የምሥጋና በረከቱ

የመነሻ ወግ፤ ኅዳር በበርካታ የዓለም ሀገራት የሚታወቀው “የምሥጋና ወር” እየተባለ ነው፡፡ ከሰሜን አሜሪካ እስከ ላቲኑ የዓለማችን ክፍል፣ ከሩቅ ምሥራቅ እስከ አውሮፓና የእኛይቱ አህጉር አፍሪካ ድረስ ብዙ ሀገራት “የኅዳር ቀናትን አየር የሚያጥኑት” በምሥጋናና... Read more »

 ቻይና – የፈጣን እድገት ምርጥ ተሞክሮ

ቻይና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በፈጠረችው ጥምረት ከመሰረተ ልማት እና ንግድ ግንኙነት ባሻገር በርካታ አፍሪካውያንንም ወደሀገሯ በመውሰድ ስልጠና ሰጥታለች፤ ከፊሉንም አስተምራለች። በነዚህ እድሎችም በርካታ ኢትዮጵያውያን ተሳትፈዋል፡፡ ለልምድ ልውውጥ በሚል ቻይናን ያልጎበኘ የኢትዮጵያ ባለስልጣን... Read more »

 ኅዳር፣ፖለቲካው፣ኢኮኖሚው…፣ሁሉም ይታጠን !

ወረርሽኙ ኅዳር ወር ላይ ስለገባ ” የኅዳር በሽታ” ተባለ ፡- ወደ ወለጋ ሲዛመት ደግሞ የንፋስ በሽታ ‘ዱኩባ ቂሌንሳ’ ተሰኘ።“… ይህ መቅሰፍት በሀገራችን በ1911 ዓ.ም ወርዶ ብዙ ሰው ጨርሷል። ወረርሽኙ በጉንፋን በሳል ይጀምርና... Read more »

 በማስታወቂያ ላይ የሚታዩ፤ ሊስተካከሉ የሚገቡ ችግሮች

በየእለቱ በየስልኮቻችን እና በየቤታችን በሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን ፕሮግራሞች በርካታ ማስታወቂያዎችን ማድመጥም፣ መመልከትም የተለመደ ነው። እነዚህ ማስታወቂያዎች የተለያዩ ተቋማት ምርትና አገልግሎቶች የሚተዋወቁባቸው እንደመሆኑ፤ የማስታወቂያ አስነ ጋሪው ገንዘብ እና የማስታወቂያ ነጋሪው የአየር ሰዓት ተዳምረው... Read more »

ለሠላም እድል በመስጠት የጋራ አሸናፊ እንሁን !

ከትዝታ ማስታወሻ ስለጦርነት አስከፊነት ለማውራት መነሳቴ በጉዳዩ ላይ ባዳ አሊያም ለርዕሰ ነገሩ “እውቀት አጠር ነን” እንሆናለን ከሚል እሳቤ አይደለም። እኛ ኢትዮጵያውያን ለጦርነት ባዳ አይደለንም። ለዘመናት የውጪ ወራሪን ተዋግተን መክተናል። በውስጥ አለመስማማት አያሌ... Read more »

 1ኛ፣2ኛ፣3ኛ፣… ሳተላይት

ኢትዮጵያ ETRSS-02 የሚል ስያሜ የተሰጣትን ሦስተኛዋን የመሬት ምልከታ ሳተላይት በሁለት ዓመታት ውስጥ ለማምጠቅ በዝግጅት ላይ መሆኗን የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት በዚያ ሰሞን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ)ገልጿል፤ ከዚህ በፊት ወደ ሕዋ የመጠቁት ሳተላይቶች... Read more »

ሀገር በቀል የፈጠራ ሥራዎችን መደገፍለተሻለች ሀገር ግንባታ

 ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ ከ50 አመት በላይ ያስቆጠረ ታሪክ ነው፡፡ ጊዜው በ1960 ዓ.ም ሲሆን በንጉሠ ነገሥት አጼ ኃይለሥላሴ የንግሥና ዘመን ላይ የሆነ ነው፡፡ በወቅቱ የተለያዩ ተማሪዎች የሁለተኛ ደረጃና የኮሌጅ ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ለተሻለ... Read more »

 የባህር በር የአብሮ መሥራት እና የትብብር መንፈስ

ኢትዮጵያውያን በታሪካቸው ማንንም በድለው አያውቁም፡፡ በመካፈልና ሰጥቶ በመቀበል የምናምን የፍትህና የሚዛናዊነት ልኮች ነን፡፡ በታሪክ ውስጥ የተነሱ ማናቸውንም የወሰንና የይገባኛል ጥያቄዎች አንዱን የበላይ አንዱን የበታች አድርገን አናውቅም፡፡ ሰጥቶ በመቀበል መርህ ውስጥ ሀገርና ሕዝብ... Read more »

 አሰባሳቢ ትርክት፤ ሀገርን በጸና መሠረት ላይ ለማነፅ

በእያንዳንዷ የሀገር ሁነት እና ክስተቶች ውስጥ ሰው አለ፣ ፖለቲካ አለ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ እሳቤዎች አሉ። ይህች ዓለም የበርካታ የፖለቲካ ሥሪቶችን ያለፈች፣ እያለፈች ያለችና ወደፊትም የምታልፍ ነች፡፡ በታሪክ ውስጥ አንድ ሀገር የነበሩ ብዙ ሆነው... Read more »

ነገረ የሴራ ትንተና፤

 ሰሞነኛ መነጋገሪያ ከሆኑ ጽንሰ ሀሳቦች አንዱ የሴራ ትንተና ነው።የሴራ ትንተና በእኛ የተጀመረ በእኛ የሚቋጭ አይደለም። በመላው አለም ያሉ ሀገራትንና መንግሥታትን እየፈተነ ያለ ፖለቲካው ደዌ ነው። እንደ አሜሪካ ባሉ ሀገራትም ሆነ ገና በማደግ... Read more »