ኢሬቻ ከመልካ እና ቱሉ የተጋመደ፤ለሰላምም የተወደደ

የኦሮሞ ሕዝብ ፍቅር፣ ወንድማማችነት እና ዕርቅን በሚገነቡ ባህላዊ ዕሴቶች እጅጉን የበለጸገ ሕዝብ ነው፡፡ ከእነዚህ ድንቅ ባህላዊ ዕሴቶች መካከል አንዱ የኢሬቻ በዓል ነው ፡፡ ኢሬቻ – የምስጋና፣ የዕርቅ እና የሰላም ፣ የፍቅር፣ የይቅርታ... Read more »

ኢሬቻ የፍቅር ፣ የወንድማማችነት እና የአንድነት በዓል

ኢሬቻ ኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ ጥንታዊና ነባራዊ ሃይማኖታዊና ባህላዊ የበዓል አከባበር ሥርዓት ሆኖ የዘለቀ በዓመት ሁለት ጊዜ የሚከበር በዓል ነው። ክረምት ሲገባና መስከረም ሲጠባ (ቢራ) የሚከበር ነው። መስረም ሲጠባ የሚከበረው በዓል በሐይቆች በወንዞች... Read more »

 ለክብረ በዓላቱ ብቻ ሳይሆን ለእሴቶቻቸውም

የመጠቅለያው ማብረቅረቅ፤ የስጦታውን ዋጋ እንዳያሳንስ”፤ የስጦታ መጠቅለያ ከዋናው ይዘት ደምቆ የመልእክቱን ዋጋ እንዳያደበዝዝ ወይንም መሠረታዊው ጉዳይ ላይ ማተኮር ሲገባ ማጀቢያው ላይ ብቻ ቀልብንና አመኔታን ሙሉ ለሙሉ መጣል እንደማይገባ ለመግለጽ ሲፈልጉ ብዙ ሀገራት... Read more »

ኢሬቻ የሰላም በዓል ፤ በሰላም እንዲከበር

አንድ ሰው ተወልዶ አድጎ ትልቅ ሰው ሆኗል ለመባል የልጅነት ፣ የአፍላነት እና የወጣትነት ጊዜያትን ያልፋል፤ በዚህ የህይወት ዑደት ውስጥ የዚህ ሰው አስተሳሰብ እና ማንነት በብዙ መንገድ ይቀያየራል፡፡ በዘመን በተተካ ቁጥርም ያለው አኗኗር... Read more »

 ከውጪ ኢንቨስትመንትና ኢንቨስተሮች ጋር ሊታሰቡ የሚገባቸው ጉዳዮች

የውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን ወደ ሀገር ውስጥ በመሳብ ሂደት እንደ ሀገር ሊገኙ የሚችሉ መልካም እድሎች የመኖራቸውን ያህል፤ በዛው ልክ ሊታሰቡ የሚገባቸው ሥጋቶች መኖራቸው መዘንጋት የለውም። ምክንያቱም የውጪ ኢንቨስተሮች በአንድ ሀገር ሲሰማሩ ከጋራ ተጠቃሚነት... Read more »

 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስኬት ምስጢር

ዓለም የተጨነቀችበት ግዜ ነበር። ሰው ሁሉ በሩን ዘግቶ ጎዳናዎች ጭር ብለው የሞት መንፈስ የረበበበት ወቅት። የኮሮና (የኮቪድ 19) ወረርሽኝ ከወደ ቻይና ተነስቶ በመላው ዓለም በመስፋፋቱ ምክንያት የሰው ልጅ ይገባበት ጥግ የሚፈልግበት አስቸጋሪ... Read more »

 ዛሬ ከትናንት እንዲሻል

የአይሁድ ዝርያና የደች ዜግነት ያለው ታዋቂው የፍልስፍልና ጠቢብ ባሩች ስፒኖዛ Baruch Spinoza ‹‹ If you want the present to be different from the past, study the past/ዛሬ ከትላንቱ የተሻለ እንዲሆን ከፈለግክ የትላንቱን... Read more »

 ከትላንት ያደሩ ወረቶቻችን የዛሬ ስንቆቻችን ናቸው

ሀገር በአንድ ጀንበር ተገንብታ አታድርም። ትላንት ለዛሬ አሻግሮ በሚሰጠውና ዛሬም በተራው በሚያቀብለው ወረት ነው ሀገር እየተገነባች የምትጓዘው። በአጭር አማርኛ ዛሬ ያለትላንት የለም፤ ነገም ያለ ዛሬ ህልውና የለውም። አዲስ የገባው 2016 ዓ.ም ያለ... Read more »

ልጆቻችን ባወረስናቸው ችግርና መከራ ሳይሆን በበጎ ነገሮች እየኮሩ እንዲኖሩ

በርካታ የዓለም አገራት በትርምስና በግጭት ውስጥ አልፈዋል፤ እያለፉም ይገኛሉ። ይሁንና ጉዳዩ የአፍሪካ አገራት ላይ አይሎና ገዝፎ ይስተዋላል። በእርግጥ በአህጉርም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለትርምስም ሆነ ለግጭት የሚቀመጥ ምክንያት ይኖራሉ። እርስ በእርስ የሚጋጨውም... Read more »

 ሁላችንም በሀገራችን ባህልና ወግ ተምጠን የተወለድን ነን

 ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ባህልና ስርዓቶች መነሻ ሀገር ናት:: የተለያዩ ሀይማኖቶች ተከባብረውና ተቻችለው የዘለቁባት የሕብረ ብሔራዊነት እናት ናት:: በህዝቦቿ የአንድነትና የአብሮነት መንፈስ የሶስት ሺ ዘመን ታሪክና እሴቶቿን ጠብቃ ከትውልድ ትውልድ ተራምዳለች:: እኚህ የሀገር... Read more »