ለሀገር ተስፋ የሆነ ትውልድ ለመፍጠር

ኢትዮጵያን አድምቆ ለመሳል የሰላ ብዕር ያስፈልጋል። ብዕሩ ደግሞ የእውቀትና የማስተዋል ብዕር ነው። ይሄ የእውቀትና የማስተዋል ብዕር ከትምህርት እና ከሥርዓት የሚገኝ የሀሳብ፣ የተግባርና የለውጥ ንቅናቄ ነው። ቤት ለመሥራት ሲሚንቶና አሸዋ ወይም ምሰሶና ማገር... Read more »

 ትኩረት የሚሻው ሳይማሩ የሚሠሩና ማስረጃ የሚሸጡ ተቋማትን የማደን ጉዳይ

ኢትዮጵያ ውስጥ ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የመማር ህልም ያላቸውን ዜጎች ተስፋ ያስቆረጠ፤ በትክክለኛው መንገድ ተምረው የዲግሪ ባለቤት የሆኑ ዜጎችን የሥራ ዕድል ያጣበበ፤ አገልግሎት ፈላጊ ዜጎቻችንን ለእንግልትና ለጉዳት የዳረገ ከባድ ቀውስ ከሆነ አመታት ተቆጥረዋል።... Read more »

ከመትከል ባለፈ ቀጣዩ ቃላችን

 አስገዳጅ ሁኔታ ካላጋጠመና በጤና፣ በዕድሜ መግፋትና ከአቅም ማነስ በመጣ ክፍተት ካልሆነ በቀር/ጉዳዩ የዚህ ትውልድ ብቻ ሳይሆን የመጪዎቹ ትውልዶች እጣ ፈንታን የሚወሰን በመሆኑ/በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሃግብርን ያልተቀላቀለ ዜጋ አለ ብዬ... Read more »

 የሕዝብ ለሕዝብ ዲፕሎማሲ

ዝክረ ታሪክ፤ የመንግሥታት ግንኙነት ታሪክ የተመሠረተበትን ዘመን ለመወሰንም ሆነ ይህን ያህል ዕድሜ አለው ብሎ በግልጽነት ለመበየን በእጅጉ ያዳግታል። ስለምን ቢባል የመንግሥት ምሥረታና መስተጋብር የዘመናት ታሪክ ጉዞ የሚጀምረው ከሰው ልጆች አብሮ መኖርና ዕድገት... Read more »

እገታ-ወፍ ዘራሹ የሀገራችን በሽታ!

ከዓመታት በፊት ወደ አረብ ሀገራት የሚሰደዱ ሰዎችን መንገድ ላይ እያገቱ ገንዘብ የሚጠይቁ አጋቾችን ጉዳይ ከርቀት እየሰማ አጃ ኢብ ! ያላለ ኢትዮጵያዊ አልነበረም። ምክንያቱም እንዲህ አይነቱ ጸያፍ ተግባር ከኢትዮጵያውን ስነልቦና ጋር አብሮ የማይሄድ... Read more »

ምዘና የገለጠው – የእውቀት እና ውጤት ተቃርኖ

እንደ መግቢያ ሀገር ከችግር የሚያወጣ ትውልድ ትሻለች፤ ሀገር ከድህነት እና ኋላ ቀርነት የሚያላቅቅ እውቀትና ክህሎት ያለው ወጣት ትናፍቃለች፤ ሀገር ከዛሬ ባሻገር ያለውን ብሩህ ነገ የሚያሳያት ተመራማሪና ፈጣሪ ዜጋን ትፈልጋለች:: ይሄ በየትኛውም የዓለም... Read more »

 ሁላችንም የየትምህርት ቤቶቻችንና ያሳደገን ማህበረሰብ ዕዳ አለብን፤

 እኔን ጨምሮ ብዙዎቻችን ከተማርንበት ትምህርት ቤትም ሆነ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ድርሽ ትሉና ተብለን የተባረርን፤ ከትምህርት ቤታችን ጋር ተጣልተንና ተቆራርጠን አይንህን ለአፈር ተባብለን ዳግም ላለመመለስ ድንጋይ ወርውረን የወጣን ይመስላል። ባደኩባት የፍኖተ ሰላም ከተማ የ1ኛና... Read more »

ለፖለቲካ ህመሙ በእጃችን ያለ መፍትሄ

 ችግሮችን ተቀራርቦ በመነጋገርና በመወያየት ስለመፍታት አስፈላጊነት የምንጠቀምባቸው ለዘመናት የቆዩ የሀገራችን ብሂሎች አሉ። ለምሳሌ ያህል “ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል” የሚለው አንደኛው አባባል፣ እያንዳንዳችን ፍላጎታችንን፣ ችግራችንን እና በሆነ ጉዳይ ላይ ያለንን የግል አስተሳሰብ ሌላው ያውቅ... Read more »

ዛፎች የተፈጥሮን ሚዛን ጠባቂዎች፣ ምግቦችና እስትንፋሶች

 በምድራችን ላይ ያሉ ሥነፍጥረታት እርስ በእርሳቸው እንዲተሳሰሩ የሚያደርግ ተፈጥሯዊ ሕግ አለ። በፍጡራን የእርስ በእርስ መስተጋብር ውስጥ አንዱ ካልኖረ ሌላውም ሊኖር የማይችልበት የህይወት ስንስል መኖሩ ግልጽ ነው። ለምሳሌ የእጽዋት ወይም የደኖች መኖር እርጥበት... Read more »

 የአትሌቲክሱ መንደር የቤት ስራ

በሃንጋሪ መዲና ቡዳፔስት አዘጋጅነት 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ሊካሄድ ከአንድ ወር ያልበለጠ ጊዜ ይቀረዋል። ዓለም ትልቅ ትኩረት በሚሰጠው በዚህ መድረክ ለመሳተፍ አገራት የሚወክላቸውን አትሌቶች መርጠው ወደ ዝግጅት ከገቡ ሰንብተዋል። በዚህ ታላቅ መድረክ... Read more »