የሀገር ሕልውና ስጋት የሆነውን ሙስና ለመከላከል

  ሙስና ዓለም አቀፍ ወንጀል ነው። በመንግሥት ሌቦችና ሕዝቡ ውስጥ በተወሸቁ ዘራፊዎች ትብብር የሚፈጸመው ይህ አስከፊ ወንጀል፤ ዜጎችን እርቃን የሚያስቀር፣ጥቂቶችን የሚያበለፅግ፣ የመንግ ሥትን ተዓማኒነት የሚሸረሽርና ሕዝብን የሚያማቅቅ አደገኛ ችግር ነው። በዓለም አቀፍ ደረጃ... Read more »

“የሩጫ ስፖርት ወግ” – ለማሕበራዊ ሂስ

የወጋችን መንደርደሪያ ምሳሌዎች፤ ተጠባቂና ያልተጠበቁ ውጤቶችና ክስተቶች ከሚስተናገዱባቸው ተዘውታሪ የሰው ልጆች መዝናኛዎችና መፈተኛዎች መካከል የስፖርት ውድድር አንዱና ተቀዳሚው ተጠቃሽ ነው። “ስፖርት” በሚል የወል ስሙ ጠቀስነው እንጂ ዲሲፕሊኑ አቅፎ የያዛቸው የውድድር ዓይነቶች በባህርያቸውም... Read more »

ለበጀት አጠቃቀም ውጤታማነት ትኩረት ሊሰጥ ይገባል!

በዚህ ጊዜ የኢትዮጵያ ሕዝብ በርካታ ጥያቄዎች አሉት። ሰላምና ደህንነት ከምንም በላይ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ቢሆንም የኑሮ ውድነቱን እንቆቅልሽ መፍታት ጊዜ የማይሰጥና አንገብጋቢ ነው። ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ የኑሮ ውድነቱ ጣራ በመንካቱ ሕዝቡ በብርቱ... Read more »

 ኢኮኖሚውን ለማከም የኮንትሮባንድን እንቅስቃሴ ማዳከም ወሳኝ ነው

በኢትዮጵያ የኮንትሮባንድ ንግድ መቼና እንዴት እንደተጀመረ የሚገልጽ የተሟላ ማስረጃ ባይኖርም እንቅስቃሴው ከተጀመረ ግን በርካታ ዓመታትን ማስቆጠሩ ይታመናል። ሀገሪቱም በየጊዜው እየጎለበተ የመጣውን ኮንትሮባንድ ለመግታት የተለያዩ ሕጎችንና መመሪያዎችን ተግባራዊ አድርጋለች። የኮንትሮባንድ ወንጀልና ቅጣትም በጉምሩክ... Read more »

 በተበላሸ የትምህርት ሥርዓት ውስጥ ያለፈ ተማሪ፣ ችግር እንጂ ሥራ ፈጣሪ ሊሆን አይችልም!

ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በርካታ የመንግሥትና የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ተመራቂዎች በኢትዮጵያ ቀጣይ ጉዞ ውስጥ የየራሳቸውን ዐሻራ ያሳርፋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ‹‹ተመራቂውን የሰው ኃይል የሚሸከም የሥራ ዕድል አለ?›› የሚለው ዐቢይ... Read more »

ሀገር የሚሰሩ የሥርዓት አቅጣጫዎች

ሀገር ማለት ሰው ነው የሚል የልጅነት እውቀት አለን። በዚህ እውነት ላይ ተረማምደን ከትላንት ዛሬ ደርሰናል። ወደ ነገ መሄጃችንም በዚህ ሀገርና ሰውን ባስተሳሰረ ሥርዓት በኩል ነው። ሀገር ብለን ሰው ስንል ሀገርና ሰውን ባስተሳሰረ... Read more »

ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በአግባቡ ለመቆጣጠር

ትምህርት የሰው ልጅ ከተፈጠረ ጀምሮ የተፈጠረና እስካሁንም ከሰው ልጅ ጋር አብሮ እየኖረ ያለ ማህበራዊ ዘርፍ ነው፡፡ የሰው ልጅ ኑሮውን ለማቅለል በማሰብ ከጥንት ጀምሮ የተለያዩ ምርምሮችን እና ጥናቶችን ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ በዚህም በርካታ ትምህርቶችን... Read more »

ነገረ-”የክብር ዶክትሬት ፤”

የዩኒቨርሲቲዎቻችን የክብር ዶክትሬት አሰጣጥ ራዕያችንና ሕልማችንን የሚገልጽ፤ ጎሳንና ሃይማኖትን የተሻገሩ፤ ከቀዬና አካባቢያዊነት አጥር የዘለሉ። ከሰውነት ባሻገር ዓለማቀፋዊነትን ያነገቡ ሊሆን ይገባል። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየተዘወተረ የመጣው የዩኒቨርሲቲዎቻችን የክብር ዶክትሬት አሰጣጥ ግን እንደ ሮማውያኑ... Read more »

እንኳን ደስ አላችሁ!!!

 በየትኛውም ዘርፍ ይሁን መመረቅ ደስ ይላል። ባህላዊ-ሃይማኖታዊው (የአባቶችና እናቶች) ምርቃት መንፈስን እንደሚያለመልመው፣ ህሊናዊ እርካታን እንደሚሰጠው ሁሉ፤ ዘመናዊው ምርቃትም (ግራጁዌሽን) ሁለመናን በሃሴት ከመሙላትም ባለፈ ሁለንተናዊ ፋይዳው ቀላል አይደለም። ሚዛናችን ወደ ሁለተኛው የሚያደላ መሆኑ... Read more »

 ለሀገራዊ ምክክራችን – አጀንዳ ከቤታችን፣ ልምድን ከቀደምቶቻችን

የመግቢያ ሃሳብ በኢትዮጵያ “የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን” በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 ሕጋዊ ሰውነት ተሰጥቶት እና ኮሚሽነሮች ተሾመውለት ተቋቁሟል። በአዋጅ የተሰጠውን ተልዕኮ እውን ለማድረግ ይችል ዘንድም ከዝግጅት ጀምሮ በየምዕራፉ የሚከውናቸውን ተግባራት በድርጊት መርሐ ግብር... Read more »