“እኛን የራበን ፍቅር ነው!”

ማሰላሰያ፤ “እህልማ ሞልቷል ሆዴ መች ጎደለ፣ ፍቅራችን ብቻ ነው ያልተደላደለ።” ይህ ዜማ በተወዳጁ ድምጻዊ ከተቀነቀነ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ዕድሜ አስቆጥሯል። “እህል መች ጠፋ ፍቅር እንጂ!” የሚለው የዜማው ማዕከላዊ መልዕክት የብዙዎችን ጆሮ... Read more »

አገር ለማኖር ሕግ ማስከበር የህልውና ጉዳይ

ሰሞኑን በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በተለይም በአማራ ክልል የሚስተዋለው ነገር በእኔ አረዳድ እንኳንስ መሆን ቀርቶ መታሰብም የሌለበት ነው። ኢትዮጵያ ያለፉትን ጥቂት ዓመታት ያለፈችበትን ፈታኝ ሁኔታ ከሚገነዘብና በሁኔታው ቀዳሚው ፍዳ ቀማሽ ከሆነ አካል ይህ... Read more »

 አረንጓዴ አሻራ ለካ ስልጣኔንም እየታደገ ነው…!?

በየትኛውም የዓለም ክፍል ያሉ ህጻናት በ1ኛ ደረጃ የሕብረተሰብ ሳይንስ ወይም የታሪክ ትምህርት ስለ የሰው ልጅ ስልጣኔ መነሻ “ሜሶፓታሚያ”ወይም የባቢሎን ገነት አልያም የኤደን ገነት ወይም “ለሙ መሬት ማጭዴ ጨረቃ”/the fertile crescent/ተምረዋል። በግሪክ “ሜሶፓታሚያ”... Read more »

 ሊታረም የሚገባው የበጀት አጠቃቀም  -በባለበጀት መሥሪያ ቤቶች

መነሻ ሃሳብ የፋይናንስ በጀት ለአንድ ሀገር መንግሥት መንግሥታዊ ሥራዎችን ለማከናወን ቀዳሚውን ሚና የሚጫወት፤ መንግሥታዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከሚያስችሉት አቅሞች አንዱ ነው፡፡ ይሄ የፋይናንስ ሃብት ደግሞ አንድም በግብር የሚሰበሰብ ነው፤ አለፍ ሲልም ከውጪ ወይም... Read more »

ተፈጥሮን በተፈጥሮ ለማከም አስፈላጊውን ዝግጁነት መፍጠር ያስፈልጋል

ተፈጥሮ አንድ ትርጉም ያለው አይደለም። ብዙ ቋንቋና ትርጉም የሚሰጠው ነው። በዚህም ምክንያት አንዱን ነክተን አንዱን አለመንካት አይታሰብም። ክፍልፋይ ክፍሉን ካልተመለከትነው በስተቀር ለመተንተንም ይቸግረናል። ስለምንነቱ ለማውራትም ይከብደናል። ምክንያቱም እርሱ ውበት ነው፤ ሕይወት ነው።... Read more »

የፖለቲካ ፓርቲዎች ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ያለባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ የሰሎሞናዊ ሥርወ መንግሥት መንገጫገጭን ተከትሎ የተለያየ የፖለቲካ አመለካከቶችን ርዕዮተ ዓለሞችን/ የያዙ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ ኢሕአፓ፣ መኢሶን፣ ኢድህ ወዘተ ተፈጥረዋል ። በወቅቱ የነበረውን የለውጥ ፈላጊ ምሑሩን ጥረት በማምከን ሁሉንም ነገር... Read more »

 በሠራዊቱ ላይ የተከፈተውን የስም ማጥፋት ዘመቻ ለመመከት

ሰላም የሁሉ ነገር መሠረት ነው፡፡ ዜጎች በሰላም ወጥተው የሚገቡት፤ በሀገራቸው ዘርተው የሚቅሙት፣ ወልደው የሚስሙት፣ ሠርገው የሚድሩትም ሆነ የሞተን የሚቀብሩትና የሚያስተዛዝኑት ሰላም ሲኖር ነው፡፡ ሰላም ሲጠበቅ ተማሪው ከመምህሩ ተገናኝቶ ዕውቀት ይገበያል፡፡ በከተሞች ያሉ... Read more »

 በበጎ ስብዕና በጎ ሀገር እንገንባ!

አንድ ሀገር የእድገትና የስልጣኔ ምንጭ ከሆኑ የማህበረሰብ እሴቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው መልካም ስብዕና ነው። መልካም ስብዕና የሌለው ሀገርና ህዝብ ነውር የሚያውቅ አዲስ ትውልድ መፍጠር አይቻለውም። ካለ መልካም ስብዕና መልካም ሀገርና ትውልድ አይፈጠርም።... Read more »

የሕክምናውን ዘርፍ በማዘመን ተጨማሪ የውጪ ምንዛሪ ምንጭ ለማድረግ

በጤናው ዘርፍ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሱ የዓለማችን ሀገራት በተለይ የህክምና አገልግሎትን እንደ ዋነኛ የገቢ ምንጭ ይጠቀሙታል። መረጃዎች እንደሚያመላክቱትም፣ የህክምና ጉዞ ወይም ሜዲካል ቱሪዝም ጅማሮውን ያደረገው ከአንድ ሺህ ዓመት በፊት በግሪክ ነው። በ21ኛው... Read more »

 የራሽያ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ይበልጥ ይጎልብት፤

 ከውጭ ንግድ ከምታገኘው የምንዛሬ ገቢ እስከ 70 በመቶ ወይም እስከ 3 ቢሊየን ዶላር ለነዳጅ ግዥ ለምታውል፤ ለማዳበሪያ ግዥ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ለምታወጣ፤ ለእዳ ክፍያ 126 ቢሊየን ብር ላቀደች፤ በዓለማቀፉ የዲፕሎማሲ መድረክ... Read more »