በጎነት ለራስ ነው፣ መልሶ ይከፍላል !

  የወሮች ሁሉ በኩር፣ የዘመን ካባ ቀዳማይት ጳጉሜ እንሆ ሦስተኛ ቀኗን ከስሞች ሁሉ ባማረው በበጎነት/በመልካምነት ተሰይማ ከተፍ ብላለች። በጎነት የሁሉም የሰው ልጅ የጋራ መጠሪያው ነው። ፈጣሪ በአርአያና በአምሳሉ የሰውን ልጅ ለመፍጠር ሲነሳ... Read more »

በጎነት – ብሔራዊ አንድነታችንንለማጠናከር

 ዓለማችን ከክፉ ይልቅ መልካምን ለማድረግ የምንችልና የማንችል መሆናችንን የመፈተኛ መድረክ ናት። በጎ የማድረግ ፍላጎትም ከውጭ ሳይሆን ከውስጥ የሚመነጭ፣ ለአንዳንዶችም የሕይወታቸው የተሻለ ምርጫ ነው። በጎነት መገለጫው ብዙ፤ ተግባሩም የከበረ ነው። በጎነት ከትናንሽ ነገሮች... Read more »

ስለ ሰላም መስዋዕት በመሆን ዘመኑንእንዋጅ !

 ኢትዮጵያ የእልፍ ልጆቿ አጥንት ተከስክሶና እንደ ዱቄት ልሞ በደማቸው ተቦክቶ የተጋገረች ሀገር ናት። በየዘመናቱ ልጆቿ በከፈሉላት መራራ የሕይወት መስዋዕትነት ታፍራና ተከብራ ዛሬ ላይ ደርሳለች። የየዘመናቱ የታሪክ ምዕራፏ ሲገለጥም የቆሰሉላት፣ የደከሙላት፣ የሞቱላት፣ እራሳቸውን... Read more »

አገልጋይነት  የሕዝብ እርካታ መመዘኛ

የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን 1ን የአገልግሎት ቀን ሲል ሰይሟል። ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ በዓለም አቀፍ ደረጃ ልዩ ያደረገችንን ጳጉሜን ልዩ ልዩ መልዕክት ባላቸው ሕዝባዊ መንፈሶች በማክበር አሳልፈናል። ዘንድሮም በተመሳሳይ ‹የአገልግሎት ቀን›... Read more »

አዲሱን ዓመት በተስፋ እና በሥራ ለመቀበል

አዲስ ዓመት ሊገባ በጣት የሚቆጠር ቀናት ናቸው የቀሩት።የክረምት ወቅት አልቆ ለብርሃናማው በጋ ሊለቅ በዝግጅት ላይ ነው።ምድሪቱም በአደይ አበባ ፍክት ብላ ፣አምራ እና ደምቃ ስትታይ አዲስ ዓመትን በተስፋ እንድንቀበለው አንዳች መልዕክት ትሰጣለች። ‹‹እንኳን... Read more »

ብሪክስ አቃፊ ለሆነ የመልማት መርህ

ከሰሞኑ በደበብ አፍሪካ በተካሄደው 15ኛ የብሪክስ አባል ሀገራት ስብሰባ ላይ ሀገራችን ለአባልነት ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት እንዳገኘ መገለጹ ይታወሳል። በዚህም ጉባኤ ላይ ሀገራችንን ጨምሮ አርጀንቲና፣ ግብጽ፣ ኢራን፣ ሳውዲ አረቢያ እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶችን... Read more »

እንዴት ነጻ እንውጣ?

ልማድ ተንቆ ሊተው የሚችል ተራ ጉዳይ አይደለም። ክፉም ሆነ ደግ ልማድ የሚቆሙት በብዙ ድካም ነው። ምክንያቱም ልማዶች ሱሰኛ የመሆን ውጤትን ያስከትላሉ። አልኮል የመጠጣት ልማድ፣ ጫት የመቃም ልማድ ወይም ሲጋራ የማጨስ ልማድ ሕክምና... Read more »

ድርድሩ በሕዳሴው ያስመለስነውን ጂኦፖለቲካዊ ከፍታ የሚያዘልቅ ይሁን፤

 (ክፍል አንድ) ምስጋና ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ይግባና ግድቡ ከለየለት ክሽፈት ድኖ ዛሬ ላይ አፈጻጸሙ 90 በመቶ ደርሷል። 540 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይልም ማመንጨት ችሏል። ለአራተኛው ዙር ውሃ ሙሊትም እየተዘጋጀ ነው። ከሁሉም... Read more »

 ዲፕሎማሲያዊ ባህሎቻችንን አሻሽለን ከብሪክስ ብሄራዊ ጥቅሞቻችንን እናስጠብቅ

በዓለም ታሪክ ኢትዮጵያ ከየትኛውም ሀገር ቀድማ ያልጀመረችው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሁነቶች የሉም ቢባል ማጋነን አይደለም። በርካታ ሥልጣኔዎችን ከየተኛውም ዓለም በፊት እንደጀመረች እና እነኚህን ሥልጣኔዎቿን ለዓለም ሕዝብ ያበረከተች ስለመሆኗ በተለያዩ መጽሐፍት እና... Read more »

«ፍርሃት የእኛ ጌታ!»

 ፈራን! «ለምን ፈራችሁ አትበሉን»፤ የምናከብረው የሥነ ጽሑፍ አርአያችንና የመምህራችን የሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኅን «እሳት ወይ አበባ» የግጥም መድበል (1966 ዓ.ም) ለእኔና ለዘመነ አቻዎቼ ብቻ ሳይሆን በተከታዮቻችንም ዘንድ ቢሆን በርካታ የእኛነታችንን ጉዳዮች ለመፈተሽ... Read more »