ለሀገርም ለሕዝብም ፈውስ እንሁን!

ለዓመታት የተሰበኩ የልዩነት ትርክቶች ኢትዮጵያዊ ስሜታችንን እየጎዱ ቁልቁል አንደርድረውን ብሔራዊ ስሜታችን እያሽቆለቆለ መንደርተኝነት እንዲያገነግን አድርገው ቆይተዋል። ይህ ሁኔታ ዛሬ ዛሬ በሀገራችን እየታዩ ላሉት ግጭቶች ዋነኛ መንስዔ መሆኑም ከማንም አይሰወርም። የከፋፋዩ ትርክት ሰለባ... Read more »

 ብቁ ዲፕሎማት የሚባለው ማን ነው?

ነሐሴ 10 ቀን 2015 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ “ብቁ ዲፕሎማት የሚባለው ማን ነው?” በሚል ርእስ የግል አስተያየቴን ሰጥቼ ነበር። በወቅቱ ለንባብ በበቃው ጽሑፍ ላይ ባቀረብኩት አስተያየትም፣ አንድ ዲፕሎማት ብቁ ነው... Read more »

የደም ፖለቲካ ከኪሳራ ውጪ ተስፋ ያላት ሀገር አይሰራም

 ሀገር የፖለቲካ ጽንስ ናት። እንዴትም ብንኖር ከፖለቲካ እሳቤ መራቅ አንችልም። ለሀገርና ሕዝብ የቀና ልብ ካለን በመልካም ፖለቲካ መልካም ሀገር መፍጠር እንችላለን። በተቃራኒው ራሳችንን ብቻ ካስቀደምንና ለጊዜአዊ ሥልጣን ቅድሚያ የምንሰጥ ከሆነ ከሥርዓት ውጪ... Read more »

 የሁሉንም ልዩ ትኩረት የሚሻው የማህበራዊ ሚዲያው ሴረኞች አጀንዳ

 አሁን ያለንበት የዲጅታል ዘመን የሰውን ልጅ በቴክኖሎጂ በማስተሳሰር በዓለም ዙሪያ ያለን ግንኙነት ማቀላጠፍ የሚያስችል ነው። ሰዎች ባሉበት ቦታ ሆነው ጊዜ፣ ጉልበት እና ወጪን የሚቆጥቡ ቴክኖሎጂዎች በቀላሉ በመጠቀም በዓለም ዙሪያ የፈለጉት መረጃ በፍጥነት... Read more »

 መቋጫ ያላገኘው የኒጀር ጉዳይ፤

 በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን የተቆጣጠረው የኒጀር ወታደራዊ ቡድን የሩሲያው ዋግነር ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን እንዲረዳው መጠየቁ ፤ የኒጀር ጉዳይ ቀጣናውንና አኅጉሩን ብቻ ሳይሆን ኃያላን ሀገራትን ስቦ ወደ ጦርነት እንዳያስገባ እና እንደ ዩክሬን ኒጀርም የውክልና... Read more »

ለሰላም ቅድሚያ እንስጥ!

 በሰው ልጆች የዕለት ተዕለት ተግባር ውስጥ ከምንተነፍሰው አየር ያልተናነሰ ዋጋ ያለው ነገር ቢኖር ሰላም ነው፡፡ ሰላም ከሌለ ስለ መጪው ማሰብም ማቀድም አይቻልም፡፡ ሰላም የሁሉም ነገር ዋስትና ከመሆኑም በላይ እንደ ሰው ሠርቶ ለመለወጥ፣... Read more »

ድል ለኢትዮጵያውያን ጀግኖች አትሌቶች!

 ከዛሬ ጀምሮ በቀጣይ አስር ቀናት አውሮፓዊቷ ሃንጋሪ የዓለም ሕዝብ ትኩረት ሆና ትከርማለች። ምክንያቱ ደግሞ እጅግ ተወዳጅ ከሆኑ ስፖርቶች መካከል አንዱ የሆነውን የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮናን በመዲናዋ ቡዳፔስት አዘጋጅታለች። በቻምፒዮናው ከሚካፈሉ ሃገራት መካከል አንዷ... Read more »

የአፍራሽ ኃይሎችን ሴራ ለመቋቋም

በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከተከሰተው ጦርነት በኋላ ሕዝቡ ምንም ችግር ይከሰታል ብሎ ባይገምትም ዛሬም ሀገሪቱ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በአማራ ክልል ችግር ውስጥ ነች። አንዱን ችግር ተሻገርኩ ስትል ሌላው የሚጋረጥባት ሁነት ሲታይም ዕጣ ፈንታዋ... Read more »

 ከእውቀትም፣ ከጥናትም የራቁ የመመረቂያ ጽሑፎች

 በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በቁርጠኝነት መሥራት የሚያስችሉ ተግባራት ከተጀመሩ ሰነባብቷል። ለዚህ ማሳያነትም ለአምስት አመታት ጥናት በተደረገበት ፖሊሲ ተደፍፎ ተግባራዊ የተደረገው አዲሱ የትምህርት ሥርዓት በዋነኛነት ይጠቀሳል። አሁን ባለው እውነታ አዲሱን የትምህርት ሥርዓት ፖሊሲ... Read more »

ብቁ ዲፕሎማት የሚባለው ማን ነው?

ዲፕሎማሲ “ዲፕሎማ” ከሚለው የግሪክ ቃል የተወሰደ ሲሆን፤ በግሪክ ቋንቋ ዲፕሎማ ማለት የታጠፈ ወረቀት ማለት ነው። በቀድሞ ጊዜ መንግሥታት የሚፃጿፋቸው መረጃዎችና ስምምነቶች እንዲሁም ለግለሰቦች የሚሰጡ የምስክርና የፈቃድ ወረቀቶች ዲፕሎማ ይባሉ ነበር። በአሁኑ ወቅት... Read more »