መንግሥት በከተሞች በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመፍታት የተለያዩ ጥረቶች ሲያደርግ ቆይቷል። የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በመገንባትና በእጣ በማስተላለፍ፣ ነዋሪዎች ተደራጅተው የመኖሪያ ቤቶችን እንዲገነቡ ቦታ በማቅረብ እየሠራ ነው። የግሉ ዘርፍ... Read more »
ከተመሠረተች ከ135 ዓመታት በላይ የሆናት አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች መናኸሪያ፤ የሀገሪቱ ዋና ከተማ የአፍሪካ መዲና፣ የተለያዩ አሕጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተቋማት፤ ከ90 በላይ ኤምባሲዎችን መገኛ በመሆን ሦስተኛ የዲፕሎማሲ ከተማ ነች። ከተማ... Read more »
ባለፉት ዓመታት በሀገራችን ትላልቅ ፕሮጀክቶች እውን ሆነዋል። ከእነዚህ መካከል ግድቦች፣ ኢንደስትሪ ፓርኮች፤ መንገዶች፤ የቴሌና የመብራት መሠረተ ልማቶች፤ ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች ተጠቃሽ ናቸው። ለእነዚህም በርካታ መዋዕለ ነዋይ ወጥቷል። ነገር ግን እስከ ለውጡ ድረስ... Read more »
ሰላም የሁሉም ነገር መሠረት ነው። ያለ ሰላም ወጥቶ መግባት፣ ዘርቶ መቃምም ሆነ ወልዶ መሳም፣ ማሳደግ፣ ወዘተ አይቻልም። ልማት ብቻ አይደለም ሰላምን የሚፈልገው። እዬዬም ሲዳላ ነው እንዲሉ ለመከራ ወቅትም ቢሆን ሰላም ወሳኝ ነው።... Read more »
ሀገር ሰሪ ትውልድ አናጭ ከሆኑ የማህበረሰብ እሴቶች ውስጥ መከባበር ቀዳሚው ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ በዚህ የማህበረሰብ ባህልና ወግ ጥንተ መሰረቷን የማገረች የመቻቻል ደሴት ስለመሆኗ ብዙዎች ይመሰክራሉ። ብዝሀነትን በህብረ-ብሔራዊነት አቅፋ ይዛ፤ በአንድነትና በአብሮነት ወንድማማችነትን... Read more »
እውቅና (Recognition) እና አድናቆት (Appreciation) እንዲሁም ሂስ (Criticism) በልክ ሲሆኑ የሰው ልጅ ራሱን ወደ ውስጥ እንዲመለከት ያስችሉታል። ለተሻለ ሥራ እንዲነሳሳ መስፈንጠሪያ ይሆኑታል። በአንጻሩ ያልተገባ እውቅና እና አድናቆት እንዲሁም ሰዎች መሥራት የሚገባቸውን ያህል... Read more »
ሰላም የሁሉ ነገር መሠረት ነው ሲባል ከጦርነት ጭንቀት ማሳረፉ ወይም ሞትና ውድመት አለመኖሩ ብቻ ሳይሆን ጦርነትን ተከትለው የሚመጡ ብዙ ተያያዥ ችግሮች ስላሉት ጭምር ነው።በጦርነት ውስጥ ሆኖ ያደገ ሀገር የትም አይገኝም። የሩሲያና ዩክሬን... Read more »
ስምና ግብር ለየቅል እንደሚባለው አዲስ አበባ ስሟን በማይመጥን ሁኔታ ለዘመናት ኖራለች። እንደ ስሟ አዲስ ሳትሆን ከእርጅናም በታች ወርዳ ተጎሳቁላ እና ነትባ ዘመናትን ተሻግራለች። 130 ዓመታትን ባስቆጠረው ቆይታዋ ወደ ፊት ከመጓዝ ይልቅ የኋሊት... Read more »
ድሮ ድሮ በፌስታሎች ላይ ሳይቀር “ደንበኛ ንጉስ ነው” የሚል ጽሁፍ መመልከት የተለመደ ነበር:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የደንበኛ ንጉስነት ተቀይሮ ይሆን ወይም በሌላ፣ ቢያንስ ጽሑፎቹን ማየት እየቀረ ነው:: በሀገራችን ደንበኛን ያማከለ አገልግሎት ከመስጠት... Read more »
የሀገር መሀል አንጓ ሆነው ከትውልድ ትውልድ ከተሻገሩ እውነቶች ውስጥ አብሮነት ቀዳሚውን ቦታ ይይዛል:: ከዚህ ስም ጋር ዳብረንና ተዋህደን ፊተኛ ሀገርና ሕዝብ ስንሆን መነሻችን ወንድማማችነት ነው:: ርቀን በክብርና በሰብዓዊነት ማማ ላይ ስንሰቀል፣ የነፃነትና... Read more »