ተማሪዎች ያለመጻሕፍት የሚማሩበት ሌላ ዓመት እንዳይደገም

እንደ መግቢያ በአንድ አገር ውስጥ የሚኖረው እድገትም፣ ውድቀትም በሰው ኃይሉ ላይ ይመሰረታል፡፡ የሰው ኃይሉን በወጉ አስተምሮ ያመራመረ አገር ከችግሮቹ ተሻግሮ ይበለጽጋል። በአንጻሩ ትምህርት የምርምር እና ችግር ፈቺነት አቅም መገንቢያ አውድ መሆን ሳይችል... Read more »

 በአረንጓዴ አሻራ – አረንጓዴ ምድር

 ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ መንግሥት ትኩረት ሰጥቷቸው እየተሰሩ ካሉ አበይት ሀገራዊ ክንዋኔዎች መካከል የአረንጓዴ አሻራ /ሀገርን አረንጓዴ የማልበሱ ርብርብ ተጠቃሽ ነው። እስካሁንም በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁሉንም ማህበረሰብ ባሳተፈ መልኩ 25 ቢሊዮን ችግኞችን... Read more »

 ክረምቱን እንድንከርምበት

ክረምት’፤ ስርወ ቃሉ ከርም፤ ከረመ የሚለው የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ወርኃ ዝናም፣ ወርኃ ነጎድጓድ፣ ዘመነ ባሕር፣ ዘመነ አፍላግ፣ ዘመነ ጠል፣ ዘመነ ደመና፣ ዘመነ መብረቅ ማለት ነው። በትግርኛ ክራማት ይባላል።ሰኔ በልግ የሚወጣበት ክረምቱ... Read more »

የእጩ ምሩቃን የመውጫ ፈተና

የመውጫ ፈተና በእኛ የተጀመረ በእኛ የሚፈጸም አይደለም ። በመካከለኛው ዘመን ዩኒቨርሲቲዎች በአውሮፓ ማበብ ከጀመሩበት ከዛ እሩቅ ዘመን ጀምሮ ነበር ወደፊትም ይኖራል። በሀገራችን የቤተ ክህነት ትምህርትም ከንባብ ጀምሮ ዜማ፣ ቅኔና ትርጓሜ የማስመስከር ወይም... Read more »

ጠለፋን ለመከላከል

ጠለፋ በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች በሚገኙ ባሕላዊ ልማዶች ላይ ተመሥርቶ ከጥንት ጀምሮ ስር የሰደደ ባሕል ሆኖ ቆይቷል፤ አሁንም በአንዳንድ የሀገሪቱ ክልሎች ተንሰራፍቶ ይገኛል። ተግባሩ ሴቶችን እና ልጃገረዶችን ያለ ፈቃዳቸው ለትዳር፣ ለፆታዊ ብዝበዛ ወይም... Read more »

“ቋሚ ወዳጅም ሆነ ቋሚ ጠላት…!?”

ታሪካዊ ዳራ፤ ሄኒሪ ጆን ቴምፕል (1784 – 1865) ታላቋን እንግሊዝ ለአሥር ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትርነት በመምራት ታሪካቸውን በደማቁ ያጻፉ የፖለቲካ ሰው ነበሩ። የሌበር ፓርቲን ከምሥረታ እስከ ተጽእኖ ፈጣሪነት በማድረስ አንቱታን ያተረፉት እኚህ የእንግሊዝ... Read more »

ጽንፈኝነት የከፋ ዋጋ ሳያስከፍለን

በቀደሙት ዘመናት ሆነ ዛሬም ዓለምን ከምንም በላይ ዋጋ ካስከፈሉት አንዱ እና ዋንኛው ጽንፈኝነት እንደሆነ ይታመናል። በቀጣይም የሰው ልጅ ብሩህ ነገዎችን ሊያጨልም ይችላል ተብሎ የሚሰጋውም ይኸው የአስተሳሰብ መዛነፍ እንደሚሆን በብዙዎች ዘንድ የጋራ እሳቤ... Read more »

የገቢ አሰባሰብ ሂደቱ አገራዊ የሃብት ፍላጎቱን ያገናዘበ ይሁን

ግብር/ታክስ፣ በአንድ ሀገር የተረጋጋ መንግስታዊ ስርዓት እንዲኖር፣ ዜጎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተግባሮቻቸውን በሰላማዊ መንገድ እንዲያከናውኑ እና ከመንግስት ማግኘት የሚፈልጓቸውን አገልግሎቶች ማግኘት እንዲችሉ የመንግስት ዋነኛው አቅምና መሳሪያ ሆኖ የሚያገለግል ነው። በመሆኑም መንግስት መንግስታዊ ኃላፊነቱን... Read more »

 « ፍቅር እስከ መቃብር» እና ሰውመሆን ምንና ምን ናቸው ?

(የመጨረሻ ክፍል) በይደር ወዳቆየሁት የ«ፍቅር እስከ መቃብር» እና የዳይሬክተርና የፕሮዲውሰር የሰውመሆን ጉዳይ ከመመለሴ በፊት «ፍቅር እስከ መቃብር» የተዋጣለት ፊልም እንዲሆን ካለኝ ብርቱ መሻትና ምኞት የተነሳ ከረጅም ልቦለድነት ወደ ፊልም ተቀይረው ከሰመረላቸው ዘመንና... Read more »

 ‹‹እርቅ እንባ ያደርቅ››

አገሬው ዘመናትን በተሻገረው አብሮነቱ የሚያጋጥሙትን ማኅበራዊ ችግሮች ሁሉ እየፈታ አገሩን ያጸናበት የራሱ ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶች አሉት:: ተረቶቹ፣ ምሳሌዊ ንግግሮቹ ወጎቹ … ወዘተ በዘፈቀደ የሚነገሩ ሳይሆኑ አኗኗሩን እና እሱነቱን በሚገባ የሚገልጹ፤ ማኅበራዊ አወቃቀሩ፣... Read more »