ዘንድሮም እንደ አምናው በባሰና በከፋ ሁኔታ በየዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እንደ ሀገር፣ ሕዝብና ተቋማት ደባብቀን ያቆየነውን ገመናችንን አደባባይ በማስጣት አንገታችንን አስደፍቶናል። አሸማቆናል። ከዚህም ባሻገር ተማሪዎች ብቻ ሳይሆኑ እኛም እንደ ሀገር፣ ሕዝብና ተቋም... Read more »
በኢትዮጵያ በቱሪስት መስህብነት የሚታወቁ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ ስፍራዎች በርካታ ናቸው።በመልክአ ምድር አቀማመጡና በተፈጥሯዊ ውበቱ፣ መንፈስን በሚያድሱ ምቹ አየርና አፍን በእጅ የሚያስይዝ ምትሃታዊ የውበት ጥግ የሚታወቁ በርካታ የመስህብ ቦታዎች አላት። ሀገሪቱ በቱሪዝም ሀብቷ ከአፍሪካ... Read more »
ግለ ሂሳዊ መራር ወግ፤ “የድልና የስኬትህን ዜናና ትርክት አዘግይተህ፤ በተሸነፍክበት ውድቀትና ድካም ላይ በርትተህ ጀግን!” የሚለውን ብሂል አዘውትረው የሚጠቀሙበትና ለሕይወታቸውም እንደ ዋና መርህ የሚገለገሉበት “የእስያ ነብሮች” ወይንም “የእስያ ድራጎኖች” በመባል የሚታወቁት የሩቅ... Read more »
ሰዎች የተለያዩ የሰውነት ክፍሎቻቸውን የሕመም ስሜት ሲሰማቸው ወደ ዘመናዊ ሆነ ወደ ባህላዊ ተቋማት በመሄድ መድሀኒት ነው የሚባሉትን በመውሰድ ወደ ቀድሞ ጤናቸው ለመመለስ ይሰራሉ:: ይህን በራሳቸው ማድረግ የሚችሉት አእምሮ ጤናማ ሲሆን ነው፤ ሲታመምስ?... Read more »
የማንኛውም ችግር መፍቻ ዘዴና ብልሃቱ ትምህርት ለመሆኑ የሚያጠያይቅ አይደለም:: በዓለም ላይ ለሚታዩ ለውጦች ሁሉ ጉልህ ሚና የመጫወት አቅሙ ትልቅ ነው:: ለአንድ አገር ዕድገትና ለውጥ ሁለንተናዊ የሆነ መፍትሔዎችን ያነገበ በመሆኑ ለተጠቀመበት የችግሮች ሁሉ... Read more »
ትምህርት ለሰው ልጆች ኑሮ ቅልጥፍና፣ ለሀገራት ዕድገትና ልማት፣ ባሕልንና እውቀትን ከትውልድ ወደ ትውልድ ለማሸጋገር እንደ ድልድይ ሆኖ የሚያገለግል ስለመሆኑ ብዙ ተብሎለታል። የትምህርት አንዱ ባሕሪ መሠረታዊ እውቀት በማስጨበጥ በግለሰብም ሆነ በኅብረተሰብ የችግር ፈችነት... Read more »
ሞኝን እባብ ሁለት ጊዜ ነደፈው፡፡ አንድም ሳያውቀው፤ ሁለትም እንዴት እንደነደፈው ለሰዎች ሲያሳይ፡፡ የእኛ ሀገር ምሑራን፣ ፖለቲከኞች፣ ገበሬዎች፣ ተማሪዎች ወዘተ የፖለቲካል ኢኮኖሚ አካሄድ ልክ እባብ እንደነደፈው ሞኝ ሰው አይነት ነው፡፡ እንደ ሀገር ከደረሱብን... Read more »
አንድነት ኢትዮጵያዊነትን የቀለመ የታሪክ እና የማንነት መልክ ነው። ደማማቆቹ የታሪክ ገድሎቻችን አብረን ተራምደን ተያይዘንና ተደጋግፈን የጻፍናቸው ናቸው። ብቻነትን የማያውቀው ይህ ጥንት ታሪካችን ከዓለም ፊተኛ፣ ከአፍሪካ ደግሞ ገናና አድርጎን ዛሬም ድረስ የምንጠራበትን የበኩር... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ 102 ሺህ ዜጎች በቀን አንድ ጊዜ ራሳቸውን መመገብ እንደማይችሉ የከተማ አስተዳደሩ ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2014 ዓ.ም ባካሄደው ጥናት ማስታወቁ ይታወሳል። ከሁለት ዓመት ወዲህም ቢሆን ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ... Read more »
ከዚህ በቀደመ መጣጥፌ ሶስቱ አብርሃማዊ ዕምነቶች ማለትም ክርስትና ፣ እስልምና እና የአይሁድ ዕምነቶችን ከእነ በጎ ባህላቸው በተለይ ልሒቃን ወይም ጉልሀን ነን በምንል ዕቡያን ባለመገለጣቸው፣ በየዕለት ተዕለት ሕይወታችን ባለመታየታቸው ፣ በተግባር ስላልኖርናቸው ፣... Read more »