ዲጅታል ኢትዮጵያን እውን ከማድረግ ባሻገር

የዲጅታል ዘመን፣ ዓለምን ወደ አንድ በማምጣት የሰው ልጆች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ በቴክኖሎጂ የታገዘ እንዲሆን እያደረገ ይገኛል። ጊዜን፣ ጉልበትንና አላስፈላጊ ወጪን የሚቀንሱ ቴክኖሎጂዎችም ጥቅም ላይ ውለው በዓለም ዙሪያ ያሉት የሰው ልጆች በቀላሉ በበይነ... Read more »

 የባህር በር ማጣት የሚያስከፍለው ዋጋ

መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በዓለምአቀፍ ደረጃ 44 ሀገራት የባህር በር የላቸውም፤ ከእነዚህ ውስጥ በቆዳ ስፋቷ ትልቅ የምትሰኘው ወደብ የሌላት ሀገር የመካከለኛዋ ኤዢያ ካዛኪስታን ናት።በቆዳ ስፋት ትንሿ ደግሞ በአውሮፓ ውስጥ ያለችው ቫቲካን ናት፤ ቫቲካን ደግሞ... Read more »

 ያለ መስዋዕት፤ ስለምን ድልን ትጠብቃላችሁ?!

የአንድ ሀገር ትልቁ ሀብት የሰው ልጅ ነው። የተፈጥሮ ሀብትን በትክክል መጠቀም የሚችል የተማረ፣ በዕውቀትና በመልካም ስብዕና የተሟላ ዜጋ ለማፍራት ለትምህርት ጥራት ትኩረት መሰጠት እንዳለበት ብዙዎች ይስማማሉ። ትምህርት በዓለም ላይ ለሚታዩ ለውጦች ጉልህ... Read more »

 በወደብ ጉዳይ እንነጋገር፡- የሕዝቦች አብሮ የማደግ መሻት ማሳያ

ኢትዮጵያ ወደብን በመጠቀም ረገድ ረዥም ታሪክ ያላት ሀገር ነች። ዛሬ ድምጻቸው የሳሳውና ደብዛቸው የጠፋው ዘይላ፣ አዱሊስና ምጽዋ ለረዥም ዓመታት ስንገለገልባቸው የቆየንባቸው ወደቦቻችን ነበሩ። ራቅ ባለው ዘመን ተሽከርካሪዎች ባይኖሩም ሲራራ ነጋዴዎች ምርቶችን ከመሀል... Read more »

ሀገሬ፤ ስላንቺ ካወቅነው ያላወቅነው ብዙ ነው!

የጉዞ ማስታወሻ (ክፍል ሁለት) ሌሊቱ ያለምንም ቅዠት ለማለፉ፤ ድህረ እንቅልፍ ውጣ ወረድ መብዛቱ ነበር ምክንያቱ። ከልካይ የሌለው ብርሃን በመስኮት በኩል ወደ መኝታ ክፍሉ ፈንጥቋል። ለቀጣዩ ጉዞ ለመነቃቃት ሻወር ወሰድኩ፤ ቀዝቀዝ ያለው ውሃ፤... Read more »

 ኢትዮጵያ ሆይ ማእድሽ ሙሉ ይሁን! ሰላምሽም ይብዛ፤

የጉዞ ማስታወሻ እለተ ረቡዕ መስከረም 16/2016- የመስቀል ደመራ የሚበራበት ቀን ነበር:: በመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር የሚመራውና ከ 11 የሚዲያ ተቋማት የተውጣጡ ባለሙያዎችን የያዘውን ቡድን ለመቀላቀል ከመኝታዬ የተነሳሁት ማልጄ ነበር:: የጉዞው መዳረሻው የደቡብ... Read more »

 ቀይ ባህር የአብሮ ማደግ ተስፋ

ከሰሞኑ ሀገራዊ መነጋገሪያ አጀንዳ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ የቀይ ባህር /የወደብ/ ጉዳይ ፊተኛ ነው። በተለይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሕዝብ እንደራሴዎችን ሰብስበው ስለጉዳዩ አጽንኦት ከሰጡበት ጊዜ ጀምሮ ሰፊ ሽፋን ያገኘ ሆኗል። ኢትዮጵያ... Read more »

 ብረትን ማስተካከል እንደጋለ !

 መንግሥት ሰፊ መሠረት ያለው፣ ፈጣን፣ ቀጣይነትና ፍትሃዊነቱ የተረጋገጠ የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ልማትን አፋጥኖ ድህነትን በማስወገድ ብልጽግናን የማረጋገጥ ዓላማ ይዞ እየሠራ ይገኛል። ይህን ለማስፈጸም ደግሞ ትምህርት ወሳኝ ሚና ይጫወታል። ለዚህም ትምህርትን በየደረጃው ማስፋፋትና... Read more »

በሰጥቶ መቀበል ላይ የተመሠረተ የወደብ አማራጭ እና የባህር በር ጥያቄ

 ዓለም ከተፈጠረች ጊዜ ጀምሮ ሁሉ ነገሯ በሰጥቶ መቀበል መርህ ላይ የተመሠረተ ነው። ሁሉም ነገሯ ሲባል ተፈጥሮንም ይጨምራል። ለምሳሌ ገበሬ ለመሬት ውሃ እና ዘር ባይሰጣት ኖሮ መሬት ለአርሶአደሩ ፍሬ ልትሰጠው አትችልም ነበር። ገበሬ... Read more »

የትምህርት ስብራትን ለመጠገን የወላጆችና የአሳዳጊዎች ድርሻ ከፍ ያለነው

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ይፋ ከሆነ ቢሰነባብትም የፈተናውን ውጤት መሠረት በማድረግ የሚሰጡት የተለያዩ አስተያየቶችና መላምቶች ግን አሁንም እንደቀጠሉ ናቸው። ገሚሱ ስለተማሪው ስንፍና፣ ሌላው ያስተማሪውን የአቅም ማነስ፣... Read more »