እንደ ምርታማነቱ የገበያ ትስስሩም ትኩረት ይፈልጋል

ለውጥ ከቆየ አስተሳሰብና አስተሳሰቡ ከወለደው ሥርዓት ፈጥኖ ወጥቶ አዲስ አስተሳሰብን በማህበረሰብ ውስጥ የማስረጽ ሂደት ነው። በዚህ ሂደት ውስጥ የተለያዩ ተግዳሮቶች ሊያጋጥሙ እንደሚችሉ ይጠበቃል።አንዳንዴም ሁኔታዎች ወዳልተፈለገ መንገድ አምርተው ያልተገባ ዋጋ ሊያስከፍሉ የሚችሉበት አጋጣሚ... Read more »

ለፈተናዎች የማይንበረከክ ኢኮኖሚ የመገንባቱ ሂደት

ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የዓለም ኢኮኖሚ በሰው ሠራሽና በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ከፍተኛ ጫና ውስጥ እየወደቀ ይገኛል። ይህ ቀውስ ከስምንት ቢሊዮን እየተሻገረ ላለው የዓለም ሕዝብ ውስብስብ ፈተናዎችን እየደቀነ ነው። በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ያለውን... Read more »

 ሩዝ ሌላኛው የሀገሪቱ የምግብ ዋስትና ተስፋ

በ1980ዎቹ ከሰሜን ኮሪያ በመጡ የልማት አጋሮች ሩዝ ለመጀመሪያ ጊዜ በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ አካባቢ እንደተሞከረ የታሪክ ድርሳናት ያሳያሉ። ፎገራና አካባቢው ክረምት ክረምት በጎርፍ ስለሚሸፈንና ቦታው እረግረጋማ ስለሆነ ከጓያ ውጪ ሌላ... Read more »

 ሀገራዊ ተግባቦት ለሁለንተናዊ ተሀድሶ

ሀገራዊ ተግባቦት በአንድ ሀገር ላይ ቤት እንደሚሰራ ሲሚንቶና አሸዋ፤ ጽንቶ ለመቆም መሰረት። ችግር እንዴትም ሊፈጠር ይችላል ችግሮቻችን ዋጋ እንዳያስከፍሉን የቅድመ ጥንቃቄም ሆነ ከተፈጠሩ በኋላ ላሉ ግብረ መልሶች መፍትሄ የሚሰጥ የአንድነት እና የአብሮነት... Read more »

 ጸያፍ ተግባራትን በግልጽ በማውገዝ ትውልዱን እንታደግ

 ‹‹ሂድ አትበለው እንዲሄድ አድርገው፤›› ይባላል። ይህ አባባል መነሻው ፊት ለፊት አትናገር ለማለት ቢሆንም፤ የማይፈልጉትን ሰው ለማራቅ በግልፅ መንገር ሲቻል በተዘዋዋሪ መንገድ ገሸሽ እንዲል ግፊት ማድረግ ተገቢ አይደለም፡፡ የማይፈልጉትን አንፈልግም፤ የሚፈልጉትን ደግሞ እፈልጋለሁ... Read more »

 ዓለም የዘነጋው የሱዳን ዘግናኝ ጦርነት

የሱዳን ጦር አመራሮች ከተቀየሩ በ72 ሰዓት ውስጥ የሰላም ስምምነት ለማድረግ ዝግጁ ነን። ሃሜቲ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ መሪ ለቀጠለው ግጭት የሱዳን ህዝብን ይቅርታ ጠይቀዋል ። ጄኔራል መሀመድ ሃምዳን ዳጋሎ የሱዳን ጦር ለሦስት አስርት... Read more »

 ሕገ ወጥ ስደትን እና የሚያስከትለውን አደጋ ለመግታት

ከዛሬ ይልቅ ነገን ተስፋ በማድረግ፣ የተሻለ ህይወትን ፍለጋ ብዙዎች የወላጆቻቸውን ጥሪት አሟጠው የሌላቸው ደግሞ ከዘመድ አዝማድ በመበደር ሀገራቸውን ጥለው ተሰደዋል፡፡ እንደውም በአንዳንድ የሀገራችን አካባቢዎች ልጁን ወደ ውጭ ሀገር ያልላከ ዜጋ እንደ ደሃ... Read more »

 የግጭት ነጋዴዎች ሰለባ እንዳንሆን

በአሁን ወቅት በማህበራዊ መገናኛ አውታሮች በኩል መልካም እና ገንቢ እሳቤዎች የሚንሸራሸሩትን ያህል በብዙ መልኩ የሥነ ሥርዓትና የሥነ ምግባር ዝቅጠት ጎልቶና ተደጋግሞ ይታያል። በዮቲዮብ፣ በፌስቡክ፣ በቲክቶክ፣ በቴሌግራም ወዘተ በርካቶች ጥላቻንና ስሜታዊነትን ይሰብካሉ። ጦርነት... Read more »

 ሀገር የሚያቀኑ የሰላም ሃሳቦች

እንደ ሶቅራጠስ ያሉ ታላላቅ አሳቢያን የዘመናዊነትን መነሻ የላቀ ሀሳብ ያደርጉታል። እንዲህ አይነቱ ምልከታ ከክርስቶስ ልደት በፊት ላለው አእምሮና ልብ ብቻ ሳይሆን አሁን ላለው ትውልድም የሚሰራ ነው። የሰው ልጅ በሀሳብ ተሟግቶ ካልተሸናነፈ በሌላ... Read more »

 የሚሠራ ይደገፋል፤የወደቀ ይረዳል!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ወቅት ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ የተናገሩት ነገር ነበር:: አንድ ሰው ሱፍ ለብሶ፣ ጽድት ብሎ ‹‹ታክሲ ውስጥ ቦርሳ ተዘረፍኩ›› ቢል 10 ብር ያለው ሰው አምስቱን ይሰጠዋል፤... Read more »