የኢትዮጵያውያን ፅናትና አንድነት ማሳያ

የሕዝብ ቁጥሯ ከ120 ሚሊዮን የተሻገረው ኢትዮጵያ ከድህነትና ከኢኮኖሚ ጥገኝነት ለመላቀቅ አያሌ ተግባራቶች እያከናወነች ትገኛለች። ከዚህ መካከል የዓባይ ግድብ አንዱ ነው። በተለይ የሀገሪቱ የኃይል አቅርቦት በየዓመቱ በ25 በመቶ አካባቢ እያደገ በመሆኑ ትላልቅ የኃይል... Read more »

የሆንለትም የሆነብንም ይገባዋል ፤

ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የነገሮቻችን ሁሉ ወሳኝ መታጠፊያ/critical juncture/፤ የአህጉራችንን የጂኦፖለቲክስ ሚዛን ፍጹም የሚቀይር ፤ ኢኮኖሚውን ይዞ የመነሳት አቅም ያለው ፤ ሀገራዊ አንድነት ለመፍጠር የማይተካ ሚና የሚጫወት ስለሆነ ፤ እየሆነብንም ሆነ እየሆንለት... Read more »

የተጀመሩ አበረታች የመስኖ ልማቶችን አጠናክሮ መቀጠል ያስፈልጋል

ኢትዮጵያ በገፀ ምድርና በከርሰ ምድር ውሃ የተሞላች ለምለም ሀገር ነች። ገበሬዎቻችን ግን የክረምትና የበልግን ዝናብ ጠብቆ ሰብል ከማምረት የዘለቀ በመስኖ የማምረት ልምድ እምብዛም የላቸውም። ባለፈው ዓመት በተወሰኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች በመስኖ የተመረቱ ሰብሎች... Read more »

በከፋፋይ ትርክት የደበዘዘ ውበታችንን ለመመለስ

ሰላም ጠል በሆኑና ለማንም በማይበጁ ነጣጣይ ትርክቶች ይዘው አደባባይ በወጡ ግለሰቦች እና ቡድኖች ሀገር ችግር ውስጥ ከወደቀች ሰንበትበት ብላለች። በነዚሁ በለው በሚሉና ወደሌላው ጣት በሚቀስሩ ተረት ተረት ተራኪ ግለሰቦች እና ቡድኖች ሰላሟንና... Read more »

ተገቢ አገልግሎት – በተገቢው ሂደት

የሰው ልጅ ከጥንታዊው የጋርዮሽ ስርአት አንስቶ አሁን እስከሚገኝበት ዘመን ስለማንነቱ ለውጥ በትጋት ሲታገል ቆይቷል ። በየጊዜው ዘመናቱን ዋጅቶ በሚያደርገው እንቅስቃሴም በራሱ የፈጠራ ስራዎች ታግዞ በበርካታ የስኬት መንገዶች ተመላልሷል። ይህ እውነት ህይወቱን ለመለወጥ፣... Read more »

ለውጡ የታደገው – ዓባይ ግድብ!

የዓባይ ግድብ (የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ) ገጥሞት ከነበር የኮንትራት አመራርና አስተዳደር ችግር፣ የማስፈጸምና የመፈጸም ውስንነት፣ ከውስብስበ ሙስና ፣ ብልሹ አሠራርና ዝርክርክነት ተላቆ ከለየለት ክሽፈት ድኖ ነፍስ የዘራው በለውጡ ማግሥት በተሰጠው አመራር ነው።... Read more »

ዓባይ-የኢትዮጵያውያን ብርሃን

ብዙ የተባለለትና ብዙ የተወራለት የዓባይ ግድብ ከብዙ ውጣውረድና መሰናክል በኋላ ዘንድሮ አስራ ሶስተኛ ዓመቱን ደፍኖ እነሆ ሊጠናቀቅ ጥቂት ወራቶች ብቻ ይቀሩታል። ያኔ በቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር አቶ መለስ ዜናዊ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል... Read more »

ተቋማት ለመጀመሪያ ጊዜ የተናበቡበት ፕሮጀክት

የከተሞች፣ በተለይም የመዲናችን አዲስ አበባ ጉዳይ (ልማቷ፣ ውበቷ፣ ፅዳቷ ወዘተ) ሲነሳ ስማቸው ሳይነሳ የማይቀሩ፤ ሁሉንም እንዳማረሩ፤ አልፎ አልፎም እንደ ተወቀሱና እንደተረገሙ የኖሩ ተቋማት አሉ። “ለምን። እንደ ሆነ እንጃ እንጂ፣ እነዚህ ተቋማት ላይ... Read more »

ኢትዮጵያዊ እንግዳ ተቀባይነት፤- ከድሮ እስከ ዘንድሮ

ስለኢትዮጵያ ሲነሳ፣ ሁልጊዜ አብሮ ከሚነሱ እሴቶች ውስጥ አንዱ የሕዝቡ እንግዳ ተቀባይነት ቀድሞ የሚታወስ ነው። ኢትዮጵያ እንደ ሀገር፣ ሕዝቡም እንደ ሕዝብ እንግዳ ተቀባዮች ናቸው። ይህ የእንግዳ ተቀባይነት መገለጫ ከድሮ እስከ ዘንድሮ የቀጠለና ወደ... Read more »

«ምስጋና ለኢትዮጵያ ሕዝብ… !»

የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ አንደበት ቢኖረው፤ “ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምስጋና ይግባውና ለዚህ በቅቻለሁ።” ይለን ነበር። ግንባታው የተጀመረበትን 13ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች ለማክበር የሚመለከታቸው አካላት ሽር ጉድ እያሉ እንደሆነ ይሰማኛል። ከተሰናዱ መርሐ ግብሮች አንዱ... Read more »