ሙስናን በቃላት ከመጠየፍ ባለፈ

አንዳንድ ከባድ ጉዳዮች ትኩረት እና ዋጋ እንዲሰጣቸው ሲባል የአንድ ሰሞን አጀንዳ ይሆናሉ፡፡ ከዚህም ባለፈ ታስበው በሚውሉበት ወይም ግንዛቤ ለማስጨበጥ በሚከበሩበት ቀናትም በተመሳሳይ መልኩ ቀናቱን አስመልክቶ ኅብረተሰቡ ግንዛቤ እንዲያገኝ የሚያስችሉ ሥራዎች ይከናወናሉ፡፡ ከነዚህም... Read more »

 ለብሔራዊ ምክክሩ ስኬታማነት

የብዙ ባሕላዊና መንፈሳዊ እሴት ባለቤት የሆኑ ኢትዮጵያውያን ለገጠማቸው ችግር መላ መዘየድ ያውቁበታል፡፡ መከራ የቱንም ያህል ቢፈትናቸው ‹‹ይህም ያልፋል›› ‹‹ይሁን ተመስገን›› እያሉ መታገስን ብሎም መታዘብን ይመርጣሉ እንጂ ተስፋ አይቆርጡም። በርግጥ ሰው ያለ ተስፋ... Read more »

የአፍሪካን ቀንድ ቀጣናዊ የጋራ ልማትና እድገት ፍላጎቶች ለማሳካት የፌደራሊዝም እሳቤዎች አስፈላጊነት

በአፍሪካ ቀንድ በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ ሕዝቦች የዘላቂ ሰላም፤ የልማት እና እድገት ተስፋቸው በጥብቅ የተሳሰረ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ምክንያቱም በቀጣናው በሚገኙ ሀገራት የሚኖሩ ሕዝቦች አሰፋፈር እና ትስስር፤ በጋራ እያሳለፏቸው ያሉ ሰው ሠራሽም... Read more »

የጠንካራተቋማትግንባታ ምስክር

በዓለም አቀፍ ደረጃ በብልፅግና የሚታወቁ አገራት ለከፍታቸው መንስኤ የሆኑ አበይት ምክንያቶችን እንደሚጠቅሱ ሁሉ፣ ከድህነት መላቀቅ የተሳናቸውም ለዝቅታቸው በርካታ ሰበቦችን ይደረድራሉ:: መልከአ ምድራዊ አቀማመጣቸው ምቹ አለመሆኑና በተፈጥሮ ሃብት አለመታደላቸው ደግሞ ከሰበቦቻቸው መካከል ጎልቶ... Read more »

 ያለፈውን ለማማረር ሳይሆን መጪውን ለማስተካከል በጋራ እንምከር

ባለፉት ሶስት ዓመታት ሀገራችን የተለያዩ የሰላም መደፍረስ ችግሮች አጋጥመዋታል። በችግሩም ውድ ከሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ጀምሮ ከፍተኛ ንብረት ውድሟል፤ የዜጎች መፈናቀል በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ተከስተዋል። በውጤቱም ብዙዎቻችን ያሳዘነና አንገት ያስደፉ የታሪክ አጋጣሚዎችን... Read more »

 የጋራ ትርክት ለጋራ ሀገር !

ሀገራት እንደየመልክዓ ምድራዊ አቀማመጣቸው፣ እንደተፈጥሯዊ ፀጋቸው፣ እንደትላንት ታሪካቸውና እንደ ኅብረ ብሔራዊነታቸው የየራሳቸው ብሔራዊ ትርክት አላቸው፡፡ የሁሉም ሀገር ምሥረታ ጥንስስ ከትርክት ይጀምራል፡፡ ሀገር በትርክት ይገነባል። በሀገር ታሪክ ውስጥ የነበሩ የተለያዩ የታሪክ ነገረ መንገዶች/ትርክቶች... Read more »

 ዛሬም ነገም፣ ስለባሕር በር መነጋገር አስፈላጊም አስገዳጅም ነው!

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጥቂት ሳምንታት በፊት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ስለቀይ ባሕር ጉዳይ ሰፊ ገለፃ ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡ ገለፃውን ተከትሎ ጉዳዩ የበርካታ ወገኖችን ቀልብ ስቧል፡፡ የባሕር በር እና የወደብ... Read more »

 «ለሁሉም ጊዜ አለው፤»

ትውልድ ቢሔድ ቢመጣ ዘመን የማይሽረው ወርቅ የጠቢቡ ይትበሀል አለ። «ለሁሉም ጊዜ አለው፤» የሚል። ዘመን ተሻጋሪ። ዛሬም ያልጨረተ። ሕያው። በታላቁ ቅዱስ መጽሐፍ መክብብ 3:1-8 ላይ ደግሞ፤«ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም... Read more »

 በርግጥም የሰብአዊ ድጋፍን በራስ አቅም መሸፈን የሉአላዊነትና የክብር ጉዳይ ነው

ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ያለፈችባቸው የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች የበርካታ ችግሮቿ ጠባሳዎች ናቸው። ይህ እውነታ ለሰብአዊ እርዳታዎች እጆቿን ወደሌሎች ሀገራት እንድትዘረጋ ሲያስገዳዳት ቆይቷል። ሀገራችን እስከዛሬ በውስጥና በውጭ ኃይሎች በተነሱባት ጦርነቶች የሕይወት ጥፋትና የንብረት... Read more »

ሀገር እና ሊቀ ሃሳቦች

ሀገራችን ኢትዮጵያ በተግባቦት መንፈስ ሀገራዊ አንድነትን ለመፍጠር የምክክር ኮሚሽን አቋቁማ ከዛም ዘለግ ሲል የተለያዩ የምክረ ሃሳብ መድረኮችን አዘጋጅታ የአንድነት ጎዳናዎቿን በማሰናዳት ላይ ትገኛለች፡፡ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አንጻር ስንቃኘው ያለፉትን ሁለትና ሶስት ዓመታተት... Read more »