አትሌቲክሱ«አንዱን ጥሎ፣ አንዱን አንጠልጥሎ» እንዳይሆን

ኢትዮጵያ ከስያሜዋ በስተጀርባ በወርቅ የደመቀ የአኩሪ ታሪክ ባለቤት ናት፡፡ ይህች ድንቅ ሀገር ዘመናትን የተሻገረው የጀግንነት ገድሏ ከበርካታ ጎራ ያሰልፋታል፡፡ በቅኝ ያለመገዛቷ እውነት ከራሷ የማንነት አውድ አሻግሮ ለመላው አፍሪካ የማይፈዝ የነፃነት ዐሻራውን አሳርፏል፡፡... Read more »

 ብቁ እና ውጤታማ ዲፕሎማት ለመሆን

 ነሐሴ 10 ቀን 2015 ዓ.ም እና ነሐሴ 16 ቀን 2015 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ብቁ ዲፕሎማት የሚባለው ማን ነው? በሚል ርዕስ በሁለት ዙር የግል አስተያየቴን ሰጥቼ ነበር። ሶስተኛውና የመጨረሻው ዙር... Read more »

የብሪክስ አባልነት ታሪካዊ እድሉን በአግባቡ ልንጠቀምበት ይገባል

 የአንዳንድ ታሪካዊ አጋጣሚዎች ትውልድ አካል መሆን ያኮራል፡፡ ለምሳሌ ኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ማህበር (ሊግ ኦፍ ኔሽን) አባል የሆነችበትን ዘመን ኖረው ያዩ ሰዎች ታሪክ ጽፈዋል፡፡ በወቅቱ የዚህ የዓለም ኃያላን አገራት ማህበር ሲመሰረት ከአፍሪካ ብቸኛዋ አባል... Read more »

 ብሪክስን በግራ የቤት ሥራን በቀኝ ፤

በጎርጎሮሳዊያኑ የዘመን አቆጣጠር በ1950ዎቹ የአሜሪካንና የሶቭየት ሕብረትን ጉተታ ለመቃወም 120 ሀገራት የገለልተኛ ሀገራትን ንቅናቄ ፈጥረዋል። ደርግ ጭልጥ ብሎ የሶቭየቱን ጎራ ተቀላቅሎ የነበር ቢሆንም ዛሬም ሀገራችን የዚህ ንቅናቄ አባል ናት። ይህ ስብስብ ከዓለም... Read more »

ሥራ ፈላጊነትን ሳይሆን ሥራ ፈጣሪነትን ማስቀደም ይገባል!

መማር የእውቀትም የክህሎትም ባለቤት ያደርጋል። ምክንያቱም መማር የሃሳብ አድማስን ያሰፋል፤ የመመራመርና የመፍጠር ክህሎት ባለቤትም ያደርጋል፤ የማድረግ አቅምን ያጎናጽፋል። ለዚህም ነው ከልጅነት እስከ ወጣትነት፤ አልፎም እስከ ጉልምስናና እርጅና እድሜ ድረስ የሰው ልጆች ለመማር... Read more »

 ብሪክስ- ሌላኛው የኢኮኖሚና የንግድ ልውውጥ አማራጭ

የዓለም መንግሥታት ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ግብ በማስቀመጥ ብሔራዊ ጥቅማቸውን በሚያስጠብቅ መልኩ በርእዮተ ዓለም ከሚመስሏቸው አጋሮቻቸው ጋር ይሰባሰባሉ። ከዚህ መሰል ስብስብ ውስጥ ደግሞ በኢኮኖሚ፣ በቴክኖሎጂና በወታደራዊ አቅማቸው በፈረጠሙ አራት ሀገራት (ራሺያ፣ ብራዚል፣ ሕንድ እና... Read more »

 ያልተሻገርናቸውን የትናንት ችግሮች ተነጋግሮ ለመሻገር

ምእራባውያን ‹‹ሮም በአንድ ቀን አልተገነባችም›› (Rome wasn’t built in a day) የሚሉት አባባል አላቸው። ትልቅ ነገር የአንድ ቀን ውጤት ሳይሆን በሂደት የሚመጣ ነው ለማለት የሚጠቀሙበት አባባል ነው። እኛም ዘንድ ተመሳሳይ ነው፤ የአክሱም... Read more »

የብሪክስ ተስፋና ስጋት

በዓለም አቀፍ ደረጃ ሁለንተናዊ ብልፅግናን እውን ለማድረግ የጋራ ጥቅም ላይ የተመሠረተ ፖለቲካዊ የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አጋርነት ፋይዳው ጉልህ ነው። አንድነት ኃይል፣ ህብረትም የሁለንተናዊ ድል ምስጢር ነው። ይሁንና ሀገራት ከጋራ ይልቅ በተናጥል ጉዞ እየዳከሩ... Read more »

በሀገር ለመኩራት – ትምህርትን በጥራት

ከዓለማችን የሥልጣኔ መገለጫዎች አንዱ ደረጃውን የጠበቀ የትምህርት ሥርዓት መዘርጋት ነው። በትምህርት የበለጸገ አዕምሮ ሀገርን ይሰራል ፣ ዓለምን ይገነባል። ትምህርት ይሉት መሠሰረታዊ ጉዳይ ጥራቱ በወጉ ሲረጋገጥ ደግሞ የትውልድ ህልውና ያለስብራት ይቀጥላል። የሰው ልጅ... Read more »

 ፍቅር የሕግ ፍጻሜ

ለሰው ልጅ ለአብሮ መኖር መሠረት ከሆኑና አስቀድመው ከተነገሩ እውነቶች ውስጥ አንዱ ፍቅር ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስለፍቅር እና ስለዋጋው ብዙ መልዕክቶች ተጠቅሰዋል። ከዚህ ውስጥ አንዱ በሮሜ፣ በገላትያ፣ በኤፌሶን፣ እንዲሁም በሌሎች ምዕራፎች ላይ... Read more »