የወደብ ጉዳይ!

ከሦስት አሥርት ዓመታት በላይ ተዳፍኖ የቆየው የኢትዮጵያ የባሕር በር መውጫና የወደብ ተጠቃሚነት ጉዳይ ዛሬም ከውስጥ የሚመነጭ መፍትሔን የሚሻ ሆኖ ይስተዋላል። የቀይ ባሕር ክልል የዓለማችን አሥራ ሁለት ከመቶ (12%) ልዩ ልዩ የንግድ እንቅስቃሴ... Read more »

 ሆስፒታሊቲ ዓውደ ርዕይ ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ከተሞችም ቢቀጥል !

መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የቱሪዝም ገቢያ ቸው ከአጠቃላይ ገቢያቸው ከ50 በመቶ በላይ የሆኑ ሀገራት ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡ የእነዚህ አገራት ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ የቱሪስት መዳረሻ ሲታይ ግን ኢትዮጵያ በዘርፉ ካላት አቅም እዚህ ግባ የሚባል ላይሆን... Read more »

 «ከታላቁ ትርክት» በፊት…!?

በአአዩ የተዘጋጀ የአማርኛ መዝገበ ቃላት፦” ተረከ ስለአለፈ ነገር ዘርዝሮ ተናገረ ፣ አወራ፣ አወጋ፣ አተተ ማለት ነው ይለናል።”ትርክት ደግሞ ስለአለፈ ነገር ዘርዝሮ የመናገርና የማውራት ሒደት ነው ። መንግሥታት ፣ ገዢዎችና የፖለቲካ ቡድኖች ቅቡልነትን... Read more »

 የቡና ሰንሰለት ተዋናዮችን ወደፊት ለማራመድ!

 ኢትዮጵያ የቡና መገኛ ሀገር ነች። ለፈጣሪ ምስጋና ይግባውና ለቡና ተስማሚ የሆነ ሰፊና ለም መሬት እንዲሁም የአየር ንብረት ችሯታል። ወደ 90 በመቶ የሚጠጋው የኮፊ ዐረቢካ ዝርያ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን እየተካሄዱ ያሉ ጥናቶች... Read more »

በፉክክር ሳይሆን በምክክር የጋራ ቤታችንን እናጽና

ሀገር የማንነት አውድ ናት፤ ሕዝብ ደግሞ የዚህ እውነት መገለጫ። በአንድ እጅ ላይ እንዳሉ እንደ መዳፍና አይበሉባ እኩል የሚጠሩ፤ እኩል የሚወሱ። ይሄ ሁሉ የማንነት ጉራማይሌ መልክ ብዙሀነትን ታቅፎ በእያንዳንዳችን ማንነት ላይ እንዲንጸባረቅ የሆነው... Read more »

 የባዮቴክ አስፈላጊነት የቀሰቀሳቸው የፕሮፌሰሩ ጥያቄዎች

ድሮም ቢሆን፣ እድሜ ለሥነቃል ሀብታችን ይሁንና፣ “ነገርን ነገር ያነሳዋል” ነው የሚባለው። ለፕሮፌሰሩ ጥያቄዎች መነሻ የሆነውን ሀሳብ ተንተርሰን፣ ፕሮፌሰሩ መነሻ ስለሆናቸው ጉዳይ የሰጡትን ሀሳብ ተደግፈን፤ ያነሷቸውን ጥያቄዎች ጠቃቅሰን የሚከተለውን እንላለን። ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት... Read more »

 ከሀገራዊ ምክክሩ ሁላችንም እናተርፋለን

አበው የምክርን ወይም የመመካከርን አስፈላጊነት ሲያስረዱ ‹‹ምከረው… ምከረው ፤ እምቢ ካለ መከራ ይምከረው›› ይላሉ። እኛ ኢትዮጵያውያን የተለያዩ ቋንቋዎች፣ ሃይማኖቶች፣ ባሕሎችና ወጎች ያሉን ሕዝቦች ነን። በአባቶቻችን ምክር ተግሳጽና ቁጣ እየታረቅን/ እየተስተካከልን ፍቅራችንን እና... Read more »

ኮንታና ዳውሮ፤ ድንቅ የተፈጥሮ እጅ ሥራ

መስከረም 16 ቀን 2016 ዓ.ም ማለዳ ከአዲስ አበባ የተነሳው የጋዜጠኞች ቡድን ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሚያደርገውን ጉዞ ጀምሯል። በኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና በቱሪዝም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተዘጋጀው የሚዲያዎች ጉዞ፤ የቱሪስት መዳረሻዎችን... Read more »

ኢትዮጵያን የሚወክል የአትሌቲክስብሔራዊ ቡድን ሊኖር ይገባል!

ኢትዮጵያ በዓለም ላይ በበጎ ከታወቀችባቸው ጉዳዮች መካከል አትሌቲክስ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። ይህ ስፖርት የሀገርን ገጽታ ከመገንባት ባለፈ ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይም ከፍተኛ ሚናም አለው። ቀደም ባለው ጊዜ በጥቂት አትሌቶች ባንዲራዋ ከፍ ብሎ... Read more »

 በዜጎች ጎርፍ የሚጥለቀለቀው ኢሚግሬሽን

«ያልታደልሽ እንዴት አደርሽ!?» ይህ ጸሐፊ ከአንድ ደራሲ ወዳጁ ጋር በሀገሩ ጉዳይ የማለዳ ቡና ፉት እያሉ ሲጨዋወቱ የወረወረለት አንድ አባባል በእውነቱ ከሆነ ከስለታም ጦር የሰላና የውስጥ ስሜትን ዘልቆ የሚወጋ ኃይል ነበረው። ያ ደራሲ... Read more »