ሰላም ናፍቆን እንዳይቀር! በአዲስ አቅጣጫ የተዘጉ  የሰላም ደጆቻችንን እንክፈት

የሰላም ጥያቄ ከሕልውና ጥያቄ ጋር እኩል ዋጋ ያለው ነው፡፡ የሰው ልጅ ሕልውናውን በተለያዩ መንገዶች ሊያረጋግጥ ይችላል፤ እንደሰላም ግን የመኖር ዋስትና የሚረጋገጥበት አጋጣሚ የለም። እንደ ሀገር ሰላም ባጣንባቸው የጦርነት ዓመታት ውስጥ የደረሰብንን የሕይወት... Read more »

 የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ የሚፈጥረውን መልካም አጋጣሚ ለምጣኔ ሀብት እድገት ለማዋል

ኢትዮጵያ በኃይል በቅኝ ለማስተዳደር የመጣን የፋሽስት ጣሊያን ወራሪ ኃይል በጀግንነት አሳፍራ በመመለስ፣ ከራስዋ አልፋ የጥቁር ሕዝቦች ኩራት እንደሆነች ዓለም መስክሮላታል፡፡ በጀግኖች ልጆችዋ ታፍራና ተከብራ የኖረችው ሀገራችን ለአፍሪካ ሕብረት መቋቋም ያደረገችው አስተዋጽኦም እንዲሁ... Read more »

24/7 የሚፋለሙበት የሳይበር ግንባር…! ?

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ እንደ ሀገር ከተሰነዘሩ 4 ሺህ 623 የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች 4 ሺህ 493 ያህሉን ማክሸፍ መቻሉን፤ የኢንፎርሜሽን መረብ አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ ገልጸው፤ ከተቃጡ ጥቃቶች ውስጥም 4 ሺህ... Read more »

 ስለ ሠላም ሲባል …

ሠላም የማይነካው ጉዳይ የለም፡፡ የሠላም በር እየተዘጋ፤ የግጭት፣ የጦርነት፣ ተስፋ የማጣት እና የመሳሰሉት ችግሮች እየገዘፉ መምጣት እንደ ተራ የምናያቸው ነገሮች ቅንጦት እንዲሆኑብን ያደርጋል። ቢያንስ በአንድ ቀን ሁለት ጊዜ መመገብ ቀርቶ የዕለት ጉርስን... Read more »

“የፕሪቶርያው ስምምነት ከምንም በላይ ተግባራዊ ምላሽ ይፈልጋል”

– የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሕወሓት ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ የፕሪቶሪያው ስምምነት እንዲከበር መጠየቁን የፌዴራል መንግሥት በአንክሮ ተመልክቶታል፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጠረውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ዋነኛው መፍትሔ የፕሪቶርያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ማድረግ መሆኑን የኢፌዴሪ... Read more »

 የሽልማቱ ፋይዳ የላቀ ነው

ከሰሞኑ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምግብ ዋስትናና በተመጣጠነ የምግብ አቅርቦት ላሳዩት ቁርጠኝነትና የላቀ አመራርነት የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት ‹ፋኦ› የአግሪኮላ ሽልማትን አበርክቶላቸዋል፡፡ በአይነቱ ለየት ያለው ይሄ ሽልማት በምግብ ራስን... Read more »

 የምርት ብክነት- የወቅቱ አንገብጋቢ አጀንዳ

ወቅቱ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ወሳኝ የምርት መከዘኛ እና መሰብሰቢያ ወቅት ነው፡፡ በተለይም የሰብዕል እህሎች የሚታጨዱበትና ወደ አውድማ የሚወሰዱበት እና የሚወቃበት ነው። ይሁንና በአብዛኛው አሠራሩ ባህላዊ ከመሆኑ የተነሳም ምርት ለከፍተኛ ብክነት የሚዳረግበት ነው፡፡... Read more »

 የባሕር በር ለተሳለጠ የወጪና ገቢ ንግድ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የባሕር ሕግ አንቀጽ 69 ንዑስ አንቀጽ 1 እስከ 5 የባሕር በር የሌላቸው ሀገራት በአካባቢያቸው ካለው ባሕር የተፈጥሮ ሀብት እኩል የመጠቀም መብት እንዳላቸው ይደነግጋል። ይህም፣ ዓሣ ማጥመድን እና በባሕር ውስጥ... Read more »

 ያለ አግባብ እየባከነ ያለው ሀብታችን!

ድሮ በእርሻና በጂኦግራፊ ክፍለ ጊዜ አስተማሪዎቻችን ሲያስተምሩ ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብቷ ከአፍሪካ አንደኛ፣ ከዓለም አሥረኛ ናት ሲባል ከአስተማሪዎቻችን የሰማሁትን አሁንም ድረስ አስታውሳለሁ፡፡ እንደዛሬው የቆዳና የሌጦ ዋጋ ባልወደቀበት ዘመን እንኳን ሀገራችን በቁጥር ብዙ እንስሳት... Read more »

ፕሮጀክቶቹ የሰላሙ ቀጣይነት መግለጫዎች ናቸው !

ሰላም የልማት ሁሉ መሰረት ነው:: ዘላቂ ልማት ያለ ዘላቂ ሰላም እውን ሊሆን አይችልም:: በሰላም ወቅት የሚካሄድ ልማት በጽኑ መሰረት ላይ እንደ ተገነባ መሰረተ ልማት ይቆጠራል፤ ይህ መሰረተ ልማት በየትኛውም ርደትም ሆነ ርጥበት... Read more »