ታላቅ መፍትሔን ለሴቶች የሰነቀው የህዳሴው ግድብ

አነስ ያለች የገጠር ቀበሌ ነች። የአካባቢዋ ልምላሜ ዓይን የሚገዛ ነው። ከዳር ዳር አረንጓዴ ምንጣፍ መስሎ የተዘረጋው ቡቃያ ልብን የሆነ አንዳች ስሜት እንዲሰማ ያደርጋል። ከየጎጆዎቹ የሳር ክዳን ላይ የሚትጎለጎለው ጭስም ለአካባቢው ሌላ ድባብ... Read more »

አሁንም እሴቶቻችን ላይ እንሥራ

ኢትዮጵያውያን ባለ ብዙ እሴቶች ነን፤ እነዚህ እሴቶቻችን መገለጫዎቻችን ናቸውና እንታወቅባቸዋለን፤ እንለይባቸዋለን። የአብሮነት፣ የመከባበር፣ የመቻቻል፣ ወዘተ. እሴቶቻችን ዘመናትን ተሻግረው አብረውን አሉ። የመቻቻል እሴቶቻችን በትንሽ በትልቁ ከመጋጨት ያወጡንና የሚያወጡን ከመሆናቸው ባሻገር፤ ግጭቶች ተከስተው ሲገኙም... Read more »

በኅብረታችን የተገለጠ የማያረጅ የዓባይ ውበት

ዓባይ እና ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ እና ዓባይ በአንድ ስር ላይ የበቀሉ አበባና ፍሬ፤ የገዳም ፀሎት መባ፤ የአጥቢያ እግዚኦታ ብቃይ፤ እንዲያም ሲል ተጠላልፈውና ተደጋግፈው የቆሙ፣ ቅይጥ ውሕድ የብዙነት መልክ ናቸው። ተፈጥሮ ሾራ ዓባይን እንደመቀነት... Read more »

 የቀይ ባሕር ጥቃት እና የኢትዮጵያ ቡና ንግድ ፈተና

በቀይ ባሕር በተቀሰቀሰው ጂኦፖለቲካዊ ቀውስ ሳቢያ እንደ ቡና ያሉ የውጭ ምርቶችን ወደ ውጭ ለመላክ አዳጋች በመሆኑ ላኪዎችና በብዙ ሚሊየኖች የሚቆጠሩ ቡና አምራቾች ላይ አደጋ ደቅኗል። የአዲስ ፎርቹን ጸሀፊ አክሳህ ኢታሎ በዚያ ሰሞኑን... Read more »

 የአፍሪካ ብርሃን

የዛሬ 13 ዓመት የዓባይ ግድብ መሠረት ድንጋይ ሲጣል ብዙዎቻችን እንዴት ሆኖ የሚል ጥርጣሬ ልባችን ውስጥ ጭሮ ነበር። ይህ ሃሳባችን ለሀገራችን ቅን ካለመመኘት ወይም ደግሞ የመበልጸግ ፍላጎት አጥተን ሳይሆን አቅማችንን አይተን ግንባታው የሚጠይቀውን... Read more »

 ዓባይ ገመዱ

ኧረ ልጅ ኧረ ልጅ ኧረ ልጅ ገመዱ ቤትማ ምን ይላል ዘግተውት ቢሄዱ የሚል የቃላዊ ግጥም ሀገርኛ ብሂል አለ። የሥነ ቃሉ መልዕክት፤ ልጅ ከተወለደ ባልና ሚስት አይፋቱም፣ እናትም አባትም የመኖር ጉጉት ይኖራቸዋል፤ ከራሳቸው... Read more »

ዓባይ – አንድም፣ ብዙም ግድብ!

ኢትዮጵያውያን ታላላቅ ገድሎችን በመጻፍ ይታወቃሉ። ከእነዚህ ገድሎቻቸው አንዱ የዛሬ 128 ዓመት ሀገራቸውን በቅኝ ገዥ ለመያዝ በማን አለብኝነት የመጣባቸውን የጣልያን ጦር በማሸነፍ የተጎናጸፉት የዓድዋ ድል ተጠቃሽ ነው። በዚህም ሉዓላዊነታቸውን ሊዳፈር፣ ነጻነታቸውን ሊፈታተን፣ በባርነት... Read more »

ቃል እና ተግባር የተደጋገፉበት ዘርፈ ብዙ ስኬት

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ በሕዝብ ብዛት፣ በቀደምት ሥልጣኔ፣ በሀገረ መንግሥት ምሥረታ እና በሌሎች ታሪካዊ ዳራዎችም ሲታይ ቀዳሚ ናት። በአጠቃላይ ኢትዮጵያ መልከ ብዙ ሀገር ናት። በዚያው መጠን በርካታ የፖለቲካ ሥርዓቶችና ባሕሪያትን አስተናግዳ ዛሬ እንደመድረሷም፤... Read more »

 ከፍታችን ከሀገር ለመቀበል ሳይሆን ለሀገር በመስጠት ውስጥ የሚመጣ ነው

ሀገር የግለሰቦች የሀሳብ፣ የአብሮነት፣ የምክክርና የአብሮ መቆም ውህድ ናት፡፡ ሀሳብና አብሮነትን በቀየጠ በዚህ የሰው ለሰው መስተጋብር ውስጥ የምንፈልጋትን ሀገር መፍጠር እንችላለን። አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ሀገራችን ከእኛ፣ እኛም ከሀገራችን የምንፈልገው ነገር አለ፡፡... Read more »

 ሕዝባዊ ውይይቶች ለዘላቂ ሀገራዊ ሠላም

በአንድ ሀገር የተረጋጋ ፖለቲካና ኢኮኖሚ መገንባት የሚቻለው የተረጋጋ ሠላምና ፀጥታን ማስፈን ሲቻል መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው። የተረጋጋ ሠላምና ፀጥታን ለማስፈን ደግሞ የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው መንግሥት ቢሆንም፤ ሕዝብም እንደ ሕዝብ በሀገሪቱ ሠላምና ፀጥታ... Read more »