉ ህብረተሰብ በአገሪቱ እየተካሄደ ስላለለው ለውጥ ትክክለኛ መረጃ እንዳያገኝ ሰፊ... Read more »

 በእኛነት የተቃኘ ብሔራዊ ምክክር ለብሔራዊ ተግባቦት

ሀገራችን ኢትዮጵያ ለተሻለ ሀገራዊ ተግባቦትን ለመፍጠር በብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን በኩል እንቅስቃሴ እያደረገች እንደሆነ ይታወቃል:: ይሄም እንቅስቃሴ በተመረጡ ባለሙያዎች ለዓመታት ቅድመ ዝግጅት ተደርጎበት ወደሥራ ሊገባ የተሳታፊ ምልመላ እና አጀንዳ ልየታ ደረጃ ላይ መድረሱ... Read more »

 የምስራቅ አፍሪካ ጂኦ ፖለቲካ እና  የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ

የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ከትናንት እስከ ዛሬ የቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ኃያላን አገራት ተፅዕኖ ሳይላቀቅ ኖሯል:: በተለይም በአሁኑ ወቅት በፍጥነት እየተለወጠ ያለውን ዓለም አቀፍ ስርዓት ተከትሎ የቀጣናው ጂኦ ፖለቲክስ ላይ ተጨባጭ ለውጦች እየታዩ... Read more »

 በክረምት፣ በአንድነት ወደ በጎነት

አሲዮ ብለን፣ የመስቀል ወፍና የአደይ አበባ፣ ቀጠሮ እንዳላቸው መስከረም ሲጠባ ስንል ገጥመን፣ በጥሌ ዜማ፣ በዘሪቱ ጌታሁን እንቁጣጣሽ እንኳን መጣሽ፣ በአበቦች መሀል እንምነሽነሽ ብለን ተምነሽንሸንና የአዲስ ዓመት ብስራታችንን መስከረምን ሸኝተን፣ ከገናና ከፋሲካ፣ ከአረፋና... Read more »

 የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን በስኬት ለመወጣት

” ሰዎች ወደዚህች ዓለም ሲመጡ አራት ዝንባሌዎችን ይዘው ይመጣሉ። እነርሱም የምጣኔ ሃብት ዝንባሌ (Homo Economicus)፣ የኃይማኖተኝነት ዝንባሌ (Homo Religious)፣ የፖለቲከኛነት ዝንባሌ (Homo Politicus) እና የንድፈ-ሃሳብ ዝንባሌ (Homo Theoreticus) ናቸው። ስለዚህ የአንድ መምህር... Read more »

ልጆቻችንን እየነጠቀን ያለው ቲክቶክ ፤

(የመጨረሻ ክፍል ) በክፍል አንድ መጣጥፌ ልጆች እንዴት የተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም የሞባይል፣ የጌም፣ የማኅበራዊ ሚዲያና የቴሌቪዥን ምርኮኛ እንደሆኑ፤ ወላጆች ልጆቻቸውን ለማሳደግ እንዴት እየተቸገሩ እንደሆነ፤ እግረመንገድ የሰው ሰራሽ አስተውሎት Artificial Intelligence/AI/ይዞት እየመጣ ያለውን... Read more »

 ምርትም ሰላምም ይመረት

አንዲት አገር ምርታማነቷ የሚገለጸው በተለያየ ዘርፍ ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ የተለያዩ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በግብርናው ዘርፍ የተሻለ በማምረት ውጤታማ ልትሆን የምትችል አገር እንዳለች ሁሉ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ደግሞ ብዛትና ጥራት ያለው ምርት በማምረት በዓለም አቀፍ... Read more »