አልበርት አነስታይን ፤ “ችግሩን በፈጠረው አስተሳሰብ፤ ችግር መፍታት አይቻልም። “ እንዳለው ፤ አበው ነገር በነገር ይጠቀሳል፣ እሾህ በእሾህ ይነቀሳል፤ ይላሉ፤ አባባሉ በዕለት ተዕለት ኑሮ ችግርን በፈጠረው ነገር መልሰን በራሱ ችግሩን መፍታት እንችላልን... Read more »
ሀገራችን ኢትዮጵያ ለተሻለ ሀገራዊ ተግባቦት በብሔራዊ ምክክር በኩል እንቅስቃሴ እያደረገች እንደሆነ ይታወቃል። ይሄም እንቅስቃሴ በተመረጡ ባለሙያዎች ለዓመታት ቅድመ ዝግጅት ተደርጎበት ወደ ሥራ ሊገባ ቀናቶች እየቀሩት ነው። እንደ ሀገር የተደቀኑብንን ማናቸውንም አይነት ፈተናዎች... Read more »
የራሷ የዘመን አቆጣጠር ያላት ኢትዮጵያ፣ 2016 ዓ.ምን ልትቀበል ነው።ሀገሪቱና ዜጎቿ አዲሱ ዓመት ምን ይዞባ(ላ) ቸው እንደሚመጣ እርግጠኞች አይደሉም።ኢትዮጵያውያን ከአንድም ሁለት፣ ሦስት ጊዜ አዲስ ዓመት ሲመጣ መልካሙን ተመኝተውና አልመው ነበር፤በተግባር የታየው ግን ‹ይሆናል›... Read more »
ኢትዮጵያውያን ተከባብረንና ተፈቃቅረን እንጂ ተነጣጥለን የምናከብረው አንድም ክብረ በዓል የለንም። በቅድሚያ ሁሉም የሀገራችን ዜጎች በጋራ ለምናከብረው በዓል እንኳን በጤና አደረሳችሁ!! እንኳን አደረሰን!! የኢትዮጵያ ሕዝብ በየዓመቱ በታላቅ ስሜት ከሚያከብራቸውና ከሚያዘክራቸው በዓላት አንዱና ተወዳጁ... Read more »
አሮጌውን ዓመት ሸኝተን አዲስ ዓመትን በአዲስ መንፈስ የምንቀበልበት የዓመቱ የበኩር ወር መስከረም። የወራቶች ንጉሥ የሆነው ወርሃ መስከረም ለእኛ ኢትዮጵያውያን ልዩ ወር ነው። በአሮጌው ዓመት የቱንም ያህል ባይደላን፣ ሞልቶ የማያውቀው የኑሮ ሽንቁሩ አብዝቶ... Read more »
አሮጌውን ዓመት ደህና ሰንብት ብለን አዲሱን ለመቀበል እንሆ የመጨረሻ በሆነችው ጳጉሜን 6 ላይ ከተመን፡፡ ከጥበብ ሁሉ በላቀችው የአብሮነት መንፈስ ውስጥ ሆነን ሀጂውን ሸኝተን መጪውን ልንቀበል ሽርግዱ እያልን ነው። ዘመን እንደሸማኔ መወርወሪያ ነው…... Read more »
አብሮነት ለሰው ልጆች ማኅበራዊ መስተጋብር ወሳኝ ሚና ያለው መርህ ነው። አብሮነት የተለየ ማንነትን፣ ባህልን ወይም ሃሳብን የሚያከብርና የሚያስተናግድ በሰላም አብሮ የመኖር መሠረት ነው። ዩኔስኮ የአብሮነት ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲከበር ያደረገው በመልከዓ... Read more »
አንዳንድ ጊዜ ስብከቱ፣ ወንጌሉ፣ መዝሙሩ፣ ዘፈኑ፣ ንግግሩ፣ ሥነ ግጥሙ ፣ መጣጥፉ ፣ ቃለ መጠይቁ፣ ገጠመኙ ፣ ወዘተረፈ በተለይ ለእናንተ ተብሎ የተሰበከ፣ የተዘመረ ፣ የተዘፈነ ፣ የተነገረ፣ ቅኔ የተዘረፈ፣ የተጻፈ፣ የተነገረ አይመስላችሁም ።... Read more »
“ጳጉሜን ለኢትዮጵያi”፤ 13ኛዋ ጭማሪ ንዑስ ወራችን “ጳጉሚት” በጣት በሚቆጠሩ ዕለታቷ “ልዩ ልዩ” መታሰቢያዎች እየተሰየመላቸው በድምቀትና በልዩ ትኩረት መዘከር የተጀመረው ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ነው፡፡ በተለየ ሁኔታ ግን በሀገሪቱ የሚገኙ የክርስትና እምነት ቤተ እምነቶችና... Read more »
በአንድ ሀገር ነገዎች ብሩህነት የአምራች ዘርፉ አስተዋጽኦ መተኪያ አይኖረውም ። በተለይም እንደኛ ባሉ ለማደግ እየተውረተረተሩ ላሉ ህዝቦች ምርትን በብዛትና በጥራት አምርቶ ወደ ገበያ /የሀገር ውስጥ ሆነ ዓለም አቀፍ ገበያ/ ይዞ መግባት ለሚያልሙት... Read more »